tgindex
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

Статистика

በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
23
Всего постов
49
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 933
+8 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
996
40 постов
Вовлечённость
20,2%
к подписчикам
Постов в день
3,3
всего 49
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
951
1/48двое суток
1 089
1/72трое суток
1 175

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 14 авг.7721210

    без подписи

  • 14 авг.7601813

    без подписи

  • 13 авг.1 0734715

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.1 0007216из Ewnet1Nat

    🟢🟡🔴 ነሐሴ 7 | ጽንሰታ (ቁጽረታ) ለእግዝእትነ ማርያም - የድኅነታችን መነሻ ቀን፨ ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት «ጥንተ መድኃኒት ፤ የድኅነት መነሻ ቀን» ሲሉ ይጠሯታል። ስለ ምን ነው ቢሉ፦ 🌹 ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተፀነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው። 🌹 አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ ፦ « ለፅንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኩስ፥ ወለልደትኪ እማሕፀን ቅዱስ። | ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው። የተወለድሽበት ማሕፀንም ቅዱስ ነው።» (መጽሐፈ ሰዓታት፣ ኢሳ. ፲ ፥ ፱፣ መኃ. ፬) ይህች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል። የእግዚአብሔር ልጆች፥ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ማኅበር፥ እንግዲህ ይህችን ንጽሕት ሙሽራ የወለዱልንን ኢያቄምንና ሐናን እናድንቃቸው። የማትነቀፍ የእስራኤል ድንግል፣ የተባረከችዪቱም ፍሬ የተፈራችባት የሩካቤያቸው ንጽሕት ቀን እንደምን ያለች ናት! ከይሁዳ ወገን የምትሆነውን ንጽሕት ርግብ {እመቤታችን ማርያምን} ለመፀነስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነው የመገናኘታቸው ቀን እንደ ምን ቅድስት ናት! የንጉሥ አዳራሽ የምትሆን የእርሷ {የእመቤታችን ማርያም} መሠረት የተመሠረተባት ዕለት እንደምን ያለች ናት! [አርጋኖን ዘኀሙስ 6፥12-13]  ክብርት እናቱን እናት አድርጎ ለሰጠን ለመድኀኔዓለም ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው! በቃልኪዳኗ በምልጃዋ ይማረን አሜን። 🍀 ዳግመኛም ሰላም ለኪ የምትለዋለን የዘወትር ጸሎት የደረሱት ጻድቁ #ዓፄ_ናዖድ ዕረፍታቸው ነው። 🌹✨🌹✨🌹 #_እንኳን_አደረሳችሁ። ▹ T.me/Ewnet1Nat ◃

  • 12 авг.1 201816

    በሁሉም ነገር  እንደመጀመሪያው ጥንካሬያችሁ ሁኑ ፡፡ ማንኛውም የኢትዮጵያ አለም ብርሃን ቤተሰብ ቅን ሕዝብ ሊተገብረው የሚገባውን ጠንቅቆ ያውቃል ፡፡ በቅንነታችሁ በየዋህነታችሁ ያላችሁ በተለያየ ምክንያት በኛ ዘንድ ባትኖሩም በእምነት በእግዚአብሔር  ጉያ መሆናችሁን ተረድታችሁ ፅኑ ፡፡ ✨ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር የተወሰደ

  • 12 авг.1 2032

    без подписи

  • 12 авг.1 201252

    ኮሎምቢያ የተከሰተው አውዳሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አንዱ ትምህርት ቤት አንዱ ሆስፒታል ።

  • 12 авг.9871611удалён 13 авг.

    አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር 7 - "አልጫዎቹ" | መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ | ክፍል 2 https://www.youtube.com/watch?v=T0-5ZbaKgdg

  • 12 авг.1 038297из Ewnet1Nat

    - ዓለም የሚታበይበት ትልቁ ጉልበቴ የሚለው ወታደራዊ ተቋሙ ነው። ይህን ሁሉ ዓመፅ ትዕቢት የገነባው ልዑልን የናቀው የካደው ትእዛዝና ፈቃዱን ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚተጋው በዚሁ ጠመንጃ ታንክ ጀት መርከብ ሚሳኤል ኒዩክሌርን የመሳሰሉትን ገንብቶ መላውን የዓለምን ሕዝብ የዲያብሎስ ፈረስ ሆኖ የሚነዳበትም ሆኖ በመገኘቱም ነው። እነዚህን የመሳሰሉ ከነዚህም ወታደራዊ ጉልበቱ ጋር የተጣመረውን የኢኮኖሚ ጉልበቱ ሁሉ መቅኒው እንዲፈስ ይደረጋል። ወታደራዊውም ኢኮኖሚያዊውም በየትኛውም ዓለም ውስጥ ይገንቡት ይመሽጉት በብርቱ የማያቋርጥ ምት እንዲፈርሱ እንዲጠፉ ይደረጋል። ለጦርነት ለፍጅት ሁሉም ረግጦ ለመግዛት ለመንዳት የተዘጋጁ ዘርፈ ብዙ የጦር መሣሪያዎች፣ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች፣ ክሩዘሮች፣ ዲስትሮየሮች፣ ፍሪጌቶች፣ ስብመሪኖች፣ ባሕር ሰርጓጆች፣ ሁሉም ተዋጊ ጀቶቻቸው፣ ሄሊኮፕተሮቻቸው፣ ከወታደሮቻቸው አዛዦቻቸው ጋር በሙሉ በባሕር በውቅያኖስ ውስጥ በብርቱ መጥረጊያ ይደመሰሳሉ። በነዚህ የጦር መርከቦች ውስጥ ለጥፋቱ የተተከሉ የተከማቹ የሚሳኤል ዓይነቶች በሙሉ ይደመሰሳሉ። ሁሉንም አገሮች በተለይም እነዚህን መሣሪያዎች የሰበሰቡ ኃያል ነን እያሉ የሚገሰሉ፣ የዓለምም ዳኛ ነን የሚሉ ቅድሚያ ይጠረጋሉ። በምድር ላይ ያደራጇቸው የጦር ከምችቶች፣ የጦር ሰፈሮች፣ የጥፋት ከባድ መሣሪያ አምራቾች፣ ለጥፋት የሚያገለግሉ ኬሚካል ባዮሎጂካል መሣሪያ ማምረቻዎች፣ የኒዩክለር ክምችቶች፣ የኒዩክሊየር ማብላያዎች ሁሉም ይደመሰሳሉ። በሕዋ ውስጥ የተተከሉ ሳተላይቶች በተለይም ለወታደራዊ አገልግሎቶች፣ ስለላዎች፣ ማጥቂያዎች ቋሚ ስቴሽን ብላችሁ የገነባችሁት ሁሉ በቁጣው እሳት ይደመሰሳሉ። 🟩🟨🟥🌎☀️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ መልዕክት 8 ገፅ 47 (ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2011 ዓ.ም)

  • 12 авг.1 2064

    без подписи

  • 12 авг.1 2014

    без подписи

  • 12 авг.1 1854

    без подписи

  • 12 авг.1 083214

    без подписи