Daniel tomas ኢትዮጵያዊ 2
Статистика- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 218
- 1/48двое суток
- 249
- 1/72трое суток
- 269
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ክረምቱን በማንበብ ለምታሳልፉ በውጭም በውስጥም ላላችሁ ኢትዮጵያዊ አንባብያን የቀረበ ግብዣ ነው:: አንብቡ! ቁጥር 1 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol1Amharic Volume 1 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol1English ቁጥር 2 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol2Amharic Volume 2 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol2English ቁጥር 3 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol3Amharic Volume 3 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol3English ቁጥር 4 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol4Amharic Volume 4 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol4English ቁጥር 5 አማርኛእትም https://mybook.to/FisehayazieVol5Amharic Volume 5 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol5English
ዕውቀትን ከአንዱ ሰው አእምሮ ወደ ሌላ ሰው አእምሮ ማስተላለፍ! BBI TECHNOLOGY Brain to brain interface. ልክ በብሉቱዝ ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ዳታ መላላክ እንደሚቻለው ሁሉ የምድራችን ሳይንስ እውቀትን፣ አስተሳሰብን፣ ፍላጎትና ምኞትን ወዘተ...ከአንድ ሰው አእምሮ ወደ ሌላ ሰው አእምሮ መላክ ወደሚቻልበት ቴክኖሎጂ እንደተገባ ምን ያህሎቻችን እናውቅ ይሆን? ይህን 13 ደቂቃ ትንታኔ የያዘውን ቪዲዮ ተመልከተቱ! እንዴት ሊሰራ እንደቻለም ተረዱት! https://youtu.be/Azr0SuKbRB0?si=Evxh4ilBi8TycdKQ
"የCERN የሲርን መዘጋትና የአምላክን ቅንጣት (antiparticles) የመስረቅ ዕቅድ!" የ CERN ዋና እቅድ አንቲማተርን ማግኘትና የምድርን ህይወት ማስቀጠል ሙታንን ማስነሳት መቻል የሚል የምድር ሳይንስ ነው:: ሲርን ለ4 ዓመታት ተዘግቷል:: ለምን? ሙሉ ትንተናውን ተከታተሉ! https://youtu.be/jFdDCKMZ8aU?si=8jmv75zZ0vpx5OCF
без подписи
በዚህ ቪዲዮ ብዙሃኑን ያደነዘዘውን እና ተኝቶ ንጉስ ቴድሮስንና የኢትዮጵያ የብቻዋን ትንሳዔ የሚጠብቀውን ትውልድ ሃሰተኛ ትንቢት መሆኑን በአባቶች አንደበት በማረጋገጥ እናጋልጣለን! ሃሰተኛ ትንቢት መሆኑንም በማስረጃ እናጋልጣለን! ይህንን ቪዲዮ ሼር አድርጉ! ይህንን ቪዲዮ ሼር ማድረግ እየተታለለ እየተጭብረበረ ያለውን ወገን መታደግ ማለት ነውና ሼር አድርጉ! በነብስ የሚነገድባቸውን በብዙ ገንዘብ የንጉስ ቴድሮስን መታወቂያ እያወጡ ያሉ ምዕመናንን ከመጭበርበር ታደጉ! ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት እውነቱን ይረዱ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ። ሃሳብና አስተያየትዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። https://youtu.be/dt3VsLIZE5Q?si=xWE-WMjmx5f4cGHQ
