- Последний пост
- 5 нояб. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዶክተርስ ሪቪው ከ ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጋር ያደረገው ጊቫዌ giveaway አሸናፊ መሆኖትን ለማረጋገጥ ይህ ቪድዮ ይመልከቱ
https://vm.tiktok.com/ZMh4VadqX ዶክተርስ ሪቪው ከ ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጋር ያደረገው ጊቫዌ giveaway አሸናፊ መሆኖትን ለማረጋገጥ ይህ ቪድዮ ይመልከቱ
የጥርስ ህመም አለቦት ? ጥርሶትን ማሳጠብ አስበዋል? ወይስ ሌላ የሚፈልጉት የጥርስ ህክምና ካለ ለአጭር ጌዜ የሚቆይ የ50% ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት ይህን ቪድዮ አሁኑኑ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMhxSuWBD/
👆👆👆 የዚህቺን ጀግና እናት ታሪክ አይታቹ አስተያየት ቲክቶክ ላይ ፃፉልን ሽልማት አለው…!!!
https://vm.tiktok.com/ZMhuBpY9s
https://vm.tiktok.com/ZMh5QKVgs Check out this video
https://vm.tiktok.com/ZMhhwAmdq
https://vm.tiktok.com/ZMhNPduuY ከC-section በኋላ በማህፀን መውለድ ይቻላል ?
https://vm.tiktok.com/ZMrod5dmq በአጥንት ህመም እየተሰቃዩ ከሆነ ይህ ቪድዬ ለእናንተ ነው
https://vm.tiktok.com/ZMrKwn4TF ነፃ ምርመራ ለ ሶስት እድለኞች
https://vm.tiktok.com/ZMrwHbFkY ይህን ነፃ እድል እንዳያመልጦት
ነፃ የህክምና ምርመራ ለእርሶ እና ለወዳጆ መስፈርቱን ለማወቅ ቪድዬውን ይመልከቱ
Doctors Review pinned «ብዙዎች በዚህ ስለሚሰቃዩ እባከዎ ለሚያቁት ሰው በሙሉ ይህን ጽሁፍ ያጋሩ @doctorsreview1 📌 በሃገራችን ላይ በስፋት እየተከሰተ ያለው የቫይታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D Deficiency) ⚡️#ቫይታሚን_ዲ ከተለያዩ የምግብ ዓይነቶች የሚገኝ እንዲሁም በፀሐይ ብርሃን አማካኝነት ቆዳ ላይ የሚመረት የቫይታሚን ዓይነት ነው። ⚡️ #ቫይታሚን_ዲ ካልሲየም የሚባለውን ንጥረ ነገር ከአንጀት…»
ብዙዎች በዚህ ስለሚሰቃዩ እባከዎ ለሚያቁት ሰው በሙሉ ይህን ጽሁፍ ያጋሩ @doctorsreview1 📌 በሃገራችን ላይ በስፋት እየተከሰተ ያለው የቫይታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D Deficiency) ⚡️#ቫይታሚን_ዲ ከተለያዩ የምግብ ዓይነቶች የሚገኝ እንዲሁም በፀሐይ ብርሃን አማካኝነት ቆዳ ላይ የሚመረት የቫይታሚን ዓይነት ነው። ⚡️ #ቫይታሚን_ዲ ካልሲየም የሚባለውን ንጥረ ነገር ከአንጀት ወደ ደም እንዲገባ ይረዳል። ⚡️ በተጨማሪም ለጡንቻ ስራ፣ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማጎልበት እና የደም ስር በሽታዎችን ለመከላከል ሊረዳ ይችላል። #የቫይታሚን_ዲ_እጥረት_የሚያስከስቱ_ምክንያቶች 👉 ከምግብ በቂ ቫይታሚን ዲ አለማግኘት 👉 በቂ የፀሐይ ብርሃን አለማግኘት 👉 በአንጀት በሽታዎች 👉 በኩላሊትና ጉበት በሽታዎች #የቫይታሚን_ዲ_እጥረት_እንዴት_ይታወቃል? ➡️ የቫይታሚን ዲ መጠን በደም ምርመራ የሚታወቅ ነው #የቫይታሚን_ዲ_ምርመራ_ለማን_ይታዘዛል? 