Debre Markos Poly Technic College
СтатистикаEducational channel ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://telegram.me/dmtvet1990 ለበለጠ መረጃ ፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ https://m.facebook.com/Debre-Markos-Poly-Technic-College-531710730265642/?ref=opera_speed_dial share ያድርጉልን ለበለጠ መረጃ 0587711693 ይደውሉልን ድረገጽ www.dmptc.edu.et
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 169
- 1/48двое суток
- 193
- 1/72трое суток
- 208
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የብቸና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ልዑካን ቡድን በደብረ ማርቆስ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስራ ልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄዱ፡፡ #DMPTC ነሐሴ 7/ 2018 ደብረ ማርቆስ የብቸና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖችን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በኮሌጃችን ያለውን የስራ እንቅስቃሴ ለመመልከት እንዲሁም ያለውን ተሞክሮ ለመውሰድ የሚያስችላቸውን የስራ ልምድ ልውውጥ በኮልጁ አካሂደዋል:: ልዑካን ቡድኑ በኮሌጃችን በነበረው የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር ወቅትም የደብረ ማረቆስ ፖሊቴክኒክ በተቋም ደረጃ እየሰራቸዉ ያሉ ስራዎችን በዝርዝር የተመለከቱ ሲሆን ልኡካን ቡድኑ በኮሌጁ በተደረገላቸው አቀባበልና በተመለከቱት የኮሌጁ እንቅስቃሴ መነሻ በማድረግ የደብረ ማርቆስ ፖሊቴክኒክ ኮሌጁ እያከናወናቸው የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የስራ እንቅስቃሴዎች በጣም ጥሩ መሆናቸውን ገልፀው በዚህም ኮሌጁ ከጀመረዉ ውጤታማ ጉዞ ብዙ ልምዶችን መቅሰም መቻላቸውንም ገልፀዋል:: በተጨማሪም ልኡካን ቡድኑ በኮሌጁ የሚገኙ የተለያዩ የስልጠና ዎርክ ሾፖችን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን በነበራቸው የልምምድ ልውውጥ መርሃ-ግብርም የተሳካ ቆይታን በኮሌጃችን ማድረግ ችለዋል:: ተጨማሪ መረጃዎችን በሚከተሉት አማራጮች ያግኙ፡- በቴሌግራም፡- https://telegram.me/dmtvet1990 በፌስቡክ ፔጃችንን ፡-https://m.facebook.com/Debre-Markos-Poly-Technic-College- በድረ ገጽ ፡ www. https://dmptc.edu.et/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
✅ በደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለክላስተር ኮሌጅ ፎካሎች የዲጅታል አማራ (Digital Amhara) የዲጅታል ክህሎት ስልጠና ተሰጠ ደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም በምስራቅ ጎጃም ክላስተር ውስጥ ከሚገኙ ኮሌጆች ለዲጅታል አማራ (Digital Amhara) ፎካል ሆነው ለተመረጡ የአይሲቲ ኢንስትራክተሮች የዲጅታል አማራ ኢኒሼቲቭ የዲጅታል ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው የዲጅታል አማራ ኢኒሼቲቭን በተግባር ለማሳካት፣ የዲጅታል ክህሎትን ለማጎልበት እና በክላስተር ኮሌጆች ውስጥ የዲጅታል ባህልን ለማስፋፋት ያለመ ሲሆን፣ በደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢንስትራክተር አቶ እንዳለው ካሳ እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠናው የተሳተፉት ፎካሎች በቀጣይ በየኮሌጃቸው ለሰልጣኞች፣ ለኮሌጁ ሠራተኞች እና ለወጣቶች የዲጅታል ክህሎት ስልጠናውን በማስተላለፍ የዲጅታል አማራ ኢኒሼቲቭን በማሳካት ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው ተገልጿል። ኮሌጁ በዲጅታል ክህሎት ግንባታ እና ብቁ የሰው ኃይል ልማት ዘርፍ የሚያከናውነውን ተግባር በቀጣይነት በማጠናከር ለአማራ ክልል የዲጅታል ለውጥ ስኬት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል። ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ #ደብረማርቆስ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ #DigitalAmhara #ዲጅታል_አማራ #DigitalSkills #ICT #TVET
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи