- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 87
- 1/48двое суток
- 99
- 1/72трое суток
- 107
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጥብቅ ማሥታወቂያ ገዋን ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እሁድ በቀን 26/12/2028 እንድትመልሱ ካልሆነ ግን ከሰኞ ከቀን 27/12/2028 ጀምሮ በየቀኑ የ50 ብር ቅጣት እንደሚቆጥርባችሁ እንድታውቁ አጥብቀን እናሣውቃለን። ትምህርት ቤቱ
Congratulations! እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን! ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል። በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን! ትምህርት ቤቱ
ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! 1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ 2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ 3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ 4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/ 5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ 6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት 7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ 8/ ተማሪ አፕል ታደሠ ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ
ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል። ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የቲሸርት ክፍያ ከፋላችሁ ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ቲሸርቶች ታትመው ስለመጡ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ማሣሠቢያ:_ ያልከፈላችሁ ተማሪዎችም ተጨማሪ ቲሸርቶች ታትመው ስለመጡ ከፍላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
без подписи
без подписи