tgindex
የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch

Статистика

#ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን ክንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስክነግር ድረስ አቤቱ አትተወኝ #መዝሙር_ዳዊት 70 ( 71 ) 15 – 18 ++++++++++++++++++++++ "የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰዉ ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደዉ፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። "የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።" #ትንቢተ_ህዝቅኤል 33፡4-5

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 744
+13 за 5 дн.
Сутки
+8
+0,29%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
728
33 постов
Вовлечённость
26,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 34
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
478
1/48двое суток
547
1/72трое суток
590

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ‹‹የእኔ ጸሎት ጥሬና ብስል ነው›› የግብር (የስራ) መጠሪያቸው ስም ሆናቸው እንጅ ትክክለኛ ስማቸውን የሚያውቅ አልተገኘም። ትግራይ አካባቢ ከሰላ ከተባለ ቦታ መወለዳቸው ይነገራል። ደሴ ከተማ የገቡት በ1963 ዓም ገደማ ነው። ከዚህ ያለፈ ታሪካቸውን የሚያውቅ የለም፡፡ (በወቅቱ አጥብቆም ለማወቅ ሲል የጠየቀም የለ😢) ስለወላጆቻቸውም የታወቀው በየወሩ በ29 በእናታቸው ስም አመተ እግዚእ፣ በአባታቸውም ስም ገብረ ትንሣኤ በደሴ መድኃኔዓለም በጸሎት እንዲታሰብ ያደርጉ ስለነበር ነው። ‹‹እኔ ለአርአያነት የሚያበቃ ሥራ የለኝም፤ ለምነሽ እንጂ ተናግረሽ ኑሪ አልተባልኩም›› የሚሉት እማሆይ ለምነው ባገኙት ሁሉ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን፣ አስታማሚ ያጡትን፣ በችግር የተቆራመዱትን፣ በመንገድ የደከሙትን መርዳት ሆነ ሥራቸው፡፡ መገለጫ የሆነው ስማቸው የወጣው ግን እለት እለት ባቄላ ቀቅለው ደሴ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም በር ላይ ቆመው ‹ስለ መድኃኔዓለም> እያሉ ለምዕመንም ለነዳያንም ስለሚያድሉ ነበር፡፡ እማሆይ ባቄላ ታኅሣሥ 21 ለ22 አጥቢያ በ2000 ዓ.ም ነፍሳቸው ከሥጋቸው ተለየች፡፡ (ከብዙ በጥቂቱ) ይቆየን 🙏

  • የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch pinned «https://youtu.be/DWbSWtBkX8s?si=m_wxFlTBtUz2lViI 🔥🔥🔥አባ አምኃ ኢየሱስ 🔥🔥🔥 " አ ል ጫ ዎ ቹ''»

  • https://youtu.be/DWbSWtBkX8s?si=m_wxFlTBtUz2lViI 🔥🔥🔥አባ አምኃ ኢየሱስ 🔥🔥🔥 " አ ል ጫ ዎ ቹ''

