tgindex
Tengert Sport Online Media

Tengert Sport Online Media

Статистика

Woman's sport information Source

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Спорт (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 599
−2 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 053
30 постов
Вовлечённость
40,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
544
1/48двое суток
623
1/72трое суток
672

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል። የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎርማት በተመለከተ በደርሶ መልስ ጨዋታ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክለቦችን በመጥራት ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

  • 12 июл.1 92412

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ዛምቢያ 🇿🇲 88' ምኅረት አየለ / 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 2-3) ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ዛምቢያ 🇿🇲 88' ምኅረት አየለ / 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 2-3) ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ወደ ዓለም ዋንጫ ማለፍ ሳትችል ቀርታለች።

  • 88' ኢትዮጵያ 1 - 1 ዛምቢያ ⚽ ምኅረት አየለ                 ⚽ ምዋዋ ድምር ውጤት :- 2-3

  • 12 июл.1 2961

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 80' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ዛምቢያ 🇿🇲 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 1-3)

  • без подписи

  • ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 65' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ዛምቢያ 🇿🇲 46' ፕሪሽየስ ምዌዋ (ድምር ውጤት: 1-3)

  • ጎል ! 46 ' ፕሪሽየስ ምዋዋ ኢትዮጵያ 0 - 1 ዛምብያ

  • 12 июл.1 0541

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ እረፍት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

  • ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 37' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

  • ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ 25' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

  • ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመልስ ጨዋታ ጨዋታው ተጀምሯል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዛምቢያ 🇿🇲 (ድምር ውጤት: 1-2)

  • 🇪🇹 የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች ! በ17 ዓመት በታች ሴቶች ዓለም ዋንጫ በመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛምቢያን የሚገጥመው የኢትዮጵያ አሰላለፍ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 12 июл.1 0051

    🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! ⚽️ በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ወሳኝ የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳዋ ዛምቢያን ትገጥማለች። - ኢትዮጵያ ጨዋታውን በድምር ውጤት በበላይነት ካጠናቀቀች በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ታልፋለች። - ጨዋታው ከቀኑ 9፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሲካሄድ የእግር ኳስ ቤተሰብ በስታዲየሙ በነፃ በመታደም ታዳጊዎችን እንዲያበረታታ እና የዚህ ታሪካዊ ጨዋታ አካል እንዲሆን ጥሪ እናስተላልፋለን። - የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ፣ ቀይ ካሶተኒ ለብሰው ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል። @ E.F.F

  • 10 июл.1 02812

    የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ላይ የቀን ማሻሻያ ተደርጓል። በዚህም መሠረት የዝውውር ጊዜ እና ምዝገባው ሐምሌ 10/2018 የሚጀምር ሲሆን እስከ መስከረም 28/2019 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

  • 4 июл.1 564

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመጀመርያ ጨዋታ ውጤት 🇿🇲 ዛምቢያ 2-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 16' ፍሪዳ ናዳሺ / 43' ምኅረት አየለ 55' ፊዳ ሙዙዋ - የመልሱ ጨዋታ እሁድ ሐምሌ 5 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ይደረጋል።

  • 4 июл.1 403

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመጀመርያ ጨዋታ ዛምቢያዎች በ55ኛው ደቂቃ በፊዳ ሙዙዋ አማካኝነት ሁለተኛ ጎል አስቆጥረው 2-1 እየመሩ ይገኛሉ። 🇿🇲 ዛምቢያ 2-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 16' ፍሪዳ ናዳሺ / 43' ምኅረት አየለ 55' ፊዳ ሙዙዋ

  • 4 июл.1 2393

    ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመጀመርያ ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል! 🇿🇲 ዛምቢያ 1-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 16' ፍሪዳ ናዳሺ / 43' ምኅረት አየለ

  • без подписи

  • ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር - የመጀመርያ ጨዋታ ዕረፍት 🇿🇲 ዛምቢያ 1-1*ኢትዮጵያ 🇪🇹 16' ፍሪዳ ናዳሺ / 43' ምኅረት አየለ

  • без подписи