tgindex

በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም

541
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 12 авг.859 просмотров10 реакций11 пересылок

    አሏህ አሏህ ኡስታዜ👐🥰

  • 6 авг.725 просмотров4 реакций2 пересылок

    ”لا عبرة بقول الأكثر“ )) መረዳት ከፈለጋቹ ተጫኑኝ https://t.me/comparativeerror

  • 4 авг.654 просмотров24 реакций

    መተራረም ከሌለ የስህተት ኮረንቲ እንፈጥራለን !!

  • 6 авг.629 просмотров6 реакций

    Minor ስህተቶች ናቸው ጥቃቅን ስህተቶች ናቸው የሚልም እየተነሳ ነው። እንደ እውነታው አንድ ተራ ዳኢ ቢሰራው ጥቃቅን ሊባሉና ቦታም ላይሰጣቸው ይችላሉ። ዕቅበተ እምነት ግን እንደዛ አይደለም። በደንብ መበጠር እና መጥራት አለበት። አይደለም በdefensive ላይ ይቅርና ክርስትናን አታክ በምናደርግበት ጊዜ ሙግታችን ለታቃራኒ ሳይድ ምንም ክፍተት መፍጠር የለበትም። እሰራለሁ ካልን የጠራ ነገር ማቅረብ እንጂ ዝምብሎ ሲባል የሰማነውን ነገር ማስተጋበት ከሆነ ከመደጋገም ውጭ ምንም ጥቅም የለንም። ዓቃቢ ነኝ ሚል በሙሉ መመራመር ፣ ማንበብ ፣ ማጥናት፣ ማውጣትና ማውረድ አለበት አለበለዝያ ተራ አስተጋቢ ነው !! ኑሮውን ቢገፋ የተሻለ ነው። እዚህ ቻናል ላይ የተሰጡ እርምቶች በሙሉ የሙግት አካሄድ ላይ ክፍተት ያለባቸው ብቻ ላይ ነው። በእኔ ጥንጢዬ እይታ መሰል ነገራትን መለቃቀም ከቻልኩ የምር crtical የሆነ ሰው ቢመጣ ወላህ ከባድ ነው። በአጭሩ እቅበተ እምነት ትልቅ ዘርፍ ነው። ጥንቃቄ ይፈልጋል። ሙግቶች ቢዊልድ ስታደርግ As much as possible ጠንከራና ክፍተት የለሽ ማድረግ ይኖርባቹሃል። https://t.me/comparativeerror

  • 5 авг.619 просмотров10 реакций

    ለራስ የወደዱት ለሌሎች ማጋራት አግባብ ነውና ስለ ጂስም ወንድማችን ሃቢብ በዝርዝር ጽፏል ይነበብ ተጫኑትና አንብቡት አላህ ይጨምርለት✨ ረጅም ሊሆን ይችላል አትሰልቹ!

  • 6 авг.591 просмотров12 реакций1 пересылок

    ከነቢል ቤት የመጣቹህ እንኳን ነበለላቹህ🥰

  • 6 авг.589 просмотров6 реакций

    በውስጥ ማረም በውስጥ ማረም ሚለው ሀሳብ ሰውዬውን ለማረም ብቻ ታስቦ ቢሰራ ኖሮ በውስጥ ማረም ሚለው ምክንያታዊ ይሆን ነበር። ነገር ግን “የስህተት ተሰልሱል”(የስሀተት ሰንሰለት) በተጨባጭ ባለበት ሁኔታ በውስጥ መተራረም ሚባለው ነገር ዋጋ የለውም። “በውስጥ አርም" ሚል ሰው ተጨባጩን ያልተረዳ ሰው መሆኑን እወቁ። https://t.me/comparativeerror

  • 10 авг.552 просмотров41 реакций9 пересылок

    የ ሁሱ ንግግር ይታረም! ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው ወንድማችን «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም። አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው። የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን። ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም። ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው። አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም ወላሂ! ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه “ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል" በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ። ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ ( الصافات :159) سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182] እና ሌሎችም...... በነገራችን ይህን ብላስፌሚ በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ! https://t.me/comparativeerror

