tgindex
Lemi Kura Manufacturing College (LKMC)

Lemi Kura Manufacturing College (LKMC)

Статистика

Lemi Kura Manufacturing College Communication https://t.me/communicationBMC Lemi kura Manufacturing College (LKMC) For Registration info @LKMCinfo

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
539
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
225
21 постов
Вовлечённость
41,7%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
122
1/48двое суток
139
1/72трое суток
150

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ለአውቶሞቲቭ ስልጠና ዘርፍ ደረጃ አራት ሰልጣኞች የተቋም ውስጥ ምዘና ተሰጠ ቀን፡- ነሐሴ 05/2018 ዓ/ም ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ስልጠና ዘርፍ የደረጃ አራት ሰልጣኞችን የሙያ ብቃት ለማረጋገጥ የተቋም ውስጥ ምዘና (Institutional Assessment) ሰጠ፡፡ ምዘናው ሰልጣኞቹ በተሰጣቸው የሙያ ስልጠና የተገቢውን ዕውቀት፣ ክህሎትና የሥራ ብቃት መጎናጸፋቸውን ለመለየት ያለመ ሲሆን፣ የምዘናው ውጤት በሰልጣኞቹ የሙያ ብቃት ደረጃ ላይ ግልጽ መረጃ ለማግኘት ያስችላል። የምዘናውን ዋና ዓላማ አስመልክቶ የአውቶሞቲቭ ስልጠና ዘርፍ ተጠሪ አቶ መርዕድ ብርሃኑ እንደገለጹት በምዘናው ብቁ የሆኑ ሰልጣኞችን በመለየት ወደ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ምዘና እንዲላኩ ማድረግ እንዲሁም ብቁ ያልሆኑ ሰልጣኞች ያሉባቸውን የክህሎት ክፍተቶች በመለየት ተጨማሪ ስልጠና እንዲያገኙ ለማድረግ እና ሰልጣኞች ክፍተታቸውን በስልጠና እንዲሞሉ ከተደረገ በኋላ ዳግም የተቋም ውስጥ ምዘና በመስጠት ብቁ የሆኑትን ወደ COC ምዘና የመላክ ስራ እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 7ቱ የአመራር ዘይቤዎች (7 Leadership Styles)” በወርቃማ ሰኞ በአመራሮችና በሰራተኞች የእውቀት ሽግግር መድረክ ተዳሰሱ ቀን፦ ነሐሴ 04/2018 ዓ.ም ለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ኮሙኒኬሽን የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የአመራሮችና የሰራተኞችን የጋራ መማማር፣ የልምድ ልውውጥና የእውቀት ሽግግር ለማጠናከር ሁሌ በየሳምን ሰኞ በመደበኛነት በሚያካሂደው “የወርቃማ ሰኞ” የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ላይ “7ቱ የአመራር ዘይቤዎች (7 Leadership Styles)” በሚል ርዕስ የእውቀት ማጋራትና ውይይት ተካሄደ። በዛሬው ዕለት በተካሄደው መርሃ -ግብሩ የኮሌጁ የተቋም ልማት ም/ዲን የሆኑት አቶ አብዱልበር መሐመድ 7ቱ የአመራር ዘይቤዎች (7 Leadership Styles)” ዙሪያ ያላቸውን ሙያዊ ዕውቀት ልምድና ተሞክሮ ለአመራሮችና ለሰራተኞች አካፍለዋል። በመርሀ ግብሩ የተለያዩ የአመራር ዘይቤዎች በተለያዩ የስራ ሁኔታዎች፣ የሰራተኞች ብቃትና የተቋሙ ፍላጎት መሰረት በአግባቡ መጠቀም የተቋማዊ ውጤታማነትን ለማሳደግ ወሳኝ መሆኑ ተገልፃል፡፡ በመድረኩ ከተዳሰሱት የአመራር ዘይቤዎች መካከል አውቶክራቲክ አመራር ፣ዲሞክራሲያዊ አመራር፣ ነፃ የአመራር ዘይቤ ፣ለውጥ አመራር፣ ፣ተግባርና ውጤት ተኮር አመራር እንዲሁም አገልጋይ አመራር የሚሉት ተዳሰዋል፡፡ በውይይቱ የተነሳው ዋና መልዕክት አንድ የአመራር ዘይቤ በሁሉም ሁኔታ ተመራጭ እንደማይሆንና ውጤታማ መሪ እንደ ሁኔታው የተለያዩ የአመራር ዘይቤዎችን በተገቢው መልኩ መጠቀም እንደሚገባው ነው።

  • 6 авг.25811из AABOLS

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи