tgindex
አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ

አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ

Статистика

የዮሐንስ ራዕይ 22፥11-14 «ዐመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኩሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደ ፊት ይቀደስ አለ። እንሆ፥ በቶሎ እመጣለኹ፥ለያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋራ አለ። አልፋና ዖሜጋ፥ፊተኛውና ዃለኛው፥ መዠመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ➘➘➘ ☞ @christian930 ግሩፕ፦ @AlphaOmega930 📩☞ @Kyrieelesion

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 771
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 446
24 постов
Вовлечённость
38,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
659
1/48двое суток
755
1/72трое суток
814

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг.78842из Ewnet1Nat

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 авг.1 924236

    https://t.me/Ewnet1Nat/18587?single

  • 6 авг.706343из Ewnet1Nat

    የብርሐን ሰራዊት የሆኑ ለውጊያ የተዘጋጁ በስተቀኝ ግንባር ሲሰለፉ በስተግራ ግንባር ደግሞ የጨለማ ሰራዊቶች ተሰልፈዋል፡፡ በሁለቱ መሐል የተተወ የፈሪ ምድር የሚሉት ሥፍራ አለ፤ በሁለቱ ኃይላት አንፃር ድጋፍ የሚሰጡ ወይም የሚተባበሩ ስፍራቸውን ከየሚደግፉት ሰራዊት ጎን ቆመው ውጤቱን ይጠባበቃሉ፡፡ አንድ እንግዳ ነገር በፈሪው ምድር ላይ ይታያል፡፡ ውስን ቁጥር ያላቸው ሰዎች በዚያ በተተወ ምድር ወደ ሥራቸው ይሄዳሉ ውለውም በዚያው ይመለሳሉ፡፡ በማናቸውም ሰዓት ውጊያ በሚነሳበት የውጊያ ወረዳ ላይ የሰላም ቀጠና ሳይሆን በነዚህ ሰዎች ግን ማንም የማይከሰትበት ምድር ነው ብለው ያምናሉ፡፡ ውጊያው ሲነሳ ግን ከማንም በላይ አደጋው ውስጥ የሚወድቁ እነዚህ የዋሃን አለአስተዋዮች ናቸው፡፡ ዛሬ በቤተ ክርስቲያን ለቅዳሴውም ለኪዳኑም ማልደው የሚገኙ ሰዎች በቅንነት የሚያደርጉት ቢሆንም ከዚህ አዋጅ መውጣት በኋላ ከሥፍራው ራሳቸውን ቢያርቁና የግል ጸሎታቸውን በቤታቸው ቢያደርጉ መልካም እንደሆነ ይመከራሉ ።» 📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 6 ገፅ 7 ተጻፈ 19/04/2007 ዓ.ም

  • 6 авг.530129из Ewnet1Nat

    የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። #ክፍል_፮🔥🔥🔥

  • 31 июл.1 14020

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 06719

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.9365418из Ewnet1Nat

    ክፍል ፩

  • 31 июл.4 3601115

    видео или голосовое, без подписи

  • 26 июл.1 25830из Ewnet1Nat

    https://t.me/+es-pqT9lZoA3NzVk

  • 25 июл.1 1957

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 080647из Ewnet1Nat

    🟢🟡🔴 ሐምሌ 19 | የትንሣኤ ዘመን አሻጋሪ ሊቀ መልእክ #ቅዱስ_ገብርኤል በዓሉ ነው። በዚህችም ቀን ሕፃኑ #ቅዱስ_ቂርቆስና እናቱ #ቅድስት_ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። እርሱም ከእቶን እሳት አዳናቸው። #ቅዱስ_ቂርቆስ 3 ዓመቱ ሳለ እናቱ መከራን ሸሽታ ወደ ሮሜ ሄደች። እዛም ግን መከራ ጠበቃት። ከዚህም መኰንኑ በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ። የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጎድጓድ ሆነ። ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት። ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።  ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች። ከዚህም በኋላ ጸናች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነችው። ልጇንም "ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ፤ እኔም ልጅህ ነኝ" አለችው።  ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት አለች። ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ። ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ #ቅዱስ_ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና።  ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጎትቷቸው አዘዘ። ከእግዚአብሔርም የታዘዘ #መልአክ አዳናቸው። መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው። ● ኢትዮጵያውያን ጻድቃን አባቶቻችን #አቡነ_አፍቅረነ_እግዚእ የልደት በዓል #አቡነ_እፍረተ_ጊዮርጊስ የዕረፍት በዓላቸው ነው። አምላከ #ቅዱስ_ገብርኤል እኛንም ከመከራ እሳት፣ ከኃጢአት ስጥመት ያድነን።              #እንኳን_አደረሳችሁ።           ▸ T.me/Ewnet1Nat ◂

  • 17 июл.1 3094110из Ewnet1Nat

    ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን እና ካህናት፣ ጳጳሳት ለ30 ዓመታት ያህል (ከሰኔ 27/1988 ዓ.ም ጀምሮ) ያልተፈታውን ውግዘት ያላዳመጣችሁት አዳምጡት። 📌 ራሳቸው ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ከምዕመናን ስለውግዘቱ ምንነትና ምክንያት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በወቅቱ የሰጡት መልስ ነው። 🌄 ለበለጠ መረጃ፦ https://t.me/aleqayalew ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀሉ!

  • 16 июл.1 255339из Ewnet1Nat

    ☝️☝️☝️ "ከተወገዘ ካህንና ከማያምን ሰው ጋር መጸለይ አይገባም። በቤትም ውስጥ ቢሆን ከእርሱ ጋር የጸለየ ይሻር።" (ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 13፥560) 👇👇👇 #ለታሪክ_ትቀመጥ!! ሐምሌ ፰ | ፪ ሺ ፲፰ t.me/Ewnet1Nat

  • 14 июл.3 274483

    ☀️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል ልዩ መግለጫ 07- 11- 2018 ዓ.ም

  • 14 июл.3 181262

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл.1 1482414из Ewnet1Nat

    🔥🔥🔥የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። 👉 ክፍል 1

  • 14 июл.1 146304из Ewnet1Nat

    🔥🔥🔥የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። ሐምሌ ፯ ፪ሺ ፲፰ ዓ ም ዕለተ ማክሰኞ። በPDF ለማንበብ 👇👇👇

አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ — tgindex