- Последний пост
- 30 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
አርሰናል እና ማንችስተር በቶናሊ ዙርያ ታማኙ ፋብሪዚዮ ሲናገር "ኒውካስል ሳንድሮ ቶናሊ በዚህ ክረምት እንደሚለቅ ይጠብቃሉ፤ ተጫዋቹም ለመልቀቅ እንደሚፈልግ ያውቃሉ። አርሰናል ፍላጎት ቢኖራቸውም እስካሁን የገፋ ነገር የለም። በማንቸስተር ዩናይትድ እና በቶናሊ ወኪሎች መካከል ንግግሮች ቀድሞውኑ ተጀምረዋል። ተጫዋቹም የዩናይትድን ፍላጎት በሚገባ ያውቃል። ስለዚህ ገና በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ ጉዳይ ቢሆንም ቶናሊ ማንችስተር አማካይ ምርጫ ዝርዝሩ አናት ላይ ይገኛል፤ ሁሉም ወገኖች ከተስማሙም ወደ ኦልድ ትራፎርድ የሚያደርገው ዝውውር ሊሳካ ይችላል።" 👉ፋብሪዚዮ አያይዞም ሁለቱ ማንችስተሮች ለአንደርሰን እንደሚፋለሙ ግን ሲቲ እንደሚመራ ተናግሯል። ስለ ዋርተን ምንም አላለም። Belete Wolde - Man Utd Insights ፌስቡኬን ወደዚህ ፔጅ ልቀይር ነው ፎሎው አድርጉ ቤተሰብ
እንደዚህ ቢሆንስ 🙈 ባለፈው ዝውውር ላይ 3 አጥቂ ምቤሞ-ሼሽኮ-ኩንያ ማን ጠበቀ? በቃ አማካዩም ላይ ስርነቀል ለውጥ ማምጣት ነው። ዋጋቸውም ከእነዚህ ብዙ አይርቅም ሊያውም ቻምፒዮንስሊግ ተሳትፈን ዋርተን-ቶናሊ-አንደርሰን ምራቅ ያስውጣል 😋 👉ማንቼ ሦስት አማካይ ያስፈርማል ብትባሉ ምርጫችሁ? Belete Wolde - Man Utd Insights
ስለ ማንችስተር አሰልጣኝ ቅጥር እና ካሪክ ቁጥር 1 ታማኝ ሚዲያ ከሆነው ዘአትሌቲክ ላውራ ሲናገር "የማንቸስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ሁኔታ አሁን ባለበት ደረጃ ክለቡ እስካሁን ለማንኛውም አሰልጣኝ በይፋ ጥያቄ አላቀረበም.. ካሪክ ቡድኑን እንዲመራ የራሱን ስራ ለመስራት የሚያስችለው ሰፊ እድል መስጠት ይፈልጋል... በአሁኑ ሰዓት በአሰልጣኝ ቅጥር ዙሪያ ምንም አይነት ጥድፊያ የለም... ከመጋረጃ ጀርባ ያሉ ስራዎች አሉ። ምንም እንኳ ይፋዊ ባይሆንም፣ ክለቡ በወኪሎች (intermediaries) በኩል ያሉትን አማራጮች እያጠና ይገኛል.... የወደፊት ውሳኔው ዘግየት ብሎ እንደሚወሰን የሚጠበቅ ሲሆን፣ በተለይ አዳዲስ የሚፈረሙ ተጫዋቾች በማን ስር እንደሚጫወቱ ማወቅ ስለሚፈልጉ የጠራ ምላሽ መስጠት የግድ ይላል" Belete Wolde - Man Utd Insights
видео или голосовое, без подписи