“የንጉሥ ቴዎድሮስ ቅዠት እና የኢትዮጵያ ትንሣዔ” በዚህ ቪዲዮ በብዙዎቻችን ዘንድ በተለይም በከፊል የኦርቶዶክስ ምዕመናን ዘንድ ሥር ሰዶ ስለሚገኘው "ንጉሥ ቴዎድሮስ ይመጣል፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያውጃል" ስለሚለው ትርክት እውነታውን በማስረጃ እንፈትሻለን። ይህ እምነት እና ትንቢት በየትኛውም የቤተክርስቲያን ቀኖና፣ ትውፊት እና መንፈሳዊ መጻሕፍት ውስጥ የማይገኝ፣ ነገር ግን የብዙዎችን አእምሮ እያደነዘዘ እና ትውልዱን እውነተኛ ሥራና ጥረት ላይ እንዳያተኩር እያደረገ፣ ሁሉም ነገር ከትንሳዔው ጋር ይመጣል ብሎ ያደነዘዘ፣ የተሳሳተ አመለካከት ነው። በዚህ የ30 ደቂቃ ጥልቅ ትንታኔ ውስጥ፦ የዚህ ትርክት መነሻ ምንድን ነው? እነማን ከምን ተነስተው እንዲህ ለማለት ቻሉ? መንፈሳዊ መጻሕፍት እና የታሪክ ሰነዶች ምን ይላሉ? እውነተኛው የኢትዮጵያ ትንሣኤ በምን ላይ የተመሠረተ ነው? የሚሉትን ነጥቦች በሰፊው ትመለከታላችሁ:: ሙሉ ትንተናውን እስከመጨረሻው በመመልከት እውነቱን ተረዱ:: ለሌሎችም እንዲደርስ Share በማድረግ ትውልዱ ከድንዛዜው ይወጣ ዘንድ የበኩላችሁን ተወጡ! በዚህ ጉዳይም ሆነ በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ጥልቅ ትንታኔና በማስረጃ የተደገፈ ሙሉ መረጃ የያዘውን “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 5" ን እንድታነቡ እንመክራለን:: አገር ውስጥ ያላችሁ በየትኛውም መጽሃፍት መደብር ታገኙታላችሁ:: በውጭ አገር ያላችሁ በዚህ ሊንክ አማዞን Amazon ላይ ማግኘት ትችላላችሁ:: https://a.co/d/06GhHLOM የንጉሱን ጉዳይ በሚመለክት በህብረት ባዩ ያሰናዳውን ትንተና ደግሞ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተከታተሉ! https://youtu.be/4HDLX4sBwFE?si=IKw5OMf58FdPCI5l
የሁሉም መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ገጽ፣ የመጨረሻ ቃል፣ የመጨረሻ የመደምደሚያ ምዕራፍ፣ የመጨረሻ ሉክ፣ የመጨረሻ ጥቅስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝጊያ ገጽ ይህ ነው! "ራእይ 22:16 “እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” ራእይ 22:17 መንፈሱና ሙሽራይቱም፡— “ና፡” ይላሉ። የሚሰማም፡— “ና፡” ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ። ራእይ 22:18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ ራእይ 22:19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል። ራእይ 22:20 ይህን የሚመሰክር፡— “አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡” ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ራእይ 22:21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን። (ቁጥር 18 እና 19 ን ልብ ይሏል!)
በመጨረሻም ዕውን ሆነ...ዩፎ ኔፍሊም ኤሊያንስ ታመነ...እነ አዛዝኤል ብቅ ብቅ አሉ::ያ ነበር እውነቱ! https://youtu.be/_WUblNYffI0?si=5F6yENPakncKA5BL
