- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 152
- 1/48двое суток
- 174
- 1/72трое суток
- 187
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰሜን ላይ ሚነሳው ጦርነት አላማ ከእርስ በእርስ ውጊያ በኋላ በሰላም ማስከበር ስም የሚገቡት የውጭ ሀይሎችና ኢንቨስተሮች የፈለሰፉት የማዕድን ዘረፋ እቅድ ነው።ኢትዮጵያኮ አሁንም ድንግል ናት።ገና አልተነካችም።ድንግልናዋን ሊገረስሱ ቡችሎች ይገባሉ። @Ark
FIFA THE ብሄረ ሙስና ሮናልዶ የኮካ ጠርሙስን ከጠረጴዛ ላይ አንፏቆ ድርጅቱን ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክሳራ ካደረሰበት በኋላ የኮካ ካምፓኒ ካቦዎች የፊፋን በር እያንኳንኩ በሙስና የታጀበ በቀላቸውን 2014 ላይ ጀመሩ።ከዛ ግዜ ጀምሮ የሮናልዶ ስኬት ላይ ያልተሸረበ ሴራ የለም።ያልተደረገ ነገር የለም።ሳይበላቸው ጀርባቸውን ሚያኩ ሳይደርስባቸው ሚለፈልፉ ከሮኒ እስከ ኤሪክ ቴንሃግ ድረስ የኮካ አምባሳደር በማድረግ በተቀጠሩበት ዘመናት ሮናልዶ ላይ ተፅዕኖዎችን ሲያደርሱ ነበር። ሮኒ ስለሮናልዶ ሳያወራ አያድርም ነበር።በተለይ ወደ ማንችስተር ከጁቬንቱስ ከተመለሰ በኋላ ሮናልዶ ያኔ ሮኒ የኮካ አስተዋዋቂ ስለነበር በየኢንተርቪው የሮናልዶን እርጅናና አቅመ ቢስነት ሲገልፅ ነበር።በተለይ ደግሞ ኤሪክ ቴንሃግ ወደ ማንችስተር እንዲገባ የሮናልዶን መጨረሻ እንዲያፋጥን ትልቅ ስራ ሰርተዋል።ሰውዬው የተቀበለው ረብጣ ገንዘብ ቲሙን ለመጥቀም ሳይሆን ሮናልዶን በግፊትና በሂደት ከክለቡ ለማባረር የቻለውን ሁሉ አድርጎ ተሳክቶለታል። ትልቁ ስራ ሲሰራ የነበረው የሞራል ተፆዕኖ ለማሳደር ነበር።በተለይ ከሜሲ ጋር የኳስ ባላንጣነት ስለነበር የሜሲን የታክስ ማጭበርበር ሂደቶች ከመቅበር አንስቶ አለምዋንጫ እስከማሳካት እሚደርስ ተፅዕኖ ተደርጓል። FIFA ሙስኛ ሌባ ድርጅት ነው።ይሄንን ማንም ሚያቀው ሀቅ ነው።ባለስልጣኖች እንደፈለጉ ሚነዱት ድርጅት ነው።ዛሬም ባለም ዋንጫው ምታዩት በአድሎና በገንዘብ የተሞላ ኢ ፍትሀዊ ሂደቶች የዚህ ውጤት ናቸው።አለም ላይ ኮራፕትድ ያልሆነ ድርጅት የለም።ልክ WHOን ቢልጌት እንደሚጫወትበት ቴድሮስ አድሀኖምን እንደሚያሽከረክረው ሁሉ ኮካ ኮላ FIFAን ና ፕሬዜዳንቱን በየግዜው ይቀልድባቸዋል። ይቀጥላል... @Ark
видео или голосовое, без подписи