"ብሩኖ እንደ ሶቦዝላይ አይከላከልም ደካማ ነው" ብሎ የሊቨርፑል ደጋፊ መልስ እንስጠው እስኪ አይነት | ብሩኖ 🆚 ሶቦዝላይ | 🅰 ተጫወቱ 28 | 29 | ⚽ የተቆጠሩ ጎሎች. 8. | 5 | 🅰️ አሲስት. 16. | 3 | 🛡️ ጠቅላላ ታክሎች 46 | 44 | 🔍ጠቅላላ ፍልሚያ ማሸነፍ 111. | 109 | 🔄 ኳስ ቀምቶ መልሶ ማግኘት 280 | 215 | ⚔️ የ1ለ1 ፍልሚያ ስኬት (%) 76.1 | 67.2 | 🎯 የፓስ ስኬት ( %) 77.9 | 84.2 | 🏃♂️ የሸፈኑት ርቀት (KM) 315.4 | 298.2 | 🔥 ፕሬሲንግ (Pressures) 742 | 685 | የአየር ላይ ኳስ ማሸነፍ. 18 | 16 ሰንጣቂ ኳሶች. 33 | 5 XG. 10.4 | 3.9 ጠቅላላ የጎል እድል ፈጠራ. 101 | 55 ግልጽ የጎል እድሎች ፈጠራ 24 | 5 👉በብሩኖ ፈርናንዴዝ እና በዶሚኒክ ሶቦዝላይ መካከል ያለውን የ2025/26 ፕሪሚየርሊግ የOpta መከላከል እና ማጥቃት ስታቲስቲክስ ንጽጽር።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
"የብሩኖ ተተኪ የታሰበው ሞርጋን ጊብስ-ኋይት ነው" (አሌክ ክሮክ) ቀልደኞች ናቸው ባክህ 😳 የብሩኖ ተተኪ ፓልመር(ቼልሲ)፣ ሙሲያላ(ሙኒክ)፣ ሎፔዝ(ባርሴሎና) አይነት ወርልድ ክላስ ነው መሆን ያለበት። ሲጀመር ብሩኖ ጫማውን መስቀል ያለበት እዚሁ ነው። ለእናንተ ግን የብሩኖ ተተኪ ማን ነው? Belete Wolde - Man Utd Insights ፌስቡክ ወደዢህ ፔጅ ልቀይር ነው ተጫንዋት እና follow በሉ ቤተሰብ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሰማሁት ዜና ደጋግሜ ስነግራችሁ የነበረው ፍላጎቴን ነው 👌 በፎቶ ያስቀመጥኩላችሁ ጋዜጠኛ "የካሪክ ተፎካካሪዎች ኤነሪኬ እና ኔግልስማን ብቻ ናቸው" ብሏል። ዝርዝሩን ገብቼ ሳነበው "ካሪክ ባሳየው ለውጥ ከዚህ በፊት የነበሩትን እጩዎች ግላስነር(ፓላስ)፣ ኢራዮላ(ቦርንማውዝ) ፣ ኤምሬ(ቪላ)፣ ሲልቫ(ፉልሀም)፣ እና ዲዘርቢ የመሳሰሉትን እጩዎች በመብለጥ የቀሩት ተፎካካሪዎች ሉዩስ ኤነሪኬ(ፔኤስጂ) እና ኔግልስማን (ጀርመን) ሆነዋል" ይላል። 👉እኔ ከዚህ በፊት 'ኤነሪኬ ወይ ኔግልስማን ካልመጡ ካሪክ ይቀጥል' ብያለሁ በተለይ በትልቅ ቡድን ያልታዩ አሰልጣኞች ለሙከራ ከሚመጡ ካሪክ ቢሞከር እመርጣለሁ 🙏 👉ጋዜጠኛው ቴይረን ማርሻል በማንችስተር ኢቭኒንግ ሚዲያ ስለ ሁለቱ የማንችስተር ከተማ ክለቦች የሚጽፍ ነው። Belete Wolde - Man Utd Insights ወደዚህ ፔጅ ፌስቡክ ልቀይር ነው ተቀላቀሉ
Channel name was changed to «Belete wolde - Man utd insights»
Channel photo updated
እንዴት ናችሁ የማንቼ ቤተሰብ ከዚህ በኋላ እንቀጥላለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የዓለማችን ሁለገቡ ተጫዋች ክርስቲያን ሮናልዶ ዛሬ 40 ዓመት ሞላው። ምን አይነት ድንቅ ግዜ ነው የሰጠን ክሪስ 👌👌👌 እንኳን ተወለድክ የኛው የማንቼ ልጅ የሜናታ ደራሲ እና የሜናታ ዲዛይንና ሽፎን ባለቤት በለጠ ወልዴ