📌 በቂ የፀሐይ ብርሃን ለማያገኙ 📌 የአንጀት በሽታ ላለባቸው 📌 የአጥንት መሳሳት ላለባቸው 📌 በቀላል አደጋ የአጥንት ስብራት ላጋጠማቸው 📌 የካልሲየም መጠን ዝቅተኛ ለሆነባቸው #ከፍተኛ_ቫይታሚን_ዲ_ያላቸው_ምግቦች 📌 ወተትና የወተት ተዋፅዖች 📌 የብርቱካን ጭማቂ 📌 ሳልሞን 📌 የታሸገ ቱና ዓሳ 📌 የዓሳ ዘይት 📌 ጥራ ጥሬ እህሎች #የቫይታሚን_ዲ_እጥረት_ህክምና 📌 የቫይታሚን እጥረት መኖሩ ሲረጋገጥ ትክክለኛውን #የቫይታሚን_ዲ ዓይነትና መጠን በሃኪም ትዕዛዝ መሰረት መውሰድ ያስፈልጋል። • ከፍተኛ እጥረት ካለ: በሳምንት አንድ ጊዜ 50,000 IU መጠን ያለው የሚዋጥ ቫይታሚን ዲ ለ2 ወር ከዛ በኋላ ደግሞ በየቀኑ ከ 800 - 1000 IU እንዲወሰድ ይመከራል። • መጠነኛ እጥረት ካለ: በየቀኑ ከ 800 to 1000 IU መጠን ያለው የሚዋጥ ቫይታሚን ዲ ይመከራል። • በቂ ካልሆነ: በየቀኑ ከ 600 to 800 IU መጠን ያለው የሚዋጥ ቫይታሚን ዲ ይመከራል። 📌 በተጨማሪም ቫይታሚን ዲ ሲወሰድ 1000mg መጠን ያለው #ካልሲየም በየቀኑ እንዲወሰድ ይመከራል። #የቫይታሚን_ዲ_የክትትል_ምርመራ 📌 መድሃኒት ከተጀመረ ከ 3 ወር በኋላ እና እንደአስፈላጊነቱ ቫይታሚን ዲ በደም በየጊዜው መመርመር ያስፈልጋል። #የቫይታሚን_ዲ_መድሃኒት_የጎንዮሽ_ጉዳት 📌 ብዙ ጊዜ ተጨማሪ ቫይታማን ዲ ያለው መድብለ ቫይታሚን (multivitamin) ሲወሰድና ያለክትትል ቫይታሚን ዲ ለረጅም ጊዜ ሲወሰድ የቫይታሚን ዲ መጠን ከ 100 ng/mL ሊያልፍና የጎንዮሽ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል። 📌 የቫይታሚን ዲ ከመጠን ማለፍ የካልሲየም መጠንን በመጨመር የኩላሊት ጠጠር እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል። #የቫይታሚን_ዲ_እጥረትን_መከላከል ✅ የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳይከሰት ከ 600 - 800 IU መጠን ያለው ቫይታሚን ዲ በየቀኑ እንዲወሰድ ይመከራል። 📌 ቫይታሚን ዲ ከፀሐይ ማግኘት ይቻላል ነገር ግን ለብዙ ጊዜ ለፀሐይ ጨረር መጋለጥ የቆዳ መቃጠል እና የቆዳ ካንሰር ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል። References 1. National Institutes of Health Office of Dietary Supplements (http://ods.od.nih.gov/factsheets/vitamind.asp) 2. National Osteoporosis Foundation (www.nof.org/prevention/preventing-fractures/prevention-and-healthy-living/) 3. Giustina A, Adler RA, Binkley N, et al. Controversies in Vitamin D: Summary Statement From an International Conference. J Clin Endocrinol Metab 2019; 104:234. @doctorsreview1
https://vm.tiktok.com/ZMrQVeRvR Check this video it’s crucial
Doctors Review pinned «የደም መነስ | Anemia 🩸 የደም ማነስ ማለት በቂ ጤናማ ቀይ የደም ህዋሶች አለመኖር ሳቢያ የሚከሰት ህመም ነው። በሀገራችን በተለይም በአይረን እጥረት የማከሰተው የደም ማነስ የተለመደ ሲሆን ሴቶች ላይም ይበልጥ ይከሰታል። የደም ማነስ ምክንያቶች 🩸 > የአይረን እጥረት > ሌሎች የምግብ ንጥረ ቅመም እጥረቶች (ቫይታሚን፣ ፎሊክ አሲድ) > የቆየ ህመም (የኩላሊት ህመምን ጨምሮ) > ከፍተኛ ኢንፌክሽን…»
የደም መነስ | Anemia 🩸 የደም ማነስ ማለት በቂ ጤናማ ቀይ የደም ህዋሶች አለመኖር ሳቢያ የሚከሰት ህመም ነው። በሀገራችን በተለይም በአይረን እጥረት የማከሰተው የደም ማነስ የተለመደ ሲሆን ሴቶች ላይም ይበልጥ ይከሰታል። የደም ማነስ ምክንያቶች 🩸 > የአይረን እጥረት > ሌሎች የምግብ ንጥረ ቅመም እጥረቶች (ቫይታሚን፣ ፎሊክ አሲድ) > የቆየ ህመም (የኩላሊት ህመምን ጨምሮ) > ከፍተኛ ኢንፌክሽን (የወባ ህመምን ጨምሮ) > እርግዝና > አልኮል > የጉበት ህመም > የታይሮይድ ችግር > ከመድሀኒት ጋር ተያይዞ የሚመጣ > ደም መፍሰስ > የአንጀት ተዋህሲያን > የአጥንት እና መቅኒ ህመሞች (ካንሰር) የደም ማነስ ምልክቶች 🩸 > የድካም ስሜት > ከተቀመጡቀት ሲነሱ የማዞር ስሜት > ጆሮ ላይ የሚጮህ (የሚደውል) ስሜት > ራስ ምታት > ትንፋሽ ማጠር > የልብ ምት መፍጠን > የፀጉር መነቃቀል > እንደ አፈር የመብላት፣ በረዶ የመኮርሸም ፍላጎት 🤔 ምን ማድረግ አለብን > በመጀመሪያ ህክምና ቦታ በመሄድ የደም ማነስ መኖሩን ማረጋገጥ >በመቀጠል ያለበትን ደረጃ እና አይነት በምርመራ ማወቅ > ከዛም በሃኪም ሚታዘዘዉን መድሀኒት በአግባቡ መዉሰድ ምን ባደርግ ይመከራል? 