tgindex
🕊️BH bible words📃

🕊️BH bible words📃

Статистика

🔥 ቅድስና ለእግዚአብሔር 🔥 Focus on the Gospel of Jesus Christ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
125
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 301
+35 за 4 дн.
Сутки
+17
+0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
345
40 постов
Вовлечённость
4,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 125
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
96
1/48двое суток
110
1/72трое суток
118

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሐዋሪያው ጳውሎስ መፅሐፍ ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0

  • መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17 (NASV) •••••••••• ¹⁶ መከራህን ትረሳለህ፤ ዐልፎ እንደ ሄደ ጐርፍም ታስበዋለህ። ¹⁷ ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፤ ጨለማውም እንደ ንጋት ይሆናል።

  • ‎✍️ የፊታችን ነሀሴ 8 - 10 ‎ CJ Youth 💥💥💥 ‎ ‎

  • መጽሐፈ ምሳሌ 23:26 (AMH) •••••••••• ²⁶ ልጄ ሆይ፥ ልብህን ስጠኝ፥ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ፤

  • መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 26:5 (AMH) •••••••••• ⁵እግዚአብሔርን ይፈልግ ዘንድ ልብ አደረገ፤ እግዚአብሔርንም በፈለገ ጊዜ እግዚአብሔር ነገሩን አከናወነለት።

  • 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9 (AMH) •••••••••• ⁹ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።

  • ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:13 (NASV) •••••••••• ¹³ አሁን ግን እናንተ ቀድሞ ርቃችሁ የነበራችሁ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም አማካይነት ቀርባችኋል።

  • 🕊️BH bible words📃 pinned «የእግዚአብሔር መገኘት ነገሮችን የምናይበትን መንገድ ይቀይራል https://youtube.com/watch?v=U3RW9C3KHbc&si=uD1J1BHv0q50LFRt»

  • የእግዚአብሔር መገኘት ነገሮችን የምናይበትን መንገድ ይቀይራል https://youtube.com/watch?v=U3RW9C3KHbc&si=uD1J1BHv0q50LFRt

  • 25 በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። 26 ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው። 27 እነሆ፤ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉና፤ አንተ ታማኞች ያልሆኑልህን ሁሉ ታጠፋቸዋለህ። 28 ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤ ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ። መዝሙረ ዳዊት 73:25-28

  • 🕊️BH bible words📃 pinned «ለ20 ደቂቃ ሞቶ የተነሳው ሙስሊም በሰማይ ያየው አስደንጋጭ እውነት! "ኢየሱስን አገኘሁት (የአህመድ አስገራሚ ም... https://youtube.com/watch?v=u9_OREdD3uo&si=kFfRpHC3w13z3iBn»

  • ለ20 ደቂቃ ሞቶ የተነሳው ሙስሊም በሰማይ ያየው አስደንጋጭ እውነት! "ኢየሱስን አገኘሁት (የአህመድ አስገራሚ ም... https://youtube.com/watch?v=u9_OREdD3uo&si=kFfRpHC3w13z3iBn

  • የሚለቀቁትን youtube video ተመልከቱዋቸው እኔ የተባረኩበት የተጠቀምኩበትን ነው ማጋራቹ

  • 🕊️BH bible words📃 pinned «#3 መንገዶች #​"የመጨረሻው በር የተዘጋ ሲመስላችሁ... ተአምሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው!" | Closed Do... https://youtube.com/watch?v=MIXKH7kKvsU&si=uAcnNYMrAhQgpcCJ»

  • #3 መንገዶች #​"የመጨረሻው በር የተዘጋ ሲመስላችሁ... ተአምሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው!" | Closed Do... https://youtube.com/watch?v=MIXKH7kKvsU&si=uAcnNYMrAhQgpcCJ

  • 🕊️BH bible words📃 pinned «እንዴት አንተን እያገለገልኩ ሲኦል እገባለው ነቢይ ምን ገጠመው #0939123754 Prophet Besufikad lema https://youtube.com/watch?v=yEb_VQuMg-U&si=ekia4YhHFgspcQNY»

  • እንዴት አንተን እያገለገልኩ ሲኦል እገባለው ነቢይ ምን ገጠመው #0939123754 Prophet Besufikad lema https://youtube.com/watch?v=yEb_VQuMg-U&si=ekia4YhHFgspcQNY

  • Encounter እግዚአብሔርን ማየት https://youtube.com/watch?v=8raqyp1pJ98&si=E7aDweKhVh2kCXhI

  • የገባውን ቃልኪዳኑን ያላጠፈ #ሲሸከመኝ ለዘመናት ያልሰነፈ 🥹 አወይ አባት ጉድለቴን ተሸክሞ በአደባባይ ወደዋለሁ ይላል ቆሞ 🙌 BH 𝙗𝙞𝙗𝙡𝙚 𝙬𝙤𝙧𝙙𝙨 𝙩𝙚𝙡𝙚𝙜𝙧𝙖𝙢 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 #Servant Binyam

  • https://invite-poppo.com/njepcY Download the app to meet more interesting friends from all over the world!  My ID:82522369 Online work የምትፈልጉ በዚህ ባስቀመጥኩት link app download አድርጉና ስም እና የልደት ቀን ካስገባቹ በዋላ id የሚለው ላይ =82522369 ይህን ቁጥር አስገቡ ጥያቄ ካላቹ inbox @HolyGodinme አናግሩኝ