tgindex
አዲስ ምልከታ🌍

አዲስ ምልከታ🌍

Статистика

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 805
+7 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
586
25 постов
Вовлечённость
20,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
482
1/48двое суток
552
1/72трое суток
595

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ፣ ክፍል 3፦ መጽሐፈ ሄኖክ በሰፊው ሲዳሰስ። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-3-%E1%88%98%E1%8C%BD…

  • https://youtu.be/Qi_5I32fxwE

  • በእስኮትላንድ እና "Scythians" መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? የሚስጥር ማህበረሰቦች፣ ፍሪሜሶንሪ እና ቴምፕላሮች ከእስኮትላንድ ጋር ብዙ ታሪክ ያላቸው መሆኑ ምክንያቱ ምንድን ነው? የሮዝቻይልድ ቤተሰብም ተመሳሳይ ግንኙነት ያላቸው ለምን ይሆን? ከዛሬዋ ሩሲያ እና ዩኪሬን አከባቢ ተነስተው ወደ እስኮትላንድ እንዴት ይሆን የሄዱት? እንዲሁም በአየርላንድም የሚገኙት እነዚህ ህዝቦች ታሪካቸው ምን…

  • ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ተያይዞ እጅግ ብዙ ፍንጮች የሚሰጠን "eurasian steppes" በመባል የሚታወቀው ጂኦግራፊያዊ ክፍል ነው። ይህ አከባቢ ብዙ ህዝቦችና ነገዶችን ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ብዙ ፍልሰቶች የነበሩት ነው። ከነዚህም ውስጥ፣ ከሞንጎሊያ እና ሳይቤሪያ አከባቢ ወደ ካውካሰስ ቀጠና ማለትም የዛሬ አርመንያ እና ከፊል ኢራን ወዳሉበት አከባቢ የፈለሱ ህዝቦች አሉ። በኋላም ወደ አውሮፓ በተለይም…

  • ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5…

  • видео или голосовое, без подписи

  • መጽሐፈ ሄኖክ እነዚህን የወደቁ መላእክት ሲጠቅስ በተደጋጋሚ "ትጉሃን" የሚል ቃል ይጠቀማል። ነገር ግን የቃሉ ትርጉም ምንድን ነው? "Wolf Leslau" የተሰኘው ምሁር በጻፈው የግዕዝ-ኢንግሊዘኛ ዲክሺነሪ ላይ ይህንን እናገኛለን። ይህ ምሁር ሴሜቲክ ቋንቋዎችን ግዕዝ ቋንቋም ጨምሮ ያጠና፣ በስራውም ከአፄ ኃይለ ስላሴ ሽልማትን ያገኘ ሰው ነው። እብራይስጥ፣ አረማይክ፣ ግዕዝ፣ አካዲያን ካጠናቸው ውስጥ ይገኛሉ።…

  • በድጋሚ ለማስታወስም ያህል፣ መጽሃፈ ሄኖክም ሆነ መጽሃፈ ኩፋሌ፣ እነዚህን የወደቁ መላእክት እና ልጆቻቸውን በተመሳሳይ አጠራር ነው የሚጠሩት። ይህም መላእክት መሆናቸውን በደምብ የሚያረጋግጥ ነው። - መላእክቱን:- "መላእክተ ሰማይ"፣ "ትጉሃን" ብለው ይጠራሉ። - ልጆቻቸውን ደግሞ:- "ረዓይት" ብለው ይጠራሉ። በተጨማሪም እነዚህ መጻህፍት፣ መላእክቱ የሰዎችን ሴት ልጆች እንዳገቡና ከነሱም ልጆችን እንደወለዱ…

  • መጽሃፈ ኩፋሌም በበኩሉ፣ ከኖህ ውሃ ዘመን በፊት እና በኋላ ስላለው ዘመን እጅግ ብዙ መረጃን የያዘ ነው። እንዲሁም፣ ልክ እንደ መጽሃፈ ሄኖክ ሁሉ ይህም መጽሃፍ ስለ "ደቂቀ ሴት" ነው የሚያወሳው ቢባልም ይህ መጽሃፍ ግን ከመጽሃፈ ሄኖክ ጋር ፍጹም በሚስማማ መልኩ ስለወደቁት መላእክት፣ ስለ ልጆቻቸው እና እንዴትም እንደተቀጡ የሚዘረዝር ነው። ከዚህም በተጨማሪ ለታሪካችን እጅግ ወሳኝ የሆነውን አንድ ጉዳይ…