  • 8 авг.1 0202711

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 1 ከ1፡08፡28 እስከ 1፡14፡20 የተወሰደ ምክር እና በፍልሰታ ጾም መከዎን የሚጠበቅብን ሥራ !!! ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም። «የድንግል የፍልሰታ ጾም ከፊታችን መጥቷል፤ እንግዲህ ታላቁን መዳን ፤ ታላቁን ሚስጥር ፤ ታላቁን መንፈሳዊ ገበያ የምትገበዩበት የጾም ጊዜ ነው። እሷ ፊት የምንወድቅበት ሰዓት ነው። ምህረቷን፣ ምልጃዋን፣ በረከቷን እምንጠይቅበት ጊዜ ነው። እግዚአብሔር ፊት ፈቃድ እና ሃሳባችን፣ ጥያቄያችን፣ በውስጣችን ያለው ሁሉ ህመማችን፣ ቁስላችንን ሁሉ ነግረናት እሷ ወስዳ በልዑል ፊት አቅርባ፤ በአብርሃሙ ሥላሴ ፊት አቅርባ፤ በፀባኦት አቅርባው፤ መልስ የምናገኝበት የጾም ሰዓት ነው። በዚህ አጋጣሚ ይህንን የጾም ጊዜ የ2014 ዓ.ም የፍልሰታን ጾም ለመላ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች የማስተላልፈው መልእክት ቢኖር :- ቸሩ መድኃኒዓለም እንደገባልን ቃል፤ ለሕዝቦቹ እንደገባላቸው ቃል፤ ለአባቶቻችን እንዳጸናው ቃል፤ የኢትዮጵያ ትንሣኤን አፍጥኖ እና ሕዝቦቹን ቶሎ ታድጎ፤ ቃሉን አስቦ በፍጥነት መልስ እንዲሰጠን፤ እኛ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በምድር ላይ እየተናወጸ ባለ ትውልድ መሃል እጅግ ውስን የሆንን በቁጥር ትንሽ ሆነን ያለን ሕዝቦቹን እንዲጎበኝ፤ ለመልካሙ ሰዓት፣ ለትንሣኤው እንዲያበቃን፤ እንዲያፈጥነው ሰዓቱን፤ ከወደረኞቻችን፣ ከጠላቶቻችን፣ ከሚያሳድዱን፣ ከሚነቅፉን ከሚተቹን፣ ከሚያስሩ ከሚገድሉን ሁሉ ታድጎን እና ጠብቆን ለብርሃኑ ሰዓት ለኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዲያበቃን ጊዜዉን እንዲያፈጥነው ሁላችንም ይችን ጾም ሰዓት፤ የመጀምሪያ ንስሐ እንድትገቡ ሁላችሁም፤ ሁላችንም ንስሐ ቅድሚያ በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ፤ ቅድሚያ በእናታችን ፊት ንስሐ፤ ከዛ በኋላ ደግሞ ጥያቄያችን ይሄው :- //ትንሣኤያችን ይፍጠን! ብርሃኑ ይምጣልን! አፍጥነው ቸሩ መድኃኒዓለም! አልቻልነውም ይህንን ክፉ ዘመን! ይህን ክፉ ትውልድ! በውስጡ መግባት መውጣት በፍጹም የማይቻል ነው። እጅግ አስቸጋሪ ትውልድ ነው! መቆሚያ መቀመጫ ያሳጣ ትውልድ ነው! የናቀህ ትውልድ ነው! ትሁታኖችህ፣ ቅኖችህ፣ የዋህ ሕዝቦችህ ሁሉ ተጨንቀዋል! ተጨፍጭፈዋል! ተሳደዋል! ተቀጥቅጠዋል! በዘመን ሁሉ ያልተሰማ ግፍ ተፈጽሞባቸዋል! ቸሩ መድኃኔዓለም ጊዜውን አሳጥረው! ጠላቶቻችን ለምን እድሜ በተቸራቸው መጠን ለንስሐ ከመዝለቅ ይልቅ፤ ጭራሽ ባንተ ላይ ክፋትን በደልን መፈጸምን እንደሥራ ይዘውታል! ተሰምቶም ታይቶም የማይታወቅ ወንጀልን መፈጸም እንደተግባር አርገውታል! ስለዚህ ቸሩ መድኃኔዓለም እኛም ህሊናችን ሰው ነን እና መሸከም አልቻልንም። መከራው ከብዷል! ሕዝቦችህን በፍጥነት ታደጋቸው! ወገኖችህን ታደጋቸው! እንደቃልህ እንደቃልኪዳንህ ኢትዮጵያን አስብ! ወደ ትንሣኤዋ አብቃት! የክብርህ መገለጫ እና መመስገኛ ምድርም አድርጋት! ርስተ ድንግል ናትና ስለ እናትህ ስትል እኛንም ተለመነን። የወደድከውን ያከበርከውን ቃልህን ለዓለም ሁሉ እንድናበራ እኛ ባሮችህ ደግሞ በሰዓቱ ደርሰን ደስ እንድናሰኝህ አድርገን። ዓለም በሙሉ ደግሞ እንደቃልህ በኢትዮጵያ ገዥነት ብርሃን እንዲፈስለት፤ ቃልህ እንዲፈስለት፣ ክብርህ ሁሉ እንዲፈስለት፤ ብርሃን ሁሉ ምድሪቱን እንዲከድን ፈቃድህ ይሁን። ቸሩ መድኃኔዓለም አፍጥነው።// ብላችሁ ይህንን የጸሎት ጊዜ ፣ ይህንን የስግደት ጊዜ፣ ይህንን የምልጃ የልመና ጊዜ፣ ይህንን ሱባኤ፣ ይህንን የድንግልን መማለጃ ጊዜ ተጠቀሙበት ወገኖቼ። በአንድ ሃሳብ በአንድ ፈቃድ ሆነን ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች፤ ይህን ከፍተኛ ርዕሳችሁ አድርጋችሁ፤ እንድትቀርቡ አሳስባችኋለሁ።... ...ጾሙንም መልካም ጾም ፤ መልካምን ነገር የምንሰማበት ፤ እግዚአብሔርም በበረከት የሚጎበኘን እግዚአብሔርም ድምጻችንን በእናታችን በኩል ሰምቶ መልስ የሚሰጠን እንዲሆን ፈቃዱ ይሁንልን ! አሜን ።»

