- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 59
- 1/48двое суток
- 67
- 1/72трое суток
- 72
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
“በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።” —" ሉቃስ 21፥19/በትዕግሥታችሁ ነፍሳችሁን ገንዘብ አድርጉ።"🤗
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ልዩ ምሽት ኦርቶዶክሳዊ የልጆች አስተዳደግ ከቦሌ ቅዱስ ገብርኤል https://www.youtube.com/watch?v=igY9IVSVCQs
እንኳን ከጨለማ ወደ እሚደነቅ ብርሀን ወደ እውነተኛዋ መርከብ ቅድስቤተክርስቲያን የእውነት ዓምድና መሠረት ወደሆነችው በሰላም መጣህ 🥰❤️❤️❤️።" እግዚአብሔር ስለረዳህ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስለመጣህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን Holyአምላክ መንገድህን ሁሉ ይምራህ ይከተልህ🥰🥰🥰 ቤተክርስቲያንን እናቱ ያላደረገ፥ እግዚአብሔርን አባቱ ሊያደርግ አይችልም።" — ቅዱስ ቆጵሪያኖስ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🥰 🕊️🔥
ማገዝ የምትችሉ ሰዎች ያቅማቹን አግዙ
ደረቅ ጥያቄ 1.ብሉይ ኪዳን ማለት ምን ማለት ነው ? 2.የብሉይ ኪዳን መፅሐፍ ስንት ናቸው ? 3.የብሉይ ኪዳን መፅሐፍትስ በምን ቋንቋ ነው የተፃፉት ? https://t.me/andu64
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ደረቅ ጥያቄ በቤተክርስቲያናችን የሚገኙት 2 የትርጓሜ አይነቶችን ማለትም ነጠላ ትርጓሜና አንድምታ ትርጓሜ አሉ ። ጥያቄ 1.ነጠላ ትርጓሜ ማለት ምን ማለት ነው ? 2. አንድምታ ትርጓሜስ ማለት ምን ማለት ነው ? https://t.me/andu64 👈 ሼር ይደረግ ሁላችሁም ጥያቄዎች ላይ ተሳተፉ
ደረቅ ጥያቄ በቤተክርስቲያናችን የሚገኙት 2 የትርጓሜ አይነቶችን ማለትም ነጠላ ትርጓሜና አንድምታ ትርጓሜ አሉ ። ጥያቄ 1.ነጠላ ትርጓሜ ማለት ምን ማለት ነው ? 2. አንድምታ ትርጓሜስ ማለት ምን ማለት ነው ? https://t.me/andu64 👈 ሼር ይደረግ ሁላችሁም ጥያቄዎች ላይ ተሳተፉ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሰላም ቅዱሳን ተወዳጆች አላቹ ?
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи