tgindex
Tsinat Academy Grade 12

Tsinat Academy Grade 12

Статистика

Chemistry

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
889
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 055
24 постов
Вовлечённость
118,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
503
1/48двое суток
576
1/72трое суток
621

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ጥብቅ ማሥታወቂያ ገዋን ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እሁድ በቀን 26/12/2028 እንድትመልሱ ካልሆነ ግን ከሰኞ ከቀን 27/12/2028 ጀምሮ በየቀኑ የ50 ብር ቅጣት እንደሚቆጥርባችሁ እንድታውቁ አጥብቀን እናሣውቃለን። ትምህርት ቤቱ

  • 26 июл.1 08772

    Congratulations! እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን! ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል። በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን! ትምህርት ቤቱ

  • без подписи

  • የወላጅ መጥሪያ ካርድና ገዋን ከዛሬ ከሠዓት 8:30 ሠዓት ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ። ማሣሠቢያ:- ገዋን ስትወስዱ የማስያዣ 200 ብር ይከፋላል። ብሩ ገዋኑ በጤንነት መመለሡ ሢረጋገጥ ይመለሣል።

  • 22 июл.57173из Bibi3033

    ቀን፦ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ቅዳሜ) ጉዳዩ፦ በምረቃ ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ የቀረበ ጥሪ ​ለ፦ የ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች (የቀጣይ ዓመት ሲኒየሮች) ​ሰላም እንደምን አላችሁ! ​በመጀመሪያ የ 11ኛ ክፍል ትምህርታችሁን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ለቀጣዩ የሲኒየርነት ዓመታችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። ​እኛ የዚህ ዓመት (የ 12ኛ ክፍል) ተማሪዎች፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችንን ማጠናቀቃችንን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የምረቃ ፕሮግራም ላይ ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትደሰቱና ይህንን ትልቅ ቀን እንድትካፈሉን በታላቅ ደስታ እንጠብቃችኋለን። ​የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦ ​ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ​ቦታ፦ ደራሮ አዳራሽ ​ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ​የነገዋ ዓመት የትምህርት ቤታችን ተረካቢዎችና ሲኒየሮች እንደመሆናችሁ መጠን፣ በእንደዚህ ዓይነት ታሪካዊ ቀን ከጎናችን መገኘታችሁ ለፕሮግራማችን ድምቀት፣ ለእኛም ትልቅ ደስታ ነው! ​እባካችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የደስታችን ተካፋይ ሁኑ። ​በደስታ እንጠብቃችኋለን! ​የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ኮሚቴ

  • 22 июл.1 3093

    ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! 1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ 2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ 3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ 4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/ 5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ 6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት 7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ 8/ ተማሪ አፕል ታደሠ ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ

  • መፅሃፍ ያልመለሣችሁ ተማሪዎች ሣትመልሡ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን። ትምህርት ቤቱ!

  • 15 июл.1 62723

    ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል። ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 июл.43331из asritad

    без подписи

  • ፋራ ማዕከሎችም እየቀወጡት ናቸው

  • 11 июл.2 0361

    без подписи

  • 11 июл.2 1281

    без подписи

  • 11 июл.2 0401

    без подписи

  • 11 июл.2 0302

    без подписи

  • ቶታል ማዕከል አሙቀውታል

  • 11 июл.1 5681

    без подписи

  • 11 июл.1 6801

    без подписи