tgindex
ትንቢተ ኢሳይያስ 49

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 306
+12 за 5 дн.
Сутки
+13
+1,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
337
28 постов
Вовлечённость
25,8%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
241
1/48двое суток
276
1/72трое суток
297

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዐል

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ውዳሴሃ፡ ለእግዝእትነ፡ማርያም፡ድንግል፡ወላዲተ፡አምላክ ዘይትነበብ በእለተ ሠሉስ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፡፡

  • 🍀🌼🌺 ውዳሴሃ፡ ለእግዝእትነ፡ማርያም፡ድንግል፡ወላዲተ፡አምላክ ዘይትነበብ በእለት ሰኑይ ሰኞ የሚነበብ የውዳሴ ማርያም ትርጉም አንድምታ።

  • እስኪ ላመስግንሽ ============== መመኪያዬ ክብሬ እናቴ ነሽና እስኪ ላመስግንሽ ሞገሴ ነሽና እስኪ ላመስግንሽ ፀጋዬ ነሽና እስኪ ላመስግሽ ቆም ልበልና እስኪ ላመስግሽ አፌን ልክፈትና እስኪ ላመስግንሽ ውበቴ ነሽና።    አንቺማ ሁልጊዜ ትመሰገኛለሽ    በሰዓታት ዜማ ንኢ ትበያለሽ። አንቺን አክብሮ ነው ሁሉም የከበረው አንቺን ቀድሶ ነው ቅዱስ የተባለው ላንቺ ዘምሮ ነው ክንፍ የተሸለመው የቅኔው ተማሪ አንቺን ይዞ እኮ ነው ሲሰሙት ደስ የሚል ቅኔ የሚቀኘው የአቋቋሙና የዜማው ተማሪም ስለ ማርያም ብሎ ለምኖ ባንቺ ስም ነው እኮ የኔ እናት ልብን የሚመስጥ ዜማን የሚያዜሙት።    ጻድቃን ሰማዕታት ቅዱሳኑ ሁሉም                     አንቺን ሳያከብር የከበረ የለም።    እስኪ ላመስግንሽ ተከፍቶ አንደበቴ አንቺን ባመሰግን ምንድነው ኀጢአቴ? የክርስቶስ እናት ነሽ እኮ እመቤቴ!!    እነ ቅዱስ ኤፍሬም እነ አባ ሕርያቆስ እነ ቅዱስ ያሬድ እነ አባ ጊዮርጊስ በድርሰት በዜማ አንቺን ያወደሱሽ ተፈስሒ እያሉ ከፍ ከፍ ያረጉሽ ሞኝ ሆነው ሳይሆን ስለገባቸው ነው ማር ወለላው ፍቅርሽ ስለ ገባቸው ነው የድኅነት ምክንያት መሠረት መሆንሽ።    እስኪ ላመስግንሽ ቆም ልበልና እስኪ ላወድሰሽ እናቴ ነሽና።    እንኳን እኔ ቀርቶ ኀጥዕና ደካማው አንቺን አመስግኜ አሁን ልጨርሰው ቅዱሳኑ ሁሉ ዘምረው ዘምረው መቼም አልጠገቡ አንቺን አመስግነው።       አባይን በጭልፋ ምንም ቢጨልፉት እንደማያልቅ ሁሉ እስከ እለተ ምጻት አያልቅም ውዳሴሽ ቢዝቁት ቢዝቁት አያልቅም ምስጋናሽ ቢደርሱት ቢደርሱት    አንቺን ሳመሰግን ልጅሽን ጭምር ነው አይነጠልሽም ሁሌም ካንቺ ጋር ነው እናቱ ነሽና ከእቅፍሽ ላይ ነው።     እናት የበላችው ለልጇ ይተርፋል እናት የጠጣችው ለልጇም ይሆናል የእናት ምስጋናም ልጅን ያስደስታል።    ሥጋው ከሥጋሽ ጋር ደሙም ከደምሽ ጋር ነፍሱ ከነፍስሽ ጋር እንዳይነጣጠል ዘላለም ተሳስሯል።    እንዲህ ስለሆነ የተዋሕዶ ምሥጢር እናት እድትሆኚኝ የሰጠኝ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በሰማይ በምድር። በቀን 2/12/2018 ዓ,ም በገብረ ኪዳን የተዘጋጀ።

  • без подписи

  • 6 авг.425из rayyohanes20

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን = ኃይለ መስቀል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ናዝሬት 30/11/2018 ዓ.ም ክፍል= ፪

  • 6 авг.4062из rayyohanes20

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን = ኃይለ መስቀል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ናዝሬት 30/11/2018 ዓ.ም ክፍል=፩

  • без подписи

  • 6 авг.3311из rayyohanes20

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ 30/11/2018 ዓ.ም

  • 6 авг.4181из rayyohanes20

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ክንፈ ሚካኤል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ናዝሬት ቁጥር=2 30/11/2018 ዓ.ም

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 6 авг.3892из rayyohanes20

    የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  = ባህር ዳር በ 30/11/2018 ዓ.ም የተለቀቀ ገብረ ማርያም እንዳቀረበው ክፍል =፩ 📌የቋንቋ አጠቃቀሙ ቀጥታ እህታችን የገለጸችበት ስለተጠቀምኩት በዚያ ዘየ ይረዱት በደንብ አዳምጡት

  • без подписи