tgindex
Dr.Eyerus

Health tips

Последний пост
17 мар. 2022 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
15
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 782
−1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
23,6 тыс
15 постов
Вовлечённость
846,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 15
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 мар. 2022 г.52,4 тыс30148

    PCOS (Polycystic ovarian syndrome) ምልክቶች:- 👉 የወር አበባ መዛባት 👉 መካንነት 👉 የራስ ፀጉር መነቃቀል 👉 የሰውነት ፀጉር ( የፊት ፣ የደረት እና የመሳሰሉት ቦታዎች ላይ) ፀጉር ማብቀል 👉 የሰውነት ክብደት መጨመር 👉 የወንድነት መገለጫ (androgen) ሆርሞን በብዛት መመረት ጋር ተያይዞ የድምፅ መጎርነን

  • 17 мар. 2022 г.50,7 тыс7534

    የወር አበባ የሚያዛቡ መንስዔዎች:- 👉ከመጠን በላይ አካላዊ እንቅስቃሴ 👉 ሥነ ልቦናዊ አለመረጋጋት; 👉ከመጠን በላይ ክብደት ፣ ከመጠን በላይ ውፍረት 👉የሆርሞን መዛባት 👉የእርግዝና መከላከያ መውሰድ 👉ፅንስ ማስወረድ

  • 17 мар. 2022 г.37,7 тыс6516

    ኪንታሮት እንዳይብስ ለማድረግ:- 👉ክብደትን አይጨምሩ (እንቅስቃሴ ያድርጉ) 👉አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ መጸዳዳት ማቆም (አለማማጥ) 👉ውሃ በደንብ መጠጣት 👉በፋይበር የበለፀጉትን ምግቦች መመገብ

  • 9 мар. 2022 г.34,9 тыс8362

    без подписи

  • 3 мар. 2022 г.24,7 тыс4125

    donkey kick የምንለው ይሄ ነው።

  • 3 мар. 2022 г.23,7 тыс3522

    lunge የምንለው እንቅስቃሴ ነው።

  • 3 мар. 2022 г.21,7 тыс2821

    butt bridge በክብደት የሚሰራ

  • 3 мар. 2022 г.19,9 тыс2825

    butt bridge በቤት ውስጥ ያለ ክብደት የሚሰራ

  • 3 мар. 2022 г.19,3 тыс4426

    👉መቀመጫ ለማሳደግ ስፖንጅ ሳይሆን እነዚህን እንቅስቃሴዎች ብታደርጉ; 1) butt bridge የምንለው 2) lunge 3) donkey kicks በጣም ጥሩ ለውጥ ታገኙበታላችሁ።

  • 1 мар. 2022 г.18 тыс10113

    👉በግኑኝነት ሰአት ቶሎ የመጨረስ ችግር የሚያስከትሉ ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ; 1) ግኑኝነቱ የመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን 2) ድብርት 3) ጭንቀት 4) የሆርሞን መጠን መዛባት 5) ፈጥኖ የመጨረስ ችግር አለብኝ ብሎ መጨነቅ

  • 👉ለአስም በሽታ የሚያጋልጡ ሁኔታዎች 1) በቤተሰብ ውስጥ (በዘራችሁ)ሌላ የአስም ሕመምተኛ ካለ 2)ሌሎች አለርጂዎች ካለብዎት 3) ሲጋራ ማጨስ 4) መጠን ያለፈ ውፍረት 5) ለአየር ብክለት መጋለጥ 6) በሥራ አካባቢ ላሉ ኬሚካሎች መጋለጥ

  • 25 февр. 2022 г.16,9 тыс468

    👉ፖርኖግራፊ ማየት ለማቆም፦ 1) ሱሰኛ መሆናችሁን ማመን 2) በጊዜ ሂደት እንጂ በአንድ ጊዜ የሚመጣ ለውጥ እንዳልሆነ መረዳት 3) እራሳችሁን በስራ ማጥመድ 4) ብቸኛ የምትሆኑበትን ጊዜ መቀነስ 5) አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ 6) ለትዳር አጋራችሁ ችግራችሁን ማጋራት

  • 25 февр. 2022 г.16,3 тыс8411

    👉ፖርኖግራፊ:- ከሱሶች መካከል የሚመደብ ነው። በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እየሆነ መቷል። 👉ተጋላጭነትን የሚያስከትሉ ነገሮች 1. ደስተኛ ለመሆን 2. ጭንቀት/ድብርት ለመቀነስ 3. አልባሌ ሱስ ካለ 4. ስራ አጥነት እና ብቸኛ መሆን ናቸው!

  • Channel photo updated

  • Channel created