ዳንኤል ሆይ፥ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ዘመን ድረስ ቃሉን ዝጋ፥ መጽሐፉንም አትም፤ ብዙ ሰዎች ይመረምራሉ፥ እውቀትም ይበዛል።” (ዳንኤል 12:4) ዛሬ እነዚህን መጻህፍት በራሴ የግል ምክንያት መለስ ብዬ ላስታውሳችሁ ፈለግሁ:: በዚህም ላይ መጻህፍቱ ከናሽናልነት ወደ ኢንተርናሽናልነት የተሻገሩና እንግሊዝኛ ትርጉሞች በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተነበቡ ያሉ አማዞን ላይ የሚገኙ መጻህፍት ሆነዋል:: 1ኛ. ለኢትዮጵያ ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ዘመናዊ አገባቡና እየመጣ ስለነበረው ስለ ረቂቁ የቁጥር ቀመር፣ ስለ ማይክሮችፕ፣ ስለተቀመረው ዲጂታላዊ አሰራር፣ በቁጥር ቁጥጥር ስር ስለማድረጊያው ቴክኖሎጂያዊ ዘዴ ከ12 ዓመታት በፊት ምንም አይነት ፍንጭ በሌለበት ዘመን ቀድም የገለጸ፥ ድቅል የሆኑ አመራሮች ከየት እንደወጡ በድፍረት ይፋ ያደረገ፥ ከ10 ዓመት በኋላ ራሳቸው ያመኑትን እውነት ቀድሞ እወቁ ያለ፣ ብዙዎችን ያነቃ፣ የአስተሳሰብ አድማሳችንን ያሰፋ፣ ከአድማስ ባሻገር እንድናይ ያነቃቃ፣ ሌሎች በርካታ መንፈሳዊና ሳይንሳዊ ሚስጥራትን ይፋ ያደረገ ድንቅ መጽሐፍ ነው:: ያኔ በመጽሐፉ ውስጥ የሰፈሩ ነጭ ዕውነቶች ተክደውም ባይሆን "የማይሆን ነገር" ተብለው ነበር:: አሳቡም እንደ እብደት ተቆጥሮ ነበር:: ዛሬ ሁሉም ነገር ዕውን ሆኖ የተጻፈው ሁሉ ገጽ በገጽ ወደ ተግባር ተለውጦ ሲታይ ታመነ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 መጽሐፍ 2007 ዓ.ም:: እነሆ አማርኛው ዕትም! https://a.co/d/0cV5KOvt እንዲሁም እንግሊዝኛው ዕትም:: "Satan’s Goal Ethiopia Volume 1" "Eden,The tree of life Ethiopia” English Edition. https://a.co/d/fqRsyaE 2ኛ. ይህ ሁሉ የረቂቅ ስልጣኔ ምንጭ ከድቅል ቤተሰቦች እንደመነጨ ስልጣኔን ከወደቁ መላእክት ጋር ተቆራኝተው ስለሰሩ የግኝት ባለቤቶች የገለጸ፣ ስልጣኔን እና ስይጣኔን ለይቶ ያስቀመጠ፣ አጥፊ ጥበብ ገላጮችን መጽሐፈ ሄኖክን ሳይቀር ጠቅሶ በስም የዘረዘረ፣ የኃያሉኑን ስውር ዓላማና ሚስጥር ቀድሞ ያጋለጠ፣ በተጻፈው መሰረትም የግኝታቸው ውጤት መጠቅለያ መንገዳቸው መሆኑን ያረጋገጠ፥ እንዲሁም ቤ/ን ወንጌል ካልሰበከች ዋጋ እንደምትከፍል ቀድሞ ያስጠነቀቀ ድንቅ መጽሐፍ! "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2" መጽሐፍ! የህትመት ዘመኑ 2009 ዓ.ም እነሆ አማርኛው ዕትም! https://a.co/d/0cNFE1Ld እንዲሁም እንግሊዝኛው ዕትም! “Satan’s Goal Ethiopia Volume 2" "Paradise, the tree of life Ethiopia” English Edition. https://a.co/d/cKGZbJa 3ኛ. የምድራችን የተፈጥሮ ዘሮች ሁሉ በውስን ግለሰብ ባለጠጎች እጅ እንደሚገባ፣ ዘር የሚገኘው በእነሱ መልካም ፈቃድ ብቻ እንደሆነ ቀድሞ የገለጸ፣ ባለው መሰረትም የምድራችንን የሰብል ዘሮች ወስደው ያለ ፍሬ እንዲበቅሉና እንዲበሉ፣ ለቀጣይ ዓመት ዘር ለማግኘት የእነሱን ፈቃድና ችሮታ ማግኘት ግድ እንደሚል የገለጸ፣ ሁሉም ነገር ተወስዶ እንዳበቃ የተነተነ፣ እነ ቮልስ ዋገን ካምፓኒዎች ሳይቀሩ ከመኪና ምርት ወደ ሮኬትና ሚሳኤል አምራችነት እንደሚሻገሩ ቀድሞ የተናገረ! የዝግ ጉባዔያቸውን ሚስጥር ይፋ ያደረገ! ዛሬ የተዘረዘሩት ታዋቂ ካምፓኒዎች ቮልስ ዋገንንን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ሚሳኤልና ኒውክሌር አምራችነት እንደተዛወረ ይፋ አድርጎዋል! ሌሎችም ድብቅ ሚስጥራት በዚህ መጽሐፍ ቀድመው ተገልጸው ነበር! "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3" መጽሐፍ:: የህትመት ዘመኑ 2011 ዓ.ም:: እነሆ አማርኛው ዕትም! https://a.co/d/0g4wTr6k እንዲሁም እንግሊዝኛው ዕትም! "Satan’s Goal Ethiopia Volume 3" English Edition. https://a.co/d/0bsRvxFh 4ኛ. የአንዳምንን ስልጣኔ ማፍረክረክና ማውደም... ሰሜኑን ክፍል የጦርነት ቀጠና አድርጎ የአንዳምንን ስልጣኔ ስለማፍረክረክና ቤ/ንን ስለማፍፈራረስ ዕቅዳቸው ቀድሞ የገለጸ፣ ያልተረገመው ስልጣኔ እና ርጉሙ ስልጣኔ ምን ማለት እንደሆነ ያብራራ፣ ለምን ማፍረክረክ እንዳስፈለገ ቀድሞ ያስረዳ፥በተገለጸው መሰረትም ወደ ተግባር ተገብቶ ዕቅዳቸው ዕውን ሲያደርጉ ያሳየን ድንቅ ታሪክን በውስጡ የያዘ ድንቅ መጽሐፍ ነው! የህትመት ዘመኑ 2013 ዓ.