tgindex

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

Статистика
@ethioBirhanанглийский

➾ይህ ገፅ የተከፈተው በአልፋና ዖሜጋ( @christian930 ) አማካኝነት ነዉ። አላማ፦ ►የዚህ ገፅ ዋና አላማ "ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን“ መልእክቶች፣ ደብዳቤዎች፣ መግለጫዎች፣ ትምህርቶችንና ሌሎችንም በቀላሉ በተዘጋጁበት ቋንቋ፣ ጥራትና መጠን ሁሉ በ፩ ቦታ እንዲገኙ ለማድረግ ነዉ። ● t.me/EthioBirhan t.me/EthioLightContents ➝SHARE "ይህ የፊተኛው ትንሣኤ ነው!"

Последний пост
14 июл.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 108
+1 за 3 дн.
Сутки
+3
+0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 857
22 постов
Вовлечённость
88,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ☀️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል ልዩ መግለጫ 07- 11- 2018 ዓ.ም

  • без подписи

  • 9 июн.1 428254

    #አደራ፦ ከመልዕክት አንድ ጀምሮ ሁሉም ቤተሰብ ሊያዳምጥ ይገባል። 📗 t.me/Ewnet1Nat 📒 t.me/Amharic_Messages 📕 t.me/christian930

  • 7 июн.1 380246

    https://t.me/Amharic_messages/12 ☝️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ከመጀመሪያው እስከ አሁን ያሉት በቅደም ተከል ከላይ ባለው ማያያዣ (link) ያገኙታል። ያዳምጡ!!

  • 5 июн.1 578179

    ከሀ — ፐ ሁሉንም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ከመጀመሪያው ጀምሮ ማዳመጥ እንዳለብን በተሰጠን ትዕዛዝ መሠረት መልዕክቱ ከመጀመሪያው ጀምሮ የሌላችሁ https://t.me/Amharic_messages/12 በዚህ link የምታገኙት ሲሆን ገብታችሁ ከ1 ጀምሮ እስከ አሁን እደረሰበት ድረስ በማስተዋል እንድታዳምጡ እንድናዳምጥ አደራ አደራ አደራ እንላለን !! በተለይ በማወቅም ባለማወቅም ቤተሰብ ሆነን ግን በስሙ ብቻ የምንጠራ በተሳሳተ አካሄድ እየሄድን ያለን የመጨረሻ የተሰጠን እድል ነው።

  • 5 июн.1 6788

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ እና ማሳሰቢያ ክፍል መ 28-09-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 5 июн.1 6297

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ እና ማሳሰቢያ ክፍል ሐ 28-09-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 5 июн.1 5907

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ እና ማሳሰቢያ ክፍል ለ 28-09-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 5 июн.1 228227

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ እና ማሳሰቢያ ክፍል ሀ 28-09-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 4 июн.1 441303

    без подписи

  • 13 мая1 41927

    ​ዓለም በግርግርና በውዥንብር ተይዛ፣ የመከራው ካርታ ምንነት ሳይገባቸው ብዙዎች በጨለማ ሲደናገሩ፤ በብቸኝነትም ቢሆን ከሚመስሉት አጋሮቹ ጋር እውነትን የመሰከረ፣ የትንሣኤውን ብርሃን ፋና አንግቦ በምድረ በዳ እንደጮኸ ድምፅ የተጋደለ የአልማዝ ጽናት የታየበት ጉዞ ነው። ​«ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን» የተሰኘው ላለፉት ፳ ዓመታት ሲተላለፉ የኖሩት እውነተኛ ሰማያዊ መልዕክት ተደራሽ እንዲሆን፣ በታማኝነትና በትጋት አጋር በመሆን ያሳለፋችሁት ፯ ዓመታት፤ ለብዙዎች የነፍስ ስንቅና የተስፋ መዝገብ ሆኖ ቆይቷል። ይህ ገጽ ለኢትዮጵያ እውነተኛ ትንሣኤ ድምፅ ሆኖ፣ የተደበቁትን ሐቆች ወደ አደባባይ በማውጣት የታሪክ ድርሻውን ተወጥቷል። ​ ​እንደ ስሙ «አልፋና ዖሜጋ» የነገሮችን መጀመሪያና መጨረሻ ከሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ራዕይ ጋር እያነጻጸረ፣ ዘመኑን የመመርመርና ለትውልዱ የማስጠንቀቂያ ደወል የመምታት ተግባሩ እጅግ ግሩም ነበር። መከራው ሳይመጣ ቀድሞ የተናገረውን የአባቶች መልዕክት እየመሰከረ፣ ሲመጣም በጽናት ሠራዊተ እግዚአብሔርን ከጥንቃቄ ጋር በማረጋጋት የቆየ ገጽ ነው። ​ ​ብዙዎች እውነቱን ለመቀበል በፈሩበትና ባልተረዱት ጊዜ፣ በመጽናትና በመጋደል እውነትን ምስክር አድርጎ ለ፯ ዓመታት በትጋት መቆም፤ ከልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በቀር በምድራዊ ኃይል የሚሆን አይደለም። ሰባት የፍጹምነት ቁጥር እንደመሆኑ፣ ይህ ዕለት ለገጹ አዲስ የምሥጢር ምዕራፍ መክፈቻ እንደሚሆን ይታመናል። ​"እውነትን ትመሰክራላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል" እንደሚል ቃሉ፤ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ለኢትዮጵያና ለዓለም የሚተርፈውን የብርሃን ጉዞ አጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በልዑል እግዚአብሔር ስም መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። መላው የገጹ ተከታታይ ቤተሰቦቻችን ​ለሰባተኛው ዓመት የምሥጢርና የምስክርነት ጉዞ እንኳን አደረሳችሁ!

