tgindex
Daniel Wodajo
@daniel_wodajoпортугальский

Check Out Website 👇 www.DanielWodajo.com YouTube : youtube.com/@Daniel_Wodajo TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo Grateful To Serve You !

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
португальский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
82 100
−371 за 4 дн.
Сутки
−93
−0,11%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
8 704
22 постов
Вовлечённость
10,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всогО 22
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 687
1/48двое суток
1 933
1/72трое суток
2 085

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1 903103

    йоС пОдписи

  • 10 авг.5 035389

    ▫️ዋናው ሀሳቡ ነው እንጂ ቃላቱ አይደለም i ክፍል 2 አንድ ቀን ታዲያ ሙሉ በሙሉ መንገዴን የሚቀይር ነገር ተከሰተ ለኔ - Breakthrough Moment በሰዓቱ ከማህበራዊ ሚዲያ አልፈን የራዲዮ ኘሮግራም ማዘጋጀት ጀምረናል። ኘሮግራሙ የሚተላለፈው ደግሞ ላይቭ ነበርና ስለምናነሳዉ ሀሳብ ከባልደረቦቼ ጋር ብዙ ተወያይተን ገባን። አኔ ግን ከሀሳቡ እኩል አዕምሮዬን ሙሉ የተቆጣጠሩት “አማርኛ አትችልም ፣ ንግግርህ አይስብም” የሚሉት ቃላት ናቸው ። ሰላምታ ሰጥተን ገና ኘሮግራሙ እንደተጀመረ ትንሽ እንደተናገርኩ ያልጠበቅኩት ነገር ተከሰተ! በጣም ደነገጥኩ እንደዛ ቀን ደንግጬ የማውቅ አይመስለኝም ተንተባተብኩ ፣ አፌ ተሳሰረ ፣ ቃል ማውጣት ከበደኝ ምንም ማድረግ አልችልም ዋናው አዘጋጅ እኔ ብሆንም ለባልደረቦቼ ኘሮግራሙን እንዲቀጥሉ ምልክት ሰጥቼ እኔ ዝም አልኩ። እነሱ እየተናገሩ በድንጋጤ ውስጥ ብሆንም “ዳንኤል እዚህ ደረጃ እስክትደርስ ምን ሆነሃል ፣ ለዚህ ነገር ቶሎ መፍትሄ ማግኘት አለብህ! ዛሬውኑ!” ብዬ በቁጣ ራሴን እየገሰፅኩት ነበር። ፕሮግራሙ እንዳለቀ ጊዜ ሳላጠፋ በፍጥነት ወደቤት ሄድኩኝ የሰው ልጅ ከቆረጠ የሚፈልገውን እንደሚያገኝ ከተረዳሁባቸው ቀፅበቶች አንዱ ይሄ ነው . . . መፅሐፍ ማገላበጥ ጀመርኩ (ያዉ እንግሊዘኛ) ብዙም ሳልቆይ Psycho-Cybernetics የሚባል መፅሐፍ ላይ አንድ ሀሳብ ትኩረቴን ሳበው። ‘Stutter’ የሚያደርጉ ወይም የሚንተባተቡ ሰዎች አንዱ ምክንያት ልጆች እያሉ ወይም ገና አፍ ባልፈቱ ሰዓት ለመናገር ሲዘገዩ አሊያም ሲቸገሩ ከቤተሰብ በተደጋጋሚ የሚሰነዘርባቸው የተለያዩ ቃላቶች ናቸው። ለምሳሌ- “ይሄ ልጅ ኮልታፋ ነው፣ በስርዓት መናገር አይችልም ፣ ተብታባ ነዉ የሚሉ ቃላት” ይላል መልሱን አገኘሁት ተነስቼ በደስታ ዘለልኩ በተደጋጋሚ አንብቤዋለው፣ ለብዙ ሰዎችም አስተምሬዋለው፤ እንዴት እስከአሁን እኔ ተሸወድኩ እንጃ ለሆነ ነገር ራሴን መውቀስ አልወድም ቀጥታ ወደ መፍትሄው ሄድኩ “ንግግሬ እያማረ ነው ፣ አንደበተ ርቱዕ እየሆንኩ ነው ፣ የፅሁፍ ችሎታዬ በየጊዜዉ እያደገ ነው ፣ ቃላቶቼ ለሰዎች ይማርካሉ” እነዚህ ቃላቶች በትልቁ ፃፍኳቸዉ ፣ በተደጋጋሚ ፣ በየቀኑ ለራሴ መንገር ጀመርኩ። ከጊዜያት በኋላ ስሜቴ መቀየር ጀመረ ያኔ ተግባሬም ተለወጠ የገዛኋቸውን አማርኛ መፅሐፍት ደስ እያለኝ ማንበብ አይደለም ሌላ ብዙ ጨመርኩ ፣ የፅሁፍ ችሎታዬን ለማዳበር በየቀኑ መለማመድ ጀመርኩ (ልምምዴ እንደቀጠለ ነው) ፤ መፃፍ በጣም ከምወዳቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ሆነ። እሱ ብቻ ግን አይደለም አማርኛ መፅሐፍትን ማንበብ ከቃላት በላይ ብዙ ውለታ ዋለልኝ ከሀገሬ ደራሲዎች ጋር አስታረቀኝ ከሀገሬ ታሪክ ፣ ህዝብ ጋር ይበልጥ አዋደደኝ ፤ ሀሳቦቼን የምገልፅበት መንገድ ብቻ ሳይሆን ሀሳቦቼም መቀየር ጀመሩ። ቃላት ሀይል አላቸው። በምንናገራቸው ቃላት ራሳችንን ልናስር እንዲሁም ነፃ ልናወጣ እንችላለን። የምንናገራቸው ቃላት ስሜታችንን ይቆጣጠራሉ፣ ስሜታችን ድርጊታቸንን ይቆጣጠራል ፣ ድርጊታችን ደግሞ ውጤታችንን ይወስናል። አመሠግናለው ! ስለ ‘ተግባር’ የስልጠና አልበም መረጃ ለማግኘት 👇 www.DanielWodajo.com