ም:: "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 መጽሐፍ:: እነሆ አማርኛው ዕትም! https://a.co/d/02mlb9kf እንዲሁም እንግሊዝኛ ዕትሙ “Satan’s Goal Ethiopia Volume 4” “The un-Damn civilization!” English Edition! https://a.co/d/09DkXz7T 5ኛ. ቁጥር 5 ስለ አንቲማተር ሚስጥር የሚገልጥ ኩዋንተም ፊዝክስን በውስጡ የያዘ ስለ ኒውሮ ቴክኖሎጂና ገና ስላልተደረሰበት የአንቲፓርቲክልስ ሚስጥር በጥሩ ሁኔታ የሚያብራራ፣ ስለ መለኮታዊ ኃይል የሚተነትን ድንቅ መጽሐፍ ሲሆን፥ በሌሎች ምእራፎቹም በርካታ ወሳኝ አጀንዳዎችን የያዘ መጽሃፍ ነው:: በርግጥም ዛሬ የተፈራው ደርሶ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲጠራ የሚቆጡ ምእመናን እና ጳጳሳት የተነሱበት፣ ጸረ ወንጌል የሆኑ ተቆርቁዋሪ ነን ባዮች እንደ አሸን የፈሉበትና ሆሆሆ ብለው ተነስተው ህዝቡን እያሳቱ ወደ ገሃነም እንደሚዱት የተገለጸበት፣ እንዲሁም እንደ ቃሉ ተመልሶ በሚመጣው በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፋንታ፥ ምንጭና ፍንጩ የማይታወቀውን "ቴድሮስ" የሚባል ግብጻዊ ንጉስ መጠበቅ እብደት እንደሆነ ከእነማስረጃው ቁጭ ያደረገ፣ ይህ ሆን ተብሎ በግብጾች የተቀመረና ለኢትዮጵያውያን የተሰጠ የግብጽ ተረት እንደሆነ በማስረጃ አስደግፎ ያብራራ፣ በእንግዳ ት/ቶች የሚደርሰውን ውድመት የጠቆመ፣ ዋናውን የቤ/ን አስተምህሮ ለውጠው በአሳች ት/ት በመተካት ከቤ/ን ውስጥ ሌላ እንግዳ ቤ/ን ፈልቅቀው እንደሚያወጡ፥ በዚህም ብዙዎችን እንደሚያስቱ የተገለጸበት! ሌሎች አስግራሚና አሳዛኝ ሊያምኑዋቸው የሚከብዱ ሴራዎችን በውስጡ የያዘ መነበብ ያለበት፥ ነገር ግን ሴራቸው የተገለጠባቸው የዘመናችን አሳቾች "የመጽሐፍ ቅዱስ ሕያው ቃሎችን በውስጡ ስላካተተ እና "ኢየሱስ ክርስቶስ" የሚለውን ስም ደፍሮ የጠቀሰ መጽሀፍ ነውና እሪሪሪ... እያሉ የጮሁበትና አቃጥሉት እንዳታነቡት እስኪሉ ድረስ ያንጫጫ የዘመናችን ድንቅ መጽሐፍ! "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 5" መጽሐፍ! የህትመት ዘመኑ 20017/18 ዓ.ም:: እነሆ የአማርኛው ዕትም:: https://a.co/d/06GhHLOM እነሆ እንግሊዝኛው ዕትሙ፥ "Satan’s Goal Ethiopia Volume 5" “The Harbingers of The Finality” English Edition. https://a.co/d/03dzRtcu ሁሉንም ቅጾች እንድታነቡ፣ እንድትመረምሩ፣ ከህያው ቃሉ ጋር እንድታመዛዝኑና፥ ዕውነታው ላይ እንድትደርሱ ተጋብዛችኋል፥ተመክራችሁዋል! መጻህፍቱን አንብባችሁ የወደዳችሁ ላይክ ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጓቸው::
без подписи
ቤተ-ክርስቲያን ያልካደችው የዘመኑ ምዕመን ግን የካደው ኢየሱስ! https://youtu.be/tTodpGRlxsk?si=Y_OjyKGTRm_c2oEA
без подписи
"ኤለን መስክ እና ኒውራሊንክ!" ዓለማችንን የሚያሰጋው አስደንጋጭ ሰው ሰራሽ የኒውሮ ቴክኖሎጂ ምርት! በህይወታችሁ ውስጥ ትልቅ ግንዛቤ የምትይዙበት እና የምትደነቁበት እጅግ አስገራሚ የሆነ አጠር ያለ የ13 ደቂቃ ቪዲዮ ነውና ሊንኩን ተጭናችሁ ተመልከቱት:: ለሌሎችም ሼር አድርጉት! https://youtu.be/uHtSX5TqdNM?si=_Tdp1nPgSmM5nkI8