  • 10 мая1 217322

    без подписи

  • 27 апр.2 294321

    በዚህ ገጽ ከፍ ብላችሁ ብትመለከቱ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ከ150 በላይ በሆኑ ዓለምአቀፍ ቋንቋዎች ተዘጋጅተው የተቀመጡበት ገጽ ነው።

  • 12 апр.2 247365

    без подписи

  • 30 мар.3 6716

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ ክፍል ሐ 21-07-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 30 мар.3 3647

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ ክፍል ለ 21-07-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 30 мар.2 404356

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል  መግለጫ ክፍል ሀ 21-07-2018ዓ.ም ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!

  • 30 мар.2 623144

    без подписи

  • 23 мар.1 960326

    ራዕይ ፪፥፲- እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ። ባሳለፍናቸው አመታት ውስጥ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በሰማዕትነት (እውነትን በአደባባይ መስክረው የተገደሉ) ታላላቅ ፲ቱ ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ዝርዝር፦ 1) ገብረማርያም (ቲሊሊ) 2) ገብረሥላሴ (ቲሊሊ) 3) ወልደተክለሃይማኖት (ቲሊሊ) 4) ወልደጊዮርጊስ (ካህን)(ሰከላ) 5) ወልደገብርኤል (መናኝ)(ሰከላ) 6) ወልደትንሣኤ (ሰከላ) 7) ገብረማርያም (ሰከላ) 8) ገብረሥላሴ (ሰከላ) 9) ገብረማርያም (ሰከላ) 10) ገብረፃዲቅ (ዚገም) ማሳሰቢያ፦ እነዚህ እንደምሳሌ በስም የተዘረዘሩት በአሰቃቂ ሁኔታ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ስለሆኑና በብዙዎች ስለሚታወቁ እንጅ ብዙ ቤተሰቦቻችን ዛሬም ድረስ በቤተክህነቱ፡ ቤተመንግሥቱና አንዳንድ ታጣቂዎች ሴራ ፤ በምዕመናኑ ጭፍን ተጓዥነትና የደቦ ፍርድ እንዲሰደዱና፡ በሴራ በግፍ እንዲሞቱ፡ መቃብር እንዲከለከሉና እንዲታሰሩ የተደረጉትን ዛሬም ያሉ ቋሚዎች ቤተሰቦቻችን አሉና እግዚአብሔር በጊዜው ጊዜ አደባባይ በምስክርነት የሚወጡበትን ቀን ይጠብቃል! ከላይ በስም የዘረዘርናቸው እንደሻማ ቀልጠው ያበሩልን ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ሁሉም ሰማዕትነትን የተቀበሉት በቤተክህነት ሴራ መሆኑና በውጉዛን ካህናቱ ቀጥተኛ ትዕዛዝና ፈቃድ መሆኑ ጉዳዩን ይበልጥ አሳዛኝና አነጋጋሪ የሚያደርገው ሲሆን፥ በእርግጥም በዚህ የግፍ ደም የእግዚአብሔር ፍርድስ በመሪዎች፤ በቤተክርስቲያን አለቆችና ደጋፊዎቻቸው ላይ ምን ይሆን!? የሚለው እጅግ አስጨናቂ ጉዳይ ይሆናል‼️ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ስለሆነች! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት። ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ስለሆነች! ኢትዮጵያ የዓለሙ ሁሉ ገዥ ትሆናለች! #እውነት 🫴🏽አዖተ- t.me/Ewnet1Nat መጋቢት ፲፬/፳፻፲፰

  • 15 мар.2 023311

    без подписи