ከባድ ጦርነት እየሸተተኝ ነው።በየት እንዴት ይምጣ አላቅም።ካለፈው የኢትዮኤርትራ ጦርነት በከፋ መልኩ የአሁኑ የሰሜን መናወጥ በታሪክ አደገኛውና ከባዱ ሊሆን ይችላል።አብይ ባለ በለለ አቅሙ ይሄን ጦርነት መፈፀም ይፈልጋል።ካሸነፈ የኦሮሞ ስርዎ መንግስት እሚባል ታሪክ ለቀጣዩ ትውልድ መፃፍ ይፈልጋል። ግጥሚያው ፖለቲካዊ ብቻ አደለም።የኢትዮጵያ መሠረት ነው ሚባለውን የሰሜኑን የኦርቶዶክስ ሃይማኖትና የኢትዮጵያ ኦሪጅናል ሙስሊም ሚባለውን የሰፊያን እስልምናን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከታሪክ ገፅ ላይ ማዳከምና አቅም ማሳጣት መሠረዝ ይፈልጋል። የሱ የመደመር ቅዠት ትልምና ራዕይው ምንፍቅናንና ውሃብያን በማንገስ የቤተሰቦቹን ጋኔላዊ ድንቁርና ሃገር ውስጥ መትከል ነው።ለአብይ አህመድ የሰሜኑ ጦርነትና እልቂት የህልውና ጉዳይ ነው። በምንም ሁኔታ ከተሸነፈ።አሸናፊው በማይታወቅበት ሁኔታ ሃገር እንኳን ከተበጠበጠና አብይ ከስልጣን ከተወገደ።ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተደራጀው ያልታጠቀው አካል ሲዳማና ቄሮ አቅም እንደሚያጣ ስሚታወቅ ይሄን ጦርነት ከማሸነፍ ውጭ አማራጭ የለንም ብለው ተነስተዋል። ከአረብ ሃገራት ከአሜሪካ ጨምሮ ከማናውቃቸው ፤ ከወንበሩ እየወረደ የኦሮሚያን የስንዴ እርሻ ሲያስጎበኛቸው ለነበሩት ቢልጌትና ጆርጅ ሶሮስን ለመሰሉ ግሎባሊስቶች ጭምር የአብይ አህመድ አሸናፊነት አስፈላጊ ነው።ኢትዮጵያን ከተዋህዶነት ነጥሎ ማዬት እስኪከብድ ድረስ ለዘመናት ፈተናዎችን ተቋቁማ እዚህ የደረሰችውን እናት ቤተክርስትያን ስንዱ እመቤትን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ቀሚሷን ቀዶ ድግልናዋን ገርስሶ ታላቅነቷን አጥፍቶ ለመደምሰስ ይሄን ጦርነት ማሸነፍ አማራጭ የሌለው አድርገው ይወስዱታል። መሠረቱ ከአክሱም ፂዮን ፅላቱ ካረፈበት አድባር የኔም ሚዲያ(Ark media) ተስፋውን በዛች ቤተክረስትያን አንጠልጥሎ ከዚህ ትውልድ ተንሳኤ ይገኛል ብሎ እንደሚታገለው ሁሉ.... የአብይ አህመድ ስውር የምንፍቅና ጉዞ ስውር የፓጋኒዝም እምነት...የብልፅግና ወንጌል እሚወልደው ስውር የግብረሰዶማዊነትና የኢሉምናቲዝም አብዮት....ከጦርነቱ ለሚተረፈው የኦሮሞና የደቡብ ኦርቶዶክስ የተሸረበው የነ አክሊል(ፀረ-ኢትዮጵያዊ ተዋህዶነት) በግብፅ ቤተክርስትያን እንከለል አይነት የኦሬንታልና ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ እስከ ምንፍቅና እንቅስቃሴ....አቢቹ ሽህ አመት ንገስ ራዕይ ታይቶናል ከሚሉት ከነ ፓስተር ዮናታን የመልካም ወጣት ፕሮጀክት እቅስቃሴ እስከ የተሃድሶዎችና ከአርቲስት እስከሙዚቀኛ ከባለስልጣን እስከ ባለሃብት እንደአዲስ አብዮት በገንዘብ እየተጠመቁ ለሚቀበሉት አዲስ የምንፍቅና አብዮት..... ይሄ ሁሉ ጥንስስ ይሄ ሁሉ መረቅ ፤ አላማውና ትልሙ ሰሜንን ከነባህሉ ከነትውፊቱ ከነእምነቱ ከኢትዮጵያ እምብርትነት ነቅሎ ማውጣት ነው። በዚህ እርቀት እሚያስቡት ከኛ ሃይማኖት የተጣሉት የውጭ ሃይሎች እችን ሃገር እንደሶሪያ በማያባራ ጦርነት ለማናቆር...