  • 8 авг.541 просмотров11 реакций6 пересылок

    ሼኽ ወሊድ አ'ሱዓይዳን እንዲህ ይላሉ፦ “ሙስሊሞች ሆይ! ጂስም ሚለውን ቃል ልቅ በሆነበት ሁኔታ ውድቅ ከማድረግ ሆነ ከማፅደቅ ተጠንቀቁ! ይልቁንም እውነታው ሀቁን ለመቀበል ባጢሉን ለመመለስ ዘርዝሮ በማየት ውስጥ ነው ።ይህም ነገር ግልጽ ነው” እኛ ይህን ነው ያልነው ሙስሊሞች ሆይ ኻሰተን ሱንዮች ሆይ ዑለማኡ ሱና እንዳሏቹ ተጠንቀቁ ! ይህ ሙስሊሞችን ሰፍ የበታተነ የለያየ የበጣጠሰ የሆነ ቃልን ከማፅደቅ በኩልም ሆነ ከመንሳት በኩል አትጠቀሙ!!። ይህን ነው ያልነው ይህን በማለታችን ምን ተባለ፦ ★ፈላዎች ★ሁሉን አዋቂ ነን ባዮች ★ጃሂል ሙረከቦች ★ሳይማሩ የሚያስተምሩ ★ሊማሩ እንጂ መልስ ሊሰጣቸው ማይገቡ ! ወዘተ........ በእርግጥ ይህ ኖርማል ነው ሁላችንም ተራ ሰዎች ነን + "إِذا عرفت نفسك لم يضرك ما قيل فيك." ነው. ይህ ሁላ ግን ለምን ብላቹሃል? አጭር ነው “ዓለል ኢጥላቅ ጂስም ሚለው ቃል ነፍይ” አይደረግም ስለተባለ ነው። https://t.me/comparativeerror

  • 4 авг.530 просмотров

    አትጨቅጭቁኝ እንግዲህ ሳላህ Ai ተጠቅሞ አይደለም የጻፈው ላሳንሰውም አልችልም ባይሆን ሳላህ ከኢንግሊዘኛ አርቲክል እንደፃፈው ሚሰማኝ ። ሊንኩ ከስር አለ ከዛን ጽሀፋን ማስተያየት የናንተ ፋንታ ነው። https://www.abuaminaelias.com/hafsa-maria-surat-at-tahreem/

  • 7 авг.523 просмотров7 реакций

    ሱረቱ ተሕሪም ዙርያ ላይ ወንድም ሐምዳን ጽፏል የበለጠ ግልጽ አድርጎታል! ጀዛሁላሁ ኸይረን። (የወንድማችንን ጽሁፍ ለዓቃቢ እህቶች እና ወንድሞች ላኩላቸው ሀቂቃ) https://t.me/Hamdan_islamic_defender/253

  • 10 авг.520 просмотров19 реакций1 пересылок

    እህታችን ሃናን ተሳስታም መስምያ የላትም። አላህና መልዕክተኛውን ሚሳደቡ ሰዎችን ጎትቶ አምጥቶ የንጽጽር ልጆችን አስገብቶ ኑ ተጋጠሙ ማለት የዋህነት ብቻ ሳይሆን ቂልነትም ነው (ከይቅርታ ጋር !!) ምን ዓይነት ፕሮፌሽናልነት ነው በስድብ የሚታወቁ ሰዎችን ኑ ቅጥፈታቸው እንግለጥ በሚል ስም ሙስሊሞች የተሰበሰቡበትን መድረክ መስጠት? በነገራችን ከዚህ በፊት ቲክ ታክ ላይ እንደዚሁ ሊንዳ የተባለች ሰለምቴ ነኝ ምትል ተመሳሳይ ስራ ስትሰራ የንጽጽሩ ማህበር ተቆጧታል አውግዟታል ሐናን ለመቆጣት ለምን ይፈራል? (መሰል ስራ ሙስሊሞችን የሚጎዳ እንደሆነ የታወቀ አይደለምን?) https://t.me/comparativeerror

  • 10 авг.489 просмотров29 реакций

    ኡምራ መሄድ አልፈለግሽም መሰል ጀለስ;)

  • 10 авг.476 просмотров26 реакций

    እውቀት የላትም ግን ቤቷ ንፅፅር ይደረግበታል፥ለምን? እውቀትን የሚተካ ነገር ስላላት $:)

  • 4 авг.468 просмотров

    አረ ለአላህ ብላቹ Ai አትጠቀም ሚለው ከነገረ ተህሪም ጋር አይያዝም ሳላህ በአንድም አርቲክሉ Ai ተጠቅሞ አያውቅም ምንድነው ምትሉኝ። Ai አትጠቀም ያልኩት በጥቅሉ ነው ግዴታ ስሙን መጥቀስ አይጠበቅብኝም ግን በጥቅሉ ዲን ነክ ነገር ላይ Ai ተጠቅሞ መጻፍ አያስፈልግም። Ai አትጠቀም ማለት ሰውዬውን መናቅ ነው?

  • 6 авг.461 просмотров6 реакций1 пересылок

    አረ ሙራድ ለፈጣሪ ብለህ ይህ ነገር ሳልፈልግ ይከታተለኛል ያሰራህብኝ ነገር አለ እንዴ አ'ሸይኽ ሷሊህ አ'ሲንዲይ https://t.me/Murad11145

  • 10 авг.455 просмотров4 пересылок

    без подписи

  • 12 авг.331 просмотров14 реакций

    ከ40 ቀን ቡኋላ አሏህ ካለ ጥሩ ነገር እፖስትላቹሀለሁ እስከዚያ ቻናሉን ሼር አድርጉት አሏህ የምንጠቀም ያድርገን😊 August 12

  • 13 авг.266 просмотров4 пересылок

    без подписи

  • 13 авг.266 просмотров9 реакций4 пересылок

    የኪታብ ሽያጭ የኪታቡ ስም ፈትሁል ባሪ ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ የሚፈልግ @Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