без подписи
እውነትን መስማት ጥሩ ነው::ስሙት:: https://youtu.be/8-NeXsv8FM8?si=3seHTk0hGcflavoV
без подписи
ከኤደን ገነት መውጫ ጀምሮ ስሙ የሚነሳው ታሪካዊው የኤፍራጥስ ወንዝ፣ ዛሬ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ እየደረቀ ይገኛል። ይህም ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት አንጻር ሲታይ ታላቅ መንፈሳዊና ፖለቲካዊ ውጥረት መባቻ ነው። የዮሐንስ ራእይ እንደሚነግረን፣ ወንዙ ሲደርቅ በስሩ የታሰሩት አራት ክፉ መላእክት ይፈታሉ፤ ይህም ለ200 ሚሊዮን ሰራዊት ጦርነት መንገድ ይሆናል። በአሁኑ ሰዓት ከደረቁት ዋሻዎች ስር የሚሰማው አስፈሪ የሰንሰለት ድምፅ፣ በአካባቢው እየታየ ያለው የኃያላን ሀገራት የአውዳሚ መሳሪያዎች ፍጥጫ ምን ያሳየናል? በዚህ አጭር ትንተና፣ ከታሪክ ማህደር እስከ ዮሐንስ ራእይ ትንቢት፣ ከከርሰ ምድር ሚስጥራት እስከ ወቅታዊው የዓለም ፖለቲካዊ ትኩሳት ድረስ ያለውን ጥልቅ ምስጢር ትፈትሻላችሁ::ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ:: https://youtu.be/RSc3kd8VM0A?si=XhZz9bqdcf29GFKS ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢቶችና ስለ ፍጻሜ ዘመን ስለ ዘመናዊ አፈጻጸሙ እንዲሁም ስለ ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በጥልቀት የሚተነትነውን "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 5" ን መጽሐፍ እንድታነቡት እንመክራለን:: በውጭ አገር የምትኖሩና መጽሐፉን ማግኝት ያልቻላችሁ አማዞን (Amazon) ላይ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማግኘትና ማንበብ ትችላላችሁ:: የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 5 https://a.co/d/06GhHLOM
без подписи
የታቦቱና የጽላቶቹ መለኮታዊ አጀማመር በዝርዝር፣ ለምን ኢትዮጵያ ለዚህ ታላቅ አደራ ተመረጠች? የዓለም ኃያላን በአክሱም እና በጣና ላይ ያላቸው ስውር ፍላጎት ምንድነው? በራዕይ ዮሐንስ የተጠቀሰው የታቦቱ መገለጥ ምስጢር እንዴት ይብራራል? የታቦቱ መለኮታዊ ኃይል በአዲስ ኪዳንና በመጨረሻው ዘመን ያለው ሚና ምንድነው? ኢትዮጵያ በታላቁ መንፈሳዊ ጦርነት ውስጥ ያላት መንፈሳዊ ድርሻ ምንድነው? ዓለምን የሚገዙት ኃያላን መንግስታት ሁሉ ለዘመናት በምስጢር የሚፈልጉት፣ ታላላቅ የስለላ ተቋማትና ሳይንቲስቶች ሊደርሱበት ያልቻሉት ያ አስፈሪና ቅዱስ ንዋይ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር ይገኛል? የታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ መኖር ከመጨረሻው ዘመን ትንቢት ጋር ምን ግንኙነት አለው? ዓለምን እያስጨነቀ ያለውን የታቦተ ጽዮን ምስጢር፣ ከመጀመሪያው አሰራሩ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ዘመን ትንቢት ድረስ (ራእይ 11:19) ያለውን ጉዞ በዚህ ቪዲዮ በጥልቀት ትረዱበታላችሁና ይህን ሊንክ ተጭናችሁ ተከታለሉት:: https://youtu.be/JBkkH416R2o?si=AH131XHH4X9OKVbK ለበለጠ መረጃና ጥልቅ ምርምር "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 5 "Yesatinael Goal Ethiopia Vol. 5” የተሰኘውንና ሌሎችንም ቅጾች እንድታነቡ እንመክራለን:: በውጭ አገር ላላችሁና መጽሀፉን ማግኘት ላልቻላችሁ አማዞን (Amazon) ላይ ማግኘት ትችላላችሁ:: https://a.co/d/02mlb9kf
без подписи