መንግስት ይሁን ራሱ ሽብርተኛ ማናቀውን አብይ አህመድን የመሰለ አርዮስ አምጥተው ያለጦርነት ያለትጥቅ ትግል ያለክርክር ያለውዝግብ ወያኔን ውረዱ ብለው የሰቀሉት ሰውዬ ዛሬ የተሰጠውን ግዳጅ ለመፈፀም ጫፍ ደርሻለሁ አይነት ድንፋታ ላይ ቁሟል። አሁን አንተ...ከደቡብ ከኦሮሚያ ከአፋር ከቤንሻጉል ከሱማሌ ከአማራ ከትግራይ እስከ ኤርትራ የተቀመጥክ የኔው ቢጤ የተዋህዶ ልጅ...ወንድሜ የሰፊያው ሙስሊም...ነገ ብርሃን ሲወጣ ወስጄ ማስጠምቅህ የጥንቱ የሙሉ ወንጌል አማኙ ጓደኛዬ....አዎ እናንተ ከፈጣሪ ቀጥሎ መዳኛችሁ ፋኖ አደለም?! ፋኖን አሜሪካ ትደግፈዋለች?! ግሎባሊስቶች ይወዱት ይሆን?!..ሻቢያና ወያኔ ሸኔና ብልፅግና ይሳሱለት ይሆን?!...ፋኖን አረብ ይፈልገው ይሆን?!...ጳጳስ ካልሹምልህ እምትለው ግብፅ አብራው ትሰራ ይሆን?!....አሁን እንዳው በሞቴ እንደፋኖ እዚህ ምድር ላይ ብቸኛ የፈጣሪ ጦር አለ?!...የድሃ የጭቁኖች የተዘነጉት የኢትዮጵያውያን መዳኛ እንደፋኖ አለ?! አንተ አዎ አንተ ስምህን ምጠራው የኔው ቢጤ....መሸሻህ ወዴት ነው?!..ማምለጫህስ ከምን ነው?! ስማኛ አንዴ?! @Ark Ark media https://t.me/Arkmedia17
видео или голосовое, без подписи
ድጋሚ ፖሰትኩላችሁ!!!!!
ፋይዳ ፋይዳ ቢስ ነው። ተይዘናል። 666
ዘረኝነት ዋጋ ታስከፍላለች።ዘር ለይቶ መግደል ነግ በኔ ነው።ከትግሬ ባልተፈጠርኩ የተባለበትን ግዜ ከትንቢት አልፎ በተግባር አየነው።ትግሬ ተገደለ ተሰደደ ተደፈረ።ተነፈሰ ጠገብን ቂማችንን ተቀጣንበት።ነገ ደግሞ ኦሮሞ መሆን ሚያሳፍርበት ዘመን ይመጣል።እናየዋለን።እንደሰው ተቆጥረው ማይኖሩባትን ሀገር ለመፍጠር ከነሱ የወጡ መሀይምና ደንቆሮ ዘረኞች ጉድጓድ እየቆፈሩ ነው።ሚሻለው እርስ በርስ ብንስማማ ነው።ሚሻለው ዛሬ ግፋ በለው ከሚልህ ፖለቲከኛ ይልቅ ነገ ከኔ ጋር በውሃ ጥምና በርሃብ አብረኸኝ ምትሰቃየው ኔና አንተ ማንም ሳይሰማን እንስማማ። ዛሬኮ አንድ ጤነኛ ሰው የሆነ እንዴት ሰይፍ ጨብጦ ቤ/ክርስትያን ገብቶ የሰው አንገት ይቆርጣል።ደሞዙኮ የዲያስፖራ ዶላር ስለሆነ ነው።ገለህ ፅደቅ እሚሉ መሀይም የካፒታሊስቱ ፈላስፎች እየገፋፉት ነው።የሸሪያ ምርኮኞች ሂድበት እያሉት ነው።እንጅኮ ያረደን የገደለን ሰው እንደኛ መናጢ ድሃ ነው። ተው ግን ተው ግን።ነገስ?! @Ark
የደከመው ነፍስ ቤዛ ቃሉ ውሸት የመሰለው ሀገር ቢታመስ ብሎ ሚጠይቅ ፈጣሪ ወዴት ነው? ስንት አለ የደከመው? አርሲ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አደል? ኦሮሚያ ክልል?