  • 8 авг.737141

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 1 ከ1፡08፡28 እስከ 1፡14፡20 የተወሰደ ምክር እና በፍልሰታ ጾም መከዎን የሚጠበቅብን ሥራ !!! ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም። 👇👇👇

  • 7 авг.773202

    በካህናት፣በሊቃነ ካህናትና በምእመናን፣ አንደበት እስከ ዕለተ ምጽአት ስትመሰገን ትኖራለች፡፡ (ቅዳሴ ማርያም 43) እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሠላም አደረሳችሁ!አደረሰን! #ጾመ ፍልሰታ ንጉስ ሰሎሞንም በመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲ ላይ «ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፤ ወዳጄ ሆይ ተነሽ፡ ውበቴ ሆይ ነይ» ብሏል። እዚህ ላይ «ወዳጄ …ዉበቴ»” የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ። ክቡር ዳዊት መዝሙር ፵፬ ቁጥር ፱ ላይ « ወትቀውም ንግስት በየማንከ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኍብርት ፤ በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች» እንደሚል ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ቤዛነቱን ከፈጸመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ እንደ ዐረገ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በቀኙ ትቀመጥ ዘንድ «ተነሽ ነይ» አላት ። እንግዲህ ይህንና የመሰለዉን ሁሉ ይዘን የእናታችንን ዕረፍቷን ትንሣኤዋን እንዘክራለን እንመሰክራለንም። ጾሙን አጋንንትን ድል የምንነሳበት፣ ስለ ሀገረችን ኢትዮጵያ የምንፀልይበት አና የበረከት ያድርግልን !

  • 6 авг.7233из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን = ኃይለ መስቀል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ናዝሬት 30/11/2018 ዓ.ም ክፍል= ፪

  • 6 авг.8182из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን = ኃይለ መስቀል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ናዝሬት 30/11/2018 ዓ.ም ክፍል=፩

  • 6 авг.8252из Biruk

    без подписи

  • 6 авг.8542из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ 30/11/2018 ዓ.ም

  • 6 авг.7873из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ክንፈ ሚካኤል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ናዝሬት ቁጥር=2 30/11/2018 ዓ.ም

  • 6 авг.7466из Biruk

    без подписи

  • 6 авг.6946из Biruk

    без подписи

  • 6 авг.5626из Biruk

    без подписи

  • 6 авг.54746из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  = ባህር ዳር በ 30/11/2018 ዓ.ም የተለቀቀ ገብረ ማርያም እንዳቀረበው ክፍል =፩ 📌የቋንቋ አጠቃቀሙ ቀጥታ እህታችን የገለጸችበት ስለተጠቀምኩት በዚያ ዘየ ይረዱት በደንብ አዳምጡት

  • 6 авг.5574из Biruk

    без подписи

  • 6 авг.5844из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  = ባህር ዳር በ 30/11/2018 ዓ.ም የተለቀቀ ገብረ ማርያም እንዳቀረበው

  • 6 авг.5913из Biruk

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አሰላ በ 30/11/2018 ዓ.ም የተለቀቀ

  • 6 авг.61542из Biruk

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ 🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ። ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11 በ 30/11/2018 ዓ.ም  እጅግ ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል በደንብ አዳምጡት 👇👇👇

  • 5 авг.742183

    https://youtu.be/YLw7A0YozHM