Tender ጨረታ
Статистикаየ ጨረታ ማስታዎቂያ #1 Free construction Tender announcement, from all types of magazines, websites and government and non government offices' publications. Contact for help @BidandTenderBot ለጨረታ ዝግጅት contact. @BidHelpbot
- Последний пост
- 11:55
- Последнее чтение
- 05:14
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 044
- 1/48двое суток
- 3 488
- 1/72трое суток
- 3 762
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ 👉ኮምፒውተር ፣ፕሪንተር ፣ ተያያዥ ዕቃዎች 👉 የጽሕፈት መሣሪያዎች፣እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 👉ፈርኒቸርና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ። ስኬትን በተግባር! አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሚገኘው የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን ይጋብዛል። 1. የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡ ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገብ ማረጋገጫ። ለ) የሰነዶቹን ዋና እና አንድ ቅጂ በአካል የሚቀርቡ ሆነው፣ በባለቤት ወይም በህጋዊ ውክልና ተወካይ ፊርማ እና በድርጅት ማህተም የተፈረሙ። 2. ተሳታፊነት፡ ከደረጃ 1-4 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)፣ ህንፃ ተቋራጭ (BC) እና ደረጃ 5 የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ስራ ተቋራጮች። 3. የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ፡ ከቅዳሜ 9/12/2018 ዓ.ም (ከጠዋቱ 2:30) እስከ ሀሙስ 14/12/2018 ዓ.ም (ከሰዓት 11:30) በ5 ቀናት፣ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል አዳራሽ። የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል። 4. ውጤት፡ ምዝገባ በተጠናቀቀ በ24 ሰዓት ውስጥ በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በማህበራዊ ድረ-ገጽ እና በ11ኛ ወለል የማስታወቂያ ቦርድ ይለጠፋል። 5. የቴክኒካል ፕሮፖዛል ማስገባት፡ ከውጤቱ ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ፣ እስከ 27/12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:30 ድረስ፣ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት። 6. ክፍያ፡ - ደረጃ 1፡ 7,500 ብር - ደረጃ 2፡ 6,500 ብር - ደረጃ 3፡ 5,500 ብር - ደረጃ 4፡ 5,000 ብር - ደረጃ 5፡ 4,500 ብር አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ተማ፣ ወረዳ 01፣ ባምቢስ አከባቢ፣ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ህንፃ፣ 11ኛ ወለል። ነሀሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን፣ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
የጨረታ ዝግጅት Excel (Tender Preparation ) 📢 👉 work methodology 👉 company details linked excel 👉Tender Information 👉 Document Checklist 👉 Submission Review 👉Project / Experience Database 👉Personnel Database 👉Equipment Database 👉Financial Database 👉 Banks Database 👉Clients Database 👉Letter of Bid 👉Schedule 1 — Eligibility 👉Schedule 2 — Financial Capacity 👉Schedule 2 — Credit Facility 👉Schedule 3a — General Experience 👉 Schedule 3b — Specific Experience 20 Schedule 3c — Current Commitments 👉Schedule 7 — Equipment 👉Schedule 8 — Personnel 👉Schedule 12 — Sub-contractors ሁኔታ በተዘጋጀው Tender Preparation Suite የኤክሴል (Microsoft Excel) መሳሪያ፣ ሙያዊ፣ ትክክለኛ እና ከ PPA 2025 መመሪያዎች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማማ የጨረታ 📝 👇👇👇👇 (only for 24hrs) https://ye-buna.com/product_landing?product=6a622abba3671_ConKey
без подписи
ጨረታ አዲስ ዘመን ነሀሴ 4 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሀሴ 3 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
без подписи
ጨረታ አዲስ ዘመን ነሀሴ 2 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
без подписи
ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሀሴ 2 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቅያ
የ ነሐሴ ወር የ የሀራጅ ጨረታ ማስታውቂያ
🚧 Professional Company Profile Template for Contractors 10ሽ ብር የነበረውን 3ሽ ብር አርገነዋል፡፡ Edit ለማድረግ በጣም ቀላል ነው ወርድ ዶክመንት ስለሆነ ፡፡ ለ ሁሉም አይነት ኮንትራክተር ይሆናል፡፡ ለ3 ቀን ይቆያል 💼 Stand out in every submission with a professional company profile. 📩 Contact us @conkey1 https://ye-buna.com/product_landing?product=6a79940478903_ConKey
без подписи
без подписи
ጨረታ አዲስ ዘመን ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
без подписи
ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