  • ወደዚህ ታሪክ ከመግባታችን በፊት ግን በድጋሚ ወደ መጽሐፈ ሄኖክ ተመልሰን 300 ክንድ ቁመት አላቸው ስለተባሉት ኔፍሊም፣ ስለ መላእክቱ፣ ቅጣታቸውስ ምን ነበር የሚለውን በሰፊው እንዳስሳለን። ስለዚህም ቀጣዩ ክፍል ስለዚህ ይሆናል። ከሱም ቀጥሎ ወሳኝ መረጃን ስለያዘው መጽሐፈ ኩፋሌ እንመለከታለን።

  • ታዲያ እነዚህ ወደኋላ ሾጠጥ ያሉ አጽሞች ብዙ ጊዜ የነገስታት ነበሩም ይባላል። አንዳንዴም ነገስታቱ ራሳቸው እንደ አማልክትም ይመለኩ ነበር የሚሉ ጥቂት አይደሉም። እነዚህ አጽሞች ባቢሎን አፈ-ታሪክ ውስጥ የነበሩት የ አኑናኪ አጽሞችም እንዲሁ አይነት ነበሩ የሚሉም አሉ።

  • ታዲያ እነዚህ ወደኋላ ሾጠጥ ያሉ አጽሞች ብዙ ጊዜ የነገስታት ነበሩም ይባላል። አንዳንዴም ነገስታቱ ራሳቸው እንደ አማልክትም ይመለኩ ነበር የሚሉ ጥቂት አይደሉም። እነዚህ አጽሞች ባቢሎን አፈ-ታሪክ ውስጥ የነበሩት የ አኑናኪ አጽሞችም እንዲሁ አይነት ነበሩ የሚሉም አሉ።

  • ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ተያይዞ እጅግ ብዙ ፍንጮች የሚሰጠን "eurasian steppes" በመባል የሚታወቀው ጂኦግራፊያዊ ክፍል ነው። ይህ አከባቢ ብዙ ህዝቦችና ነገዶችን ያቀፈ ሲሆን በውስጡም ብዙ ፍልሰቶች የነበሩት ነው። ከነዚህም ውስጥ፣ ከሞንጎሊያ እና ሳይቤሪያ አከባቢ ወደ ካውካሰስ ቀጠና ማለትም የዛሬ አርመንያ እና ከፊል ኢራን ወዳሉበት አከባቢ የፈለሱ ህዝቦች አሉ። በኋላም ወደ አውሮፓ በተለይም ዩክሬን፣ ደቡብ ሩሲያ፣ ሃንጋሪ አአባቢዎች በተለያየ ጊዜ የፈለሱ ናቸው። በነዚህ አከባቢዎች ማለትም ከኢራን ጀምሮ እስከ ደቡብ ምስራቅ አውሮፓ የነበሩ ህዝቦች ልዩ ልዩ መገለጫዎች ነበሯቸው። - western scythian የሚባሉት ነገዶች ልዩ የሆነ የህዝብ አስተዳደር፣ እጅግ ረጅም ቁመት (ከ 1.80 - 2 ሜትር)፣ ቀይ/ወርቃማ ፀጉርና ሰማያዊ ዐይን ነበራቸው። ከሁሉ ረዘም ያሉትም ከነሱ ውስጥ elite የሆኑት ነበሩ (በአንፃራዊነት በዘመኑ የነበሩት የሜዲትራኒያን ህዝቦች ከነሱ በ 20-30 ሴንቲሜትር ያጥሩ ነበር) - የተለየ ወደ ኋላ ሾጠጥ ያለ የአንጎል አጥንት ቅርጽ (elongated skulls) ያላቸው ነበሩ። እነዚህም ጭንቅላታቸው ከኖርማል ሰው የገዘፈ እና ወደኋላ የተመዘዘ ቢሆንም የዘርፉ ተመራማሪዎች ግን ነገሩ ሆን ተብሎ የህፃናትን ጭንቅላት ጨምቆ ቅርጽ በማስቀየር የተገኘ (artificial cranial deformation) ነው ይላሉ። እናም ባለ ሾጣጣ ጭንቅላቶቹ ብዙ ጊዜ elites ነበሩ። - በነዚህ አከባቢዎች በተለያየ ጊዜ የሰውን ስጋ የመብላት ባህል ነበር። በተለይም "androphagi" ወይም ሰው-በሊታ የተባሉ የ scythian ነገዶች ይታወቁ ነበር። ይህን ሰፊና ውስብስብ ርዕስ (እና ከኔፍሊም ታሪክ ጋር ያለውን ቁርኝት) ወደፊት በደምብ እንዳስሳለን።

