tgindex
Always Manchester ሁሌ ማንቼ

Always Manchester ሁሌ ማንቼ

Статистика

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

Последний пост
15 авг. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
420
−2 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,24%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
441
20 постов
Вовлечённость
105,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የክሪስታል ፓላሱን አዳም ዋርተንን በተመለከተ መረጃዎችን ለማግኘት ጥያቄዎችን ይጠይቃል ። የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ሞርተን ሁይልማንድ እና የአታላንታው ኤደርሰን በራዳር ውስጥ ይገኛሉ። [ indykaila ]

  • ማንችስተር ዩናይትዶች ካርሎስ ባሌባ በዚ አመት ለ ሽያጭ እንደማይቀርብ ከተነገራቸዉ በኋላ ወደ ሌሎች አማራጮች ፊታቸዉን እንደሚዞሩ ይጠበቃል FABRIZIO ROMANO 🎖

  • 🚨 ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ካርሎስ ባሌባን ለለማዘዋወር ወስኗል። በክለቦች መካከል ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ ግንኙነት ቢኖርም ብራይተን ለሽያጭ እንደማይቀርብ በግልፅ ተናግሯል። ለዝውውሩ የሚፈለገው ክፍያም በጣም ከፍተኛ ስለሆነ ገፍተው ላለመሄድ ወስነዋል። የ21 አመቱ አማካይ ክለባችንን የመቀላቀል ፍላጎት አለው ነገርግን በብራይተንም ደስተኛ አይደለም ማለት አይቻልም። David Ornstein 🎖️

  • የዚኛውን የውድድር አመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን ማን ያሸንፋል ተብሎ የተጠየቀው ካዝሚሮ ማንችስተር ዩናይትድ ሲል መልሷል።

  • የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የካራባኦ ካፕ ና የሊግ የመርሃግብር መደራረብ መነጋገሪያ ሆኗል ክለባችን በሊጉ እሁድ ነሃሴ 18 ፉልሃምን ከገጠመ በኋላ ሰኞ ነሃሴ 19 ደሞ በካራባኦ ግሪምስቢን የሚገጥም ይሆናል፣ FAው ለዚህ የቀን ማስተካከያ እንደሚያረግ ይጠበቃል

  • 🚨 ኤሲ ሚላኖች ራስሙስ ሆይሉንድን ከክለባችን ለማስፈረም በድጋሚ ጥረቱን ቀጥሏል። ሆይሉንድ ለኤሲ ሚላን ፍቃዱን እየሰጠ ስለሆነ በተጫቹ በኩልም ስለ ፕሮጀክቱ ውይይት እየተካሄደ ነው። 💰 €6m የውሰት ክፍያ 📝 €45m የግዢ አማራጭ 💵 ደሞዝ ሙሉ በሙሉ የሚሸፍኑ ይሆናል። 🎖️ [Fabrizio Romano]

  • 🚨 የክለባችን ማንቸስተር የክንፍ መስመር ተጫዋች ጃዶን ሳንቾ ከሮማ ጥያቄ ቀርቦለታል ።

  • ቤንጃሚን ሼሽኮ በክለባችን ቤት 30 ቁጥር ማሊያን የሚለብስ ይሆናል😎

  • Garna🥺😭

  • ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥሉት ቀናት በካርሎስ ባሌባ ዙሪያ አዲስ ንግግሮች ለማድረግ እቅድ ይዘዋል ክለባችን ካርሎስ ባሌባ ለዝውውሩ ትልቅ ፍላጎት እንዳለው የሚያምኑ ሲሆን የግል ጥቅማጥቅሞች ችግር አይሆኑም። ከብራይተን ጋር ድርድሮች የሚቀጥሉ ሲሆን ዝውውሩ አሁንም ከባድ ቢሆንም ዩናይትዶች የሚሞክሩ ይሆናል። [Fabrizio Romano]

  • 🚨 በአሁኑ ሰዓት ቼልሲ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ፍላጎት የለውም ። [ Fabrizio Romano ] የዶናሩማ ብቸኛ ፈላጊ ማንቸስተር ዩናይትድ ሆኗል። 👀

  • ሴሽኮ በልምምድ ላይ ! 🤯😳 በረረ🥰

  • 🗣 ሴሽኮ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ከመጣ በኋላ ምን እንደሚጠብቅ ሲጠየቅ ፦ " እንደ ቡድን ቀስበቀስ እያልን ለማደግ እንሞክራለን ፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደ ታላቅነታችን እንመለሳለን ።" ሲል ተናግሯል ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቤንጃሚን ሴስኮ የመጀመሪያው ልምምድ ባደረገበት በካሪንግተን ዛሬ በነበረው ልምምድ ጆሽዋ ዚርክዚ እና አንድሬይ ኦናና ወደ ልምምድ ተመልሰዋል።

Always Manchester ሁሌ ማንቼ — tgindex