  • 10 авг.4 119131

    👇

  • 10 авг.4 8973513

    ▫️ዋናው ሀሳቡ ነው እንጂ ቃላቱ አይደለም i ክፍል 1 የሙሉ ጊዜ ተማሪ በነበርኩ ሰዓት ከትምህርት ቤታችን ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መሃል አንዱ ነበርኩ። ታዲያ በሌሎች ትምህርቶች ላይ ሁሌም ከፍተኛ ውጤት ባመጣም የቋንቋ ትምህርቶች ላይ ማለትም አማርኛ ፣ እንግሊዘኛ ልጅ እያለን ደግሞ ፈረንሳይኛ እንማር ነበር ውጤቴ መጥፎ ባይባልም እንደሌሎቹ አይሆንልኝም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሀሳቡን ከየት እንዳመጣሁት ፣ ማን እንደሰጠኝ ባላውቅም ቋንቋ እውቀት አይመስለኝም ነበር ፤ አማርኛ ደግሞ አፍ መፍቻ ቋንቋዬ ስለነበርና አውቃለው ብዬም ስለማስብ ይሁን ተገቢውን ትኩረት አልሰጠውም። መፅሐፍት ማንበብም ቢሆን ከት/ት መፅሐፍት ባለፈ አልፎ አልፎ ይሄንማ ማንበብ አለብህ ብለው ጓደኞቼ ከሚጠቁሙኝ እና ብዙ ከሚወራላቸው መፅሐፍቶች ውጪ ብዙም የማንበብ ልማድ አልነበረኝም። በእነዚህ እና መሰል ምክንያቶች በተለይ ከአማርኛ ትምህርት ጋር ሳልስማማ 12ተኛ ክፍልን ጨርሼ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በኢንጂነሪንግ ተቀላቀልኩ። እንደኔ ሀሳብ ከዛ በኋላ ማንም ግጥም ፃፍ ፣ ሥነ-ፅሁፍ አዘጋጅ አይለኝም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አማርኛ ትምህርትን እገላገለዋለው ( በምወደው ነገር እንደሚመጣብኝ መች አወቅኩ ) በመሃል ብዙ ነገር አለፈና ተመርቄ ከወጣው ከአንድ አመት ተኩል በኋላ ‘Inspire Ethiopia’ን በአጋርነት መሰረትኩኝ። ‘Inspire Ethiopia’ የተለያዩ አነቃቂ እና አስተማሪ ሀሳቦችን ለሰዎች በዋናነት በዩቲዩብ ቪዲዮ ለማድረስ ያቋቋምነዉ ድርጅት ነበር። ታዲያ ቪዲዮዎቹን ለማዘጋጀት ሀሳቦቹን በእንግሊዘኛ ከተዘጋጁ መፅሐፍት ፣ ቪዲዮዎች እንዲሁም ስልጠናዎች ብናገኝም በአማርኛ ነውና የሚቀርቡት ለዛ ደግሞ ቀድሞ ስክሪኘት ማዘጋጀት ግድ ይላል። (የሸሸሁት ሥነ-ፅሁፍ ባላሰብኩት መንገድ ተከትሎኝ መጣ) ምንም ምርጫ የለም ስራውን እወደዋለው እያማጥኩም ቢሆን ባለኝ አማርኛ ማዘጋጀት ጀመርኩ። ከጊዜያት በኋላ ግን ያለኝ አማርኛ አልበቃ አለ ብዙ ሰዎች አስተያየት መሰንዘር ጀመሩ “ዳኒ ሀሳብህ ጥሩ ነዉ አቀራረብህን ግን አስተካክል ፣ አማርኛህ አይስብም ፣ እውቀት እንዳለህ ታስታው ቃለህ አገላለፅ ግን አትችልም ፣ ቃላት አጠቃቀምህን አስተካክል ፣ ንግግር አትችልም” መባል ጀመረ መጀመርያ ያልሰራሁበትን አሁን ከየት ላምጣው ስለዚህ እንደለመድኩት ቆንጆ ማምለጫ አዘጋጀው “ ዋናዉ ሀሳቡ ነው እንጂ ቃላቱ አይደለም! ” ከጊዜያት በኋላ ግን አጠገቤ ካሉ እና ፣ በተለያየ አጋጣሚ ከሚያውቁኝ ሰዎችም ተመሳሳይ አስተያየት መምጣት ጀመረ ስለዚህ ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም። መፍትሄው ብዙ አማርኛ መፅሐፍትን ማንበብ ፣ የፅሁፍ ችሎታን ለማዳበርም ትኩረት ሰጥቶ በቀን የተወሰነ ሰዓት መለማመድ እንደሆነ ስለተነገረኝ አማርኛ መፅሐፍትን ገዛው ፣ ችግሩ ማን ያንብባቸው ገና ለማንበብ አስቤ መፅሐፍቶቹን ስገልፅ በተደጋጋሚ የሰማሁት እና ያነበብኩት “አማርኛ አትችልም ፣ ንግግርህ አያምርም” የሚሉ ቃላቶች ናቸው አዕምሮዬ ላይ የሚመጡት ፣ ማንበብ አቃተኝ። በዛ ሰዓት ትክክለኛ መፍትሄ ከመስጠት የለመድኩትን ራሴን ማታለል ቀጠልኩ ፤ “አማርኛ መፅሐፍ አነበብኩ አላነበብኩ ሲጀመር የኔ ስራ ‘Personal Development‘ ማሰልጠን ነው ለሱ ደግሞ በቂ እውቀት ከእንግሊዘኛ መፅሐፍትና ስልጠናዎች አገኛለው።”( አሁን ሳስበው የነበርኩበት ሁኔታ ለራሴም ያስቀኛል !) ታዲያ እኔ እውነታውን ብሸሸውም ከጊዜያት በኋላ ከጓደኞቼ ጋር ሁላ ቁጭ ብዬ ሳወራ አማርኛዬ ገብቷቸው ይሆን የምለውን ይረዱኝ ይሆን መጠራጠር ጀመርኩ ፣ ሰው ሁሉ በአማርኛዬ የሚያሾፍ እየመሰለኝ መጣ ጭራሽ አፍ መፍቻ ቋንቋዬም አልመስል አለኝ ። ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሊገባኝ አልቻለም ፤ ብዙዎችን የሚቀይር ሀሳብ ይዤ ለእኔ የሚሆን መፍትሄ አጣው። (የአባይን ልጅ ውሃ ጠማት ነው ነገሩ) አንድ ቀን ታዲያ ሙሉ በሙሉ መንገዴን የሚቀይር ነገር ተከሰተ ለኔ - Breakthrough Moment ክፍል 2 ይቀጥላል . . . ሰናይ ቀን ተመኘሁ ! ዳንኤል ወዳጆ @Daniel_Wodajo

  • 👇

  • 7 авг.5 270114

    https://youtu.be/WU7SZIux-Ko

  • 7 авг.5 733511

    ▫️ከሁለት ዓመት በላይ የለፉሁበትን ስራ ይዤላችሁ መጥቻለው ! ተግባር - ACT : በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ሲሆን የተዘጋጀበትም አላማ ልክ እንደ ስሙ ሰዎችን ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ ተስፉ ፣ እልፍ ሲልም ከአላስፈላጊ ጭንቀት አውጥቶ በህይወታቸው የሚታይ ለውጥ እንዲያመጡ እና የተግር ሰው እንዲሆኑ ማድረግ ነው። 🔹የተግባር ሰው መሆን ለምትፈልጉ ይህ ትክክለኛ ፕሮግራም ነው ! ስለ ስልጠናው ተጨማሪ ማብራርያ ለማግኘት እና የስልጠናውን አልበም የራሳችሁ ለማድረግ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 👇 www.DanielWodajo.com መልካም የስኬት ዘመን ተመኘሁ 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