  • ድብቁ የኔፍሊም ታሪክ። ክፍል ሁለት፦ ኔፍሊም በብሉይ ኪዳን። ከታች "Instant View" የሚለውን በመንካት ገብተው ያንብቡ። https://telegra.ph/%E1%8B%B5%E1%89%A5%E1%89%81-%E1%8B%A8%E1%8A%94%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5…

  • The company is called Mesh for a reason, because they're focused on Mesh Networking, which is further proof that this is not satellites communicating by sending the light through the air. And if the "satellites" were flying at VERY high speeds around the…

  • The company is called Mesh for a reason, because they're focused on Mesh Networking, which is further proof that this is not satellites communicating by sending the light through the air. And if the "satellites" were flying at VERY high speeds around the globe like they say they are, making them properly send that laser light to each other, while maintaining the formation of a massive mesh network, is just simply impossible. But if they are stationary and connected via fiber optic, then you have no problem weaving them together in a mesh. Now we can even go further and say the mesh can be wireless as long as the nodes (that is, the satellites) are stationary... yeah, we can and it's another proof of flat earth in itself, but there is another problem with that The Starlink satellites are found within the altitude range of the Ionosphere, which is a sea of ions (plasma). So sending laser light within that sea of ions just disrupts the laser because it becomes absorbed by the ions it interacts with on the way. And that defeats the purpose of laser light to begin with: a focused beam of powerful light that isn't scattered and reaches its target reliably. And this brings us back to the first position: those satellites will be (or even already are), connected with fiber optics cables. The fact that they haven't acquired Mesh Optical until now does not mean that they don't already use that technology.

  • If they ever tell you that Starlink satellites are proof of the globe, show them this. A bunch of "satellites" tied together with fiber optic cables is only possible if they're balloons floating over a flat earth. The company mentioned in this video, Mesh Optical Technologies, is a company that designs and manufactures optical systems and optical transceivers for AI data centers and space communications. Their flagship product, the Alpha C1 transceiver, converts electrical signals into light for high-speed transmission over fiber optics.

  • видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.859132

    ታዲያ ያ የሚሆንበት ምክንያት ሰዎቹ ገንዘባቸውን ወደ ላቀ ሀብት አሳድገው ቤተሰብ መስርተው ከትውልድ ትውልድ ስለማስተላለፍ ማሰብ ስለሚጀምሩ ነው። ያም ሲሆን ከትውልድ ትውልድ ለዘመናት የሚተላለፈው የትየለሌ የኃጠኢት ገንዘብ፤ እጅግ ግዙፍ፣ ማንም የማሰገዳደረው ኢምፓየርን ይገነባል። ከላይ የጠቀስናቸውን ፊልሞች ስንመለከት፣ የመጀመሪያው ላይ፣ ዋና ገጸ ባሕሪው ቀጣይ ትውልድ ሳይተካ ይሞታል። የሁለተኛው ላይ ደግሞ ሚስትና ልጆች ቢኖሩትም ሚስቱ እና ልጆቹ ይጠሉታል፣ ክፉ ሰው ነው ብለው ያስባሉ፣ በዚያም ምክንያት የሱን ገንዘብ አይፈልጉም ስለዚህም ሀብቱ ከምንም ሳይሆን ይቀራል፣ ትውልድ ተክቶ ኢምፓየር መገንባቱ ፉርሽ ሆነ ማለት ነው። ስለዚህም፣ ለሚያስተውል ሰው፣ የነዚህ ፊልሞች መልእክት፦ "እንደ እኛ ትላልቅ ማፊያ እና የተለየ ሀብት ያላቸው ሚስጥር ማህበራትን መመስረት አትችሉም፣ በፍጹም የኛ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፤ የኛን አይነት ግዙፍ አቅም መገንባት አትችሉም፤ ተስፋ ቁረጡ " የሚል ይሆናል ማለት ነው።

  • видео или голосовое, без подписи

አዲስ ምልከታ🌍 — tgindex