1. አመጋገብን ማስተካከል - የአይረን መጠናቸዉ ከፍ ያሉ ምግቦችን በብዛት መዉሰድ - የቀይ ጤፍ - ቀይ ስጋ - አሳ - የዶሮ ስጋ - ብሮኮሊ - አተር - እንቁላል 2. የአልኮል መጠጦችን መቀነስ 3. መጠነኛ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ 4. በቂ እንቅልፍ ማግኘት የደም ማነስ ህክምና 🩸 > እንደ የደም ማነሱ መጠን በሚዋጥ፣ በሽሮፕ ወይም በመርፌ 💊💉 > ደም መስጠት 🩸 > ተጓዳኝ ህመሞችን ማከም 👨🏽⚕ የደም ማነስን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን? 🤔🩸 > በአይረን እና ቫይታሚኖች የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ > ልጅ ከወለዱ በኋላ ድጋሚ ከማርገዝዎ በፊት ቢያንስ 2 አመት መቆየት > በሀኪም የሚሰጥዎን የደም ማነስ መድሀኒቶች በአግባቡ መውሰድ > የአልኮል መጠጥ ማቆም በሀኪም የሚሰጥዎን "የአይረን" መድሀኒት ሲወስዱ ማድረግ ያለብዎ ጥንቃቄዎች ⚠️🤔 > ምግብ ከመብላትዎ 2 ሰዓት ቀደም ብለው ወይም ከበሉ ከ4 ሰዓት በኋላ ይውሰዱ > የአንረንን በአንጀት የመመጠጥ ስርዓት ስለሚያዛቡ እንደ ቡና፣ ሻይ እና ወተት ያሉ ምግቦችን አይረን በሚወስዱበት ግዜ ይቀንሱ፤ ቢጠጡም አይረን ከመውሰድዎ ከ2 ሰዓት በፊት ይሁን > አፍ ላይ ብረት ብረት የማለት፣ የጨጓራ ህመም፣ ማስቀመጥ አይረን ሲወስዱ የሚታዩ የተለመዱ የጎንዮሽ ጉዳቶች ናቸው
This is the official channel of Doctors Review. Introducing Doctors Review, a pioneering digital platform revolutionizing the way our community engages with healthcare. With just a tap on your cellphone, you can explore the latest healthcare technologies and specialized services in our country, all without leaving your home. At Doctors Review, we go beyond exploration. We create informative medical content to educate people about common diseases, prevention methods, and the best treatment options available. Our goal is to empower individuals with knowledge, enabling them to make informed decisions about their health. But we're not stopping there. Doctors Review is currently working to be the first Healthcare recruitment agency in Ethiopia. We will match medical professionals with employers. Owned and operated by young medical entrepreneur doctors, Doctors Review is committed to bringing a breakthrough change to Ethiopia's healthcare and wellness industry. Join us on this journey as we strive to make a difference! Kindly share this to all health professionals you know. Thank you!
Channel photo updated
Channel created