ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ
Статистикаዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ በ @dn_abeselom የሚቀርብ ልብን ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ይጠቅማሉ ተብለው በአዘጋጁ የሚታመንባቸው ሃይማኖታዊ፣ሃገራዊና ታሪካዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሃሳቦች *በጽሑፍ፣በድምፅ፣በተንቀሳቃሽ ምስል፣ በምስል፣በግጥም፣መጣጥፍ..መልክ የሚተላለፍበት ንዑስ ሚድያ ነው። ለአስተያየቶ @Son_of_Meharit ። "አንተ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ባለው ጸጋ በርታ"፪ ጢሞ ፪÷፩
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 266
- 1/48двое суток
- 304
- 1/72трое суток
- 328
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/YeferesewunEnisra?videochat=15a8411d71e57e7bef
https://t.me/YeferesewunEnisra?videochat=47e22eec470909af17 ከላይ ያለው ማስፈንጠሪያ በመንካት የቀጥታ ስርጭቱን (Live chat) መርሐግብሩን ይቀላቀሉሉ Share እያደረጋችሁ ለሀሉም አድርሱሱሱ
የዞዓር አባላት በሰዓቱ ተገኝተን የቻልነውን እናድርግ🙌🙌
እንኳን ለሁለቱ ብርሃናት ፍቁራን ወክቡራን ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለ ዕረፍት አደረሳችሁ❤ ❇️ ርዕሰ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ሆይ ስለፍቅሩ ስትል ከሮማ ወታደሮች ጋር የተጣላህለትን ጌታህን ታገኝ ዘንድ ዛሬ በመስቀል ሠረገላ ሄድክ። ፨ወዮ! በዕረፍትህ ቀን እንስመው ዘንድ በምንመኘው በጌታ እጅ የታጠቡ እነዛ እግሮችህ ወደላይ ታሰሩ። ይገርማል! ፨ በገሊላ ባሕር ወደ መምህርህ ለመድረስ የተወናጨፉ ዋናተኛ እግሮችህ ዛሬ ግን የፊጥኝ ወደላይ ታሰሩ። ፨ በቢታንያ የተባረከው የክህነት ማረፊያ ራስህ ደግሞ ቁልቁል ተዘቀዘቀ። ፨ የምድርና የሰማያት የክህነት ሥልጣን የተሰጠህ አባታችን ቅዱስ ጴጥሮስ ሆይ ወደመንግሥቱ ሠርግ እንገባ ዘንድ እኛ ልጆችህ ክፈትልን እንልሃለን ((ዮሐ ፲፫÷፮፤ ማቴ ፲፬÷፳፱፤ ሉቃ ፳፬÷፶፩ ፤ ዮሐ፳፩÷፲፰)። ❇️ ሐራሴ ወንጌል ጳውሎስ ሆይ! አርዮስ ፋጎስ በተባለው የአቴና ልዩ የጥበብ ቦታ ከበው የተቀመጡ ጠቢባንን ለማስተማር ፊትና ጀርባ የተሽከረከረውን አንገትህን መስበር እንዴት ተቻለ? ወገኖችህ ሮማውያን ግን አደረጉት። ፨ አቤቱ አንገትህ ሲቆረጥ አብሮ የዚህ ዓለም እሥራትም ተፈታልህ፤ ልትሄድ ወደ ናፈቅኸው ወደ ክርስቶስም መሄጃ መንገድ ሆነልህ (ፊል ፩÷፳፫)። ፨ የሰውን ልብ በፍቅር ለመሳብ፣ ሁሉን ለመምሰልና ደስ ለማሰኘት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ የነበረህ መምህራችን ቅዱስ ጳውሎስ ሆይ እንወድሃለን❤።
ሰላም የዞዓር ቤተሰቦች ነገ ጠዋት 11:45 መርካቶ ተክለ ሃይማኖት መምጣትና ወደ ኩክ የለሽ ማርያም መጓዝ የሚችል አንድ ሰው በነጻ ለመውሰድ ስለምችል ይህን የተመለከተና የሚችሉ 3 ሰዎች አሁን ደውሉልኝ 0999693328 ሰላም አዳር
без подписи
የዞዓር የእኔ ቤተሰቦች በቻላችሁት አቅም አግዙን😥 ሐሳቦችም ካላችሁ 0942790941 ደውሉልኝ / @Son_of_meharit ላይ ጻፉልኝ
https://youtu.be/LQuDu62kkwc?si=ztoDI3o2PdYR4fCl
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZS98oQBmQt7uk-x0tWD/ ከደቂቃዎች በኋላ እንከታተል
https://youtu.be/kOi1L9v9t94?si=EqdLfVuIOyywTw52 በዲያቆን ቡሩክ
የግቢ ጉባኤያችን ፍሬ የሆነው የወድንማችን ዲያቆን ሰብስቤ አዲስ ዝማሬ የሚለቀቅበት የግል ዩትዩብ አካውንቱ ነው። ሰብስክራይብ (ግድ ነው😊) እና ሼር በማድረግ ዝማሬውን እንጠብቅ። https://www.youtube.com/channel/UCnlWnFQNHVENEFyRk5sz3oA
በቅርብ ቀን።
በቅርብ ቀን።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “አድዋ እና ቤተክርስቲያን” ልዩ የዝክረ አድዋ ጉባኤ በሐመረ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ! እሑድ የካቲት 22 ቀን 2018ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ አድዋን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን የሚያወሱ 👉 ቃለ ጽድቅ 👉 መነባንብ 👉 ግጥሞች 👉 ሽለላ 👉 የበገና ዝማሬ እና ኪናዊ ሥራዎች ተዘጋጅተው ይጠብቁዎታል! በዚኽ ልዩ ጉባኤ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል! አዘጋጅ:- የሐመረ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ እና ሥነጥበባት ክፍል! 🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿
" እስራኤል የበኩር ልጄ ነው " ሲል ለተናገረ ለእግዚአብሔር የበኩር ሕጻናት የሚሰጡበት፤ ልዩ አዳሪ አብነት ት/ቤት የሚገነባበት በኢ/ኦ/ተ/ቤ በጉራጌ ሃገረ ስብከት በምሑር አክሊል ወረዳ የመዝወር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን። ገዳሙን ለማገዝ፦ 1000225277269 መዝወር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ጉዞውን ለመመዝገብ፦ 0942790941
без подписи
https://vm.tiktok.com/ZMDF84kHP/
https://vm.tiktok.com/ZMDF84kHP/
👉 የተጀመረው የሁለ ገብ ሕንፃ ግንባታ አሁናዊ ሁኔታ 👉 ይህን ቪዲዮ ለብዙዎች ሼር በማድረግ ሁላችንም የቻልነውን ያህል ገቢ ለማሰባሰብ መጠቀም ይቻላል ።