  • 4 авг.7 620436

    🔹ተግባር | ACT - በኢትዮዽያ የመጀመርያው የስልጠና አልበም ! ይሄን አልበም ከማዘጋጀት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ለመጨረስ እና ወደእናንተ ለማድረስ ከ 2 ዓመት በላይ ወስዶብኛል ፤ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሁን ጊዜው ደርሶ ከቀናት በኋላ ለሁላችሁም ይደርሳል። ተግባር : ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ እንዲሁም ከአላስፈጊ ጭንቀት ወጥታችሁ የተግባር ሰው እንድትሆኑ እና የሚጨበጥ ለውጥ እንድታመጡ እንደሚያግዛችሁ ሙሉ እምነት አለኝ። አመሠግናለው 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 4 авг.7 17241

    🔹ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ! #ቻሌንጅ የመጨረሻ ቀን በዛሬው ቆይታችን ታይቶ የሚጠፋ በርቶ የሚጨልም ስኬት ሳይሆን ዘላቂ ለውጥ የምታመጡበትን መንገድ እንወያያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 3 авг.7 325152

    🔹አካሄድን ማስተካከል ! #ቻሌንጅ ቀን 4 የምንፈልገውን ህይወት ለመፍጠር አካሄድን ማስተካከል ወሳኝ ነው። ዛሬ ስለ ልማድ ፣ ሰዎችን በጥበብ ስለመከተል እና የህይወት ወቅቶች እናያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 2 авг.7 061143

    🔹እቅድ ማውጣት ! #ቻሌንጅ ቀን ሶስት ዛሬ አብረን እቅድ እናወጣለን ፤ በህይወታችሁ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት እቅድ ወሳኝ ነው። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 1 авг.8 008163

    🔹የአመለካከት ለውጥ! #ቻሌንጅ ቀን ሁለት የተግባር ሰው ለመሆን በመጀመርያ ቀን ኢነርጂያችንን አስተካክለናል በመቀጠል ደግሞ አመለካከታችን እንለውጣለን ▫️የተግባር ሰው ለመሆን መቀየር ያለባችሁን ሶስት አመለካከቶች እናያለን ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 31 июл.7 7112211

    #ቻሌንጃችን ተጀምፘል ! ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ ወጥታችሁ በተግባር ህይወታችሁን ለመቀየር የመጀመርያው ደረጃ ኢነርጂያችሁን ማስተካከል ነው። እንዴት ነው ያንን ማድረግ የምትችሉት የሚለውን ለማግኘት ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 29 июл.8 797354

    ▫️የተግባር ሰው መሆን ! #ቻሌንጁ ሊጀመር 1 ቀን ቀረው ! 🔹አርብ ጠዋት 1 ሰዓት ይጀምራል ከወዲሁ ቤተሰብ ይሁኑ 👇 TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo መልካም ምሽት 🙏 ዳንኤል ወዳጆ

  • 28 июл.9 7705911

    ▫️የተግባር ሰው መሆን ! ከሀሳብ እና ከማይጨበጥ ተስፋ ወጥታችሁ በህይወታችሁ የሚታይ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ሰዎች ቆንጆ #ቻሌንጅ አዘጋጅቼላቹሃለው ! ✨የፊታችን አርብ ጠዋት ጀምሮ እስከ ማክሰኞ በህይወታችሁ ተግብራችሁት የሚታይ ለውጥ የምታመጡባቸውን ሀሳቦች በየቀኑ በቪዲዮ እያዘጋጀው ከታች በተቀመጡት የሶሻል ሚዲያ አማራጮች እለቃለው 👇 TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram : instagram.com/daniel_wodajo 👋🏻 ከወዲሁ ቤተሰብ ይሁኑ ! ራሳችሁን ለመቀየር ለወሰናችሁ ብቻ ! @Daniel_Wodajo መልካም ምሽት 🙏

  • 27 июл.9 772487

    ምን ይመስላቹሃል ! Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com መልካም ምሽት 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 23 июл.13,2 тыс534

    🔹በቅርብ ቀን ይጠብቁን ! መልካም ምሽት 🙏 @Daniel_Wodajo

  • 1 июл.17,4 тыс32

    йоС пОдписи

  • 1 июл.20,2 тыс34

    йоС пОдписи

  • 1 июл.19,4 тыс34

    йоС пОдписи