tgindex
Последний пост
21 окт. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 737
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 527
20 постов
Вовлечённость
74,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 21 окт. 2024 г.9214из awashmart

    ሴት ፀሃፊ ይፈለጋል አድራሻ ቃሊቲ ውሃ ልማት። ደሞዝ 10,000 ብር text to. @Addis_j

  • @bolejobs አውቶ ካድ መጠቀም የሚችል የ ዲዛይን ክህሎት ያልው ፣ የሽያጭ ባለሙያ ይፈልጋል፥ የአርት ሜታል የዲዛይን ስራ ላይ የሰራ ይበረታታል ደሞዝ በስምምነት @bolejobs

  • 🦺 የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ መምህር ይፈለጋል 🦺 የማስተማር ልምድ ያለው ፣ የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል - በ ኢንጂነሪግ -  በ ሳይንስ -በአካውንቲንግ -በማናጂመንት -በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም -  በጤና  የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ። የስራ ሁኔታ Part-time   ደሞዝ በስምምነት የትምህርት እና የስራ ልምዳችሁን በ ቴሌግራም አድራሻችን 👉 @bolejobs በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

  • የኦሮምኛ  መምህር ይፈለጋል:: ደሞዝ 18,000 ብር በኦፋን ኦሮሞ የተመረቀ የትምህርት ማስረጃውን በ @bolejobs ልኮ መመዝገብ ይችላል

  • ✅ ቫት ሪፖርት ላይ፣ ታክስ ፣ የሂሳብ አያያዝ ላይ የረጂም ጊዜ ልምድ ያለው ሰው ይፈለጋል፥፥ ደሞዝ በስምምነት የቅጥር ሁኔታ በቁዋሚነት ቦታ : ቃሊቲ & ገርጂ 👉 @bolejobs

  • ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 👆🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👆 3 በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ 2 በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቀ 2 በ አካውንቲንግ የተመረቀ 2 በማናጂመንት የተመረቀ ይፈለጋል ደሞዝ በስምምነት የስራ ቦታ ቦሌ፣ አዲስ አበባ ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃችሁን @bolejobs እየላካችሁ መመዝገብ ትችላላቹ

  • የ CNC (የብረት ፕላዝማ) ባለሙያ ይፈለጋል ደሞዝ 8,500 እና ኮሚሽን በስራ መጠን @bolejobs ያናግሩን አስቸኩዋይ

  • ስራ Jobs ⛔️ቪዲዮ ኤዲተር ይፈለጋል⛔️ 👉 ብዛት 3 ⛔️ የካርቶ አኒሜሽን ችሎታ ያለው ይፈለጋል⛔️ ብዛት 1 👉 በትርፍ ሰዓት(Part time) የሚሰራ 🎯 ክፍያ በቪዲዮ @bolejobs ላይ ያናግሩን ለጀማሪዎች ቦታ አለን!

  • без подписи

  • 🏆 የቅጥር ማስታዎቂያ 🏆              👉👆👆👆 ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች የሽያጭ ባለሙያ መስፈረት : ተግባቢና የሽያጭ ልምድ ያለው በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ እንሰጣለን ፆታ : ወንድ ደሞዝ 6500  ብር  እና ኮሚሽን አድራሻ ጎሮ አዲስ አበባ ብዛት 1 @bolejobs ላይ ያናግሩን

  • የስራ ማስታዎቂያ ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ 👉 ስራው : ፕሮፖዛል መፃፍ 👉 የቅጥር ሁኔታ: በትርፍ ጊዜ(part-time) 👉 መስፈርት: ፕሮፖዛል በጥሩ ቇንቇ(እንግሊዘኛ) የመፃፍ ችሎታ 👉 ደሞዝ: በፕሮፖዛል 1000 ብር  በወር እስከ 10,000 ብር ያገኛሉ ተጨማሪ @bolejobs  ላይ ያናግሩን ⭕️ ጎበዝ ተማሪዎች ይበረታታሉ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የቃሚ ቅጥር ማስታዎቂያ 👉👆👆👆 ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች ማርኬቲንግ ባለሙያ መስፈረት : - ፈጣን፤፣ ከሰወ ጋር መግባባት የሚችል ፣ በማንኛወም የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ እንሰጣለን ብዛት 1 @bolejobs ላይ ያናግሩን

  • 19 сент. 2018 г.22,2 тыс11

    የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሊሰረዝ ነው⬇️ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርገው የታቀደው ኮንሰርት #ሊሰረዝ መሆኑን ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹልኝ ብሏል። እንደ ዘ-ሀበሻ ምንጮች ዘገባ #ቴዲ ለአዘጋጆቹ "በዚህ የሃዘን ወቅት መድረክ ላይ ወጥቼ የመዝፈን አቅም የለኝም - አልችልምም" ብሏቸዋል ተብሏል። ድምጻዊው ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት በአንድ ሳምንት ተራዝሞ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ሊደረግ የነበረ ሲሆን ባለው አለመረጋጋት የተነሳ ወደ ፊታችን #ቅዳሜ ተዘዋውሮ ነበር። ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ይኸው ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ የማይካሄድ ሲሆን መቼ እንደሚደረግ እንደማይታወቅ ታውቋል። ሰው እየሞተ መዝፈን አልችልም ያለው ቴዲ አፍሮ በነገው ዕለት ጠዋት በመድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት በቡራዩና በአካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን እንደሚጎበኝ በተጨማሪም የገንዘብ እርዳታ እንደሚያደርግ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ነግረውኛል ብሏል።

  • #update የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ከ16 ዐመታት በኋላ ዛሬ ወደ ጋምቤላ ተጉዟል።