tgindex
Giziew | ጊዜው መጽሔት

Giziew | ጊዜው መጽሔት

Статистика

“ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፣ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33 | የጊዜው መጽሔት ዓላማ፡ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት፤ መድኃኒዓለምን ማዕከል ያደረገ የወንጌል መልዕክት ማቅረብ። ልታገኙን የምትፈልጉ ከእነዚህ ስልኮች በአንዱ ደውሉልን። 0911-918194 0949-61 11 11 ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ጻፉልን @giziewmagazine www.giziew.org

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
41
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 558
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
113
40 постов
Вовлечённость
7,3%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 41
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
82
1/48двое суток
93
1/72трое суток
101

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በጥያቄዎቹ እራሳችሁን እንደፈተሻችሁ እንደተማራችሁ እምነታችን ነው። የተሳተፋችሁ ሁሉ በድጋሜ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እያልን፤ ሳምንት በተመሳሳይ ሰዐት የምንገናኝ ይሆናል። ተባረኩ!! ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

  • 📍የዚህ ሳምንት ጥያቄና መልስ ዝግጅት ቀዳሚ በመሆን ውጤት ያስመዘገቡ:                    🥇Mete Alex           🥈Mita Wubetu                        🥉እግዚአብሔር ያያል ለተሳተፎችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!! ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

  • ጥያቄ 10: የትኛው ነብይ ነው እንዳያገባና እንዳይወልድ የታዘዘው?

  • ለ 🥉 ደረጃ የመለያ ጥያቄ፤ እግዚአብሔር ያያል፣ Meazii M፣ Masti እና Mulu Ay አቻ ውጤት ስላስመዘገቡ የመለያ ጥያቄ ለአራቱ ብቻ ይኖራል።

  • ጥያቄ 9. ሴት ልጁን ሕይወቷን ያሳጣ ስእለት የገባው ዳኛ የትኛው ነው?

  • ለ 🥇 ደረጃ የመለያ ጥያቄ፤ Mita Wubetu እና Mete Alex አቻ ውጤት ስላስመዘገቡ የመለያ ጥያቄ ለሁለቱ ብቻ ይኖራል።

  • 📍ጥያቄና መልሱ በዚህ ተጠናቋል። የተሳተፋችሁ በሙሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ውጤት ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ የምንገልጽ ይሆናል።

  • ጥያቄ 8. በቀርሜሎስ ተራራ ስንት የአሼራ/የማምለኪያ ዐፀድን ነብያት ነበር የታደሙት?

  • ጥያቄ 7. አንድ ምዕራፍ ብቻ ያላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ስንት ናቸው?

  • ከዚህ በመቀጠል የሚለቀቁትን ጥያቄዎች የመለሰ ሰው ሁለት ሁለት ነጥብ የሚያገኝ ይሆናል።

  • ውድ የቻናላችን አባላት፣ በየጊዜው ይህንን ቻናል ስለምትከታተሉ እና በጥያቄና መልሱ ስለምትካፈሉ ከልብ እናመሰግናለን። አሁን ደግሞ ጥቂት ደቂቃ ወስደን ወዳጅ ዘመዶችን ወደ ቻናሉ የምንጋብዝበት ጊዜ ነው። በዚህ ቻናል፣ የናንተን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ፣ በርካታ ጠቃሚ መረጃዎች እና አስደናቂ የአምላክ ሥራዎችን በየጊዜው እንለቃለን። እናንተም ተጠቅማችሁ ሌሎችም እንዲጠቀሙ አሁን ጥቂት ደቂቃ እንወስድና ወዳጅ ዘመዶቻችን እንጋብዛለን። ይህንን ሊንክ https://t.me/giziew7  ቢያንስ ለ10 ሰው በመላክ እና ቻናሉን እንዲቀላቀሉ በመጠየቅ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። ከአምስት ደቂቃ በኋላ ወደ ጥያቄና መልስ ውድድሩ እንመለሳለን። ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

  • ጥያቄ 6. “ጻድቅ ግን በእምነቱ በሕይወት ይኖራል” የሚለው ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው የትላይ ነው? ጥቅሱን ጥቀስ።

  • ጥያቄ 5. "አንተ ግን ጥሩውን ጠጅ እስካሁን አቆይተሃል።" የሚለው የሚገኘው በየትኛው መጽሐፍ ነው? ሀ) በማቴዎስ ለ) በሉቃስ ሐ) በማርቆስ መ) በዮሐንስ

  • ጥያቄ 4. “ቦአኔርጌስ” የሚል ቅጽል ስም የተሰጣቸው ሐዋርያት ማን እና ማን ናቸው?

  • ጥያቄ 3. በቆጵሮስ ጳውሎስን የተቃወመው ጠንቋይ ስሙ ማን ነበር?

  • ጥያቄ 2. የሞዓብን ንጉሥ ዔግሎን የገደለው ማን ነው? ሀ) ሻምጋር ለ) ኢዩ ሐ) ኦትኒኤል መ) ጌዲዮን።

  • ጥያቄ 1. ገንዘብ በመክፈል የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን ማግኘት የፈለገ ማን ነው?

  • ጥያቄና መልሱን በተመለከተ ▶️ጥያቄና መልሱ በሳምንት 1 ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን ዘወትር አርብ ምሽት 2:30 ላይ የሚካሄድ ይሆናል። 💭ጥያቄና መልሱ 8 ጥያቄዎች ሲኖሩት፤ ውጤት ለመለየት ካስፈለገ 1 ተጨማሪ/bonus ጥያቄ ይኖረዋል። 🕑እያንዳንዱ ጥያቄ በ 3 ደቂቃ ልዩነት የሚለቀቅ ይሆናል። ዘግይቶ የተመለሰ ጥያቄ ነጥብ አያሰጥም። 🔔በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የጊዜው የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ መሆንዎ ብቻ በቂ ነው። https://t.me/giziew7 🎁ጥያቄውን ቀድሞ በመመለስ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ 3 ሰዎች ተሸላሚ ይሆናል። ‼️አንድ ጊዜ የተጻፈን መልስ ማስተካከል/Edit ማድረግ አይቻልም። Edit የተደረገ መልስ ነጥብ አያሰጥም። መልካም ዕድል!! ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

  • 🎉 ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🎉 ሳምንታዊው የጥያቄና መልስ ውድድር ለ39ኛ ዙር ዛሬ ማታ 2:30 ላይ የሚቀጥል ይሆናል። በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የጊዜው የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ መሆንዎ እንዳይረሳ። https://t.me/giziew7 ሁላችሁም በጥያቄና መልስ ውድድሩ ላይ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ከወዲሁ እንጋብዛችኋለን። ተባረኩ!! ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

  • በጥያቄዎቹ እራሳችሁን እንደፈተሻችሁ እንደተማራችሁ እምነታችን ነው። የተሳተፋችሁ ሁሉ በድጋሜ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እያልን፤ ሳምንት በተመሳሳይ ሰዐት የምንገናኝ ይሆናል። ተባረኩ!! ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram

Giziew | ጊዜው መጽሔት — tgindex