tgindex

በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም

541
подписчиков
Охват к подписчикам
82,3%
ERR
Реакции к просмотрам
1,85%
235 на 35 постов
Пересылки к просмотрам
0,37%
47
Постов в день
1,9
всего 24

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 10 авг.የ ሁሱ ንግግር ይታረም! ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው ወንድማችን «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም። አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው። የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን። ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም። ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው። አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም ወላሂ! ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه “ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል" በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ። ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ ( الصافات :159) سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182] እና ሌሎችም...... በነገራችን ይህን ብላስፌሚ በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ! https://t.me/comparativeerror7,43%
  • 10 авг.ኡምራ መሄድ አልፈለግሽም መሰል ጀለስ;)5,93%
  • 10 авг.እውቀት የላትም ግን ቤቷ ንፅፅር ይደረግበታል፥ለምን? እውቀትን የሚተካ ነገር ስላላት $:)5,46%
  • 12 авг.ከ40 ቀን ቡኋላ አሏህ ካለ ጥሩ ነገር እፖስትላቹሀለሁ እስከዚያ ቻናሉን ሼር አድርጉት አሏህ የምንጠቀም ያድርገን😊 August 124,23%
  • 4 авг.መተራረም ከሌለ የስህተት ኮረንቲ እንፈጥራለን !!3,67%
  • 10 авг.እህታችን ሃናን ተሳስታም መስምያ የላትም። አላህና መልዕክተኛውን ሚሳደቡ ሰዎችን ጎትቶ አምጥቶ የንጽጽር ልጆችን አስገብቶ ኑ ተጋጠሙ ማለት የዋህነት ብቻ ሳይሆን ቂልነትም ነው (ከይቅርታ ጋር !!) ምን ዓይነት ፕሮፌሽናልነት ነው በስድብ የሚታወቁ ሰዎችን ኑ ቅጥፈታቸው እንግለጥ በሚል ስም ሙስሊሞች የተሰበሰቡበትን መድረክ መስጠት? በነገራችን ከዚህ በፊት ቲክ ታክ ላይ እንደዚሁ ሊንዳ የተባለች ሰለምቴ ነኝ ምትል ተመሳሳይ ስራ ስትሰራ የንጽጽሩ ማህበር ተቆጧታል አውግዟታል ሐናን ለመቆጣት ለምን ይፈራል? (መሰል ስራ ሙስሊሞችን የሚጎዳ እንደሆነ የታወቀ አይደለምን?) https://t.me/comparativeerror3,65%
  • 13 авг.የኪታብ ሽያጭ የኪታቡ ስም ፈትሁል ባሪ ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ የሚፈልግ @Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ3,38%
  • 8 авг.ሼኽ ወሊድ አ'ሱዓይዳን እንዲህ ይላሉ፦ “ሙስሊሞች ሆይ! ጂስም ሚለውን ቃል ልቅ በሆነበት ሁኔታ ውድቅ ከማድረግ ሆነ ከማፅደቅ ተጠንቀቁ! ይልቁንም እውነታው ሀቁን ለመቀበል ባጢሉን ለመመለስ ዘርዝሮ በማየት ውስጥ ነው ።ይህም ነገር ግልጽ ነው” እኛ ይህን ነው ያልነው ሙስሊሞች ሆይ ኻሰተን ሱንዮች ሆይ ዑለማኡ ሱና እንዳሏቹ ተጠንቀቁ ! ይህ ሙስሊሞችን ሰፍ የበታተነ የለያየ የበጣጠሰ የሆነ ቃልን ከማፅደቅ በኩልም ሆነ ከመንሳት በኩል አትጠቀሙ!!። ይህን ነው ያልነው ይህን በማለታችን ምን ተባለ፦ ★ፈላዎች ★ሁሉን አዋቂ ነን ባዮች ★ጃሂል ሙረከቦች ★ሳይማሩ የሚያስተምሩ ★ሊማሩ እንጂ መልስ ሊሰጣቸው ማይገቡ ! ወዘተ........ በእርግጥ ይህ ኖርማል ነው ሁላችንም ተራ ሰዎች ነን + "إِذا عرفت نفسك لم يضرك ما قيل فيك." ነው. ይህ ሁላ ግን ለምን ብላቹሃል? አጭር ነው “ዓለል ኢጥላቅ ጂስም ሚለው ቃል ነፍይ” አይደረግም ስለተባለ ነው። https://t.me/comparativeerror2,03%
  • 6 авг.ከነቢል ቤት የመጣቹህ እንኳን ነበለላቹህ🥰2,03%
  • 5 авг.ለራስ የወደዱት ለሌሎች ማጋራት አግባብ ነውና ስለ ጂስም ወንድማችን ሃቢብ በዝርዝር ጽፏል ይነበብ ተጫኑትና አንብቡት አላህ ይጨምርለት✨ ረጅም ሊሆን ይችላል አትሰልቹ!1,62%
  • 7 авг.ሱረቱ ተሕሪም ዙርያ ላይ ወንድም ሐምዳን ጽፏል የበለጠ ግልጽ አድርጎታል! ጀዛሁላሁ ኸይረን። (የወንድማችንን ጽሁፍ ለዓቃቢ እህቶች እና ወንድሞች ላኩላቸው ሀቂቃ) https://t.me/Hamdan_islamic_defender/2531,34%
  • 6 авг.አረ ሙራድ ለፈጣሪ ብለህ ይህ ነገር ሳልፈልግ ይከታተለኛል ያሰራህብኝ ነገር አለ እንዴ አ'ሸይኽ ሷሊህ አ'ሲንዲይ https://t.me/Murad111451,30%