ለሷ ነበር ነፍጥ ያነሳን.... ግን በቀል አደለም ፍላጎታችን።ዝም ብለን ኢትዮጵያ ባልን እናንተ ግዙ እኛ ድህነቱን ሰርተን እንቀይራለን ስልጣን አንፈልግም ባልን... አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን ሆነና ነገሩ.... ያልተቋጨ አ/ነገር አበዛሁ... ትግሉ አልተቋጨም... ግን አደራ የመሃይሞችን ስርዓት ኢትዮጵያ ላይ እንዳንደግመው.... ከዘር ልቀን ብናይ አንድ ነን ማንለያይ አለ ዘፋኙ.... መድሃኒቱ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው።ከፈጣሪ ቀጥሎ ደግሞ ነፃነት ማለት ፋኖነት ነው።ማወራህ ስለአለማቀፍ የጥቁሮች ንቅናቄ ነው።እያወራውህ ያለውት ከኢራን ትዝብ እምቢ ባይነትና አንድነት እንድትማር ነው።ከእስራኤል አንድነትና ሀገር ፍቅር እንድትቀስም ነው።እንደአሜሪካ ሌባ ለመሆን አደለም።ከአፍሪካ በዘረፈችው ሃብት ምድሯን አበልፅግ መልሳ ደግሞ የአፍሪካን ዲያስፖራ ሽንት ቤት እያሳጠበች ግብር ስለምታስከፍለው ስግብግብነቷ አደለም።እኔ ያልኩህ ፋኖ ሁን ነው።ነፃ ነኝ በል።ሰውነትህን ጎጠኛና ብሄርተኛ ደንቆሮና መሃይም አይጫወትበት ነው።ሰው ነኝ በል።ኢትዮጵያ ደሜ ናት በል።ባትወዳትም እንኳን ሀገርህን ሰላምህን ጠብቀህ ኑር አትረብሽ።ያልገባህን አታብራራ። @Ark
እናንተዬ ስለአዶናይ ተብዬ የወጣት ሃብታም ፅፌ አላቅም አደል? ያው የኢንሳ ቅጥረኛ ነው ልላችሁ ነው።እንደተለመደው ይተነተናል። @Ark
በድሮን ስትጨፈጭፈው የኖርከውን ህዝብ ካልመረጥከኝ ብለህ በፌክ ምርጫ ማዋከብ በታሪክ ታይቶ ማይታወቅ ድፍረት ነው።ማፈሩም ከኛ ሁኗል። @Ark
ስለ UFOS ፋይል ይለቃል ብያችሁ ነበር ትራምፕ ካስታወሳችሁ ለቆታል።ሌላ ፍጡራን አሉ @Ark
видео или голосовое, без подписи
ቢልጌት ሁለተኛውን ቫይረስ ለቆብናል።40% የመግደል አቅም አለው።ከኮሮና ይብሳል።በጎን ክትባቱንም እያመረተ ነው።የሰው ልጅ የራብራቶሪ ናሙና የሆነበት ዘመን።ያሳፍራል።ኢትዮጵያኮ የነፃነት ተምሳሌት ነበረች።እነዚህን ሆድ አደር ነጫጭባዎች ያሳፈረች ሀገር ነበረች።ዛሬ ግን ኢራንና አሜሪካ ጦርነት ለገጠሙት የኛ ኑሮ ተዛባ።ነዳጅ ጨመረ ተብሎ ሁሉም ነገር አሻቀበ።መቼ ነው ነፃ ሀገር ሁነን በልፋታችን በራሻችን አንጡር ሀብት የእውነት ምንበለፅግ?!....ይሄው ደሞ 98 ቢሊዮን ዶላር የዘረፉ ባለስልጣናቶ ያለባት ሀገር ከአለም ባንክ በብድር የተያዘች ሀገር ደሞ የቢልጌትን ክትባት ለመግዛት መጋጋጧ አይቀርም።ኧረ ተው ፈጣሪ ሆይ በነፃ ይቅር በለን።በቸርነትህ ማረን። @Ark
ሁሉም ሰው አሁን አብይን ባየው ቁጥር ቴዲ ትዝ ይለዋል።አብይ በፋኖም በቄሮም በወያኔም ሳይንበረከክ አፍንጫው ስር አዲሳባ አራት ኪሎ ፊትለፊት በሚኖር አንድ ብላቴና ምክንያት ባናቱ ተዘቅዝቆ መራመድ ከጀመረ ቀናት አለፉ።ህመሙ እሚድን አደለም።ጀሌዎቹም ይለፈልፋሉ እንደጠበል።ከኡስታዝ እስከ አክቲቪስት ከፖለቲከኛ እስከ ካድሬ እየተንጫጩ ነው።ያልተዘፈነ ያልተገጠመ ስንኝ የለም።ሁሉም ግን አመድ ሁነዋል።የቴዲን እውነት ሚሰብሩ አደሉም።በቃ የኢትዮጵያ ህዝብ የአብይ አህመድ ስርዓት በቅቶታል።ያንን ደሞ ለአብይ ጀሮ ያደረሰልን ቴዲ አፍሮ ይባላል። @Ark
አማራ ሁነን ፋኖ ሁነን በኢትዮጵያዊነት እሳቤ ልባችን እየደማ ሌሎች ብሄሮች አብረውን ኢትዮጵያ እስኪሉ መጠበቅ የለብንም።ኢትዮጵያዊነት ባይመቻቸው እንኳን እንደሰው መብታቸው ተከብሮ ይኖራሉ።እንኳን እነሱ የውጭ ዜጋም ሀገራችንን ይኖርባታልና።ነገር ግን ሚጠሉአትን ሀገር እንዲያስተዳድሩ ዳግመኛ እድል መስጠት የለብንም።ሀገራቾንን እምንመራት እኛ የምኒሊክ የቴዎድሮስ የበላይ ዘለቀ የጃጋማኬሎ የዘራይድረስ ልጆች ነን።መብቱም ግዴታውም የወደቀ በኛ ላይ ነው።ሙታንን መጠበቅ ትተን ወደፅድቅ ብንሮጥ ጥሩ ነው።ክርስቶሰ እንዲህ አለ.... "...ሙታንን ይቀብሩ ዘንድ ለሙታን ተዋቸው!...".. ኢትዮጵያዊነት አልተመቸህም።ስትፈልግ ሀገሪቷን ለቀህ መውጣት ስትፈልግ ደግሞ እንደማንኛውም የሰው ልጅ መጥተህ መኖር ትችላለህ! ከድሮም እኛ እንግዳ ተቀባይ ነን።በተረፈ ግን ሀገራችንን የመምራት የመጠበቅ የማስተዳደር መብቱን ለኛ ተውልን።አያገባህም!!!! @Ark
ቴዲን ሙዚቃ በሳምንት ዩቱውብ ላይ 100 ሚሊዮን ሲደርስ ከአዲሳበቤው ቀጥሎ ቀድሞ የሰሙት ጅማና አዳማ ያሉ ብልፅግናዎች ናቸው።እንዳውም የአማራ ክልል ከተሞች ውስጥ ከሌላው አንፃር ብዙ አልተሰማም።ለምን?!...የቴዲን እውነት ቀድመው ያቃሉ።ቴዲ የዘፈነው መስማት ላለበት መረዳት ላለበት እነገሌ ነው።ተሳክቶለታል።ግጥሙን እየፈቱ ቅኔውን እየተረጎሙ ሰምተውታል።ለአብይ የተረጎመለት ዲያቆን ዳንኤል ሳይሆን አይቀርም።ወይ ጅማ ሁሉምኮ ዛ ብልፅግና ነው።ዳስ ጣል በደንብ ተሰምቷል😊
https://vt.tiktok.com/ZS9rJGqgE/
በመርዝ ጋዝ ነፍረው ተንገብግበው በሳት እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራዬን ላንሳት! ጣሊያን ፋሽስት አባቶቻችንን በመርዝ ጋዝ አሰቃይተው በመትረጊስ እየረሸኑ በሳት ሲያቃጥሉአቸው ትዝ እያለው ቴዲ ዳስ ጣልን ፃፈ።የአባቶቻችን አደራ አለብን።እዳ አለብን ሚለን ለዚ ነው።እውይ እውይ መቃጠልኮ እስኪ አስቡት።አባትህ ሞቶ ያቆማትን ሰንደቅና ሀገር አብይ ሚባል ከብት መጥቶ ካለፈረስኳት ሲልህ።ከዛሬ ፋሽስት የአረብ የአሜሪካ ቡችሎች ጋር ሁኖ ሀገሩን ህዝቡን ወገኑን ከድቶ ሲያሰቃይ ኧረ ተው ኧረ ተው ማይሆን ነው።ለቴዲ ማይታሰብ ማይቻል ነው።ዝም ማለት ሲቃና ህመም ነው።እንደሞኝ አለቅን።እንደበግ ታረድን።መኖር ከንቱ ተስፋ ጨልሞብናል።ክፉዎች ሰልጥነውብናል።እምቢ ብሎ ማለፍን መረጠ ብላቴናው።እኛስ ምን እንወስን ምን እንምረጥ?! @Ark