tgindex
4 3 3 ሰፖርት football ᵀᴹ

4 3 3 ሰፖርት football ᵀᴹ

Статистика
@fetan15Спортанглийский

⚽ Fast Sport News Your daily dose of football updates, match results, transfer rumors, all in one place. Stay updated, stay ahead!

Последний пост
18 нояб.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Спорт
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 652
0 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 964
20 постов
Вовлечённость
74,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 18 нояб.3 780555

    🎙️| ሃሪ ኬን: "በዚህ የውድድር ዘመን 100 ጎሎችን ማስቆጠር እችላለሁ ነገር ግን የቻምፒየንስ ሊግ ወይም የዓለም ዋንጫን ካላሸነፍኩ ባሎን ዶርን ማሸነፍ የምችል አይመስለኝም። ለማንኛውም ተጫዋች  ተመሳሳይ ነው። እነዚያን ዋና ዋና ዋንጫዎች ማሸነፍ አለብህ።"

  • 17 нояб.3 724153

    ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች   04:45 | ቼክ ሪፐብሊክ ከ ጊብላተር 04:45 | ጀርመን ከ ስሎቫኪያ 04:45 | ማልታ ከ ፖላንድ 04:45 | ሞንቴንግሮ ከ ክሮሺያ 04:45 | ኔዘርላንድ ከ ሉቴንያ 04:45 | ሰሜን አይርላንድ ከ ሉክሰምበርግ SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 17 нояб.3 17061

    ትላንት የተደረጉ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች  🌍በአፍሪካ ናይጄሪያ 1-1 DR ኮንጎ     Pen  [3-4] 🇪🇺በአውሮፓ ሀንጋሪ 2-3 አይርላንድ ፖርቱጋል 9-1 አርሜኒያ አልባኒያ 0-2 እንግሊዝ አዘርባጃን 1-3 ፈረንሳይ ሰርቢያ 2-1 ላቲቪያ ዩክሬን 2-0 አይስላንድ እስራኤል 4-1 ሞልዶቫ ጣልያን 1-4 ኖርዌይ SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 13 нояб.2 64051

    🗣️🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ጄሚ ካራገር: "ማንቸስተር ሲቲ ከማንቸስተር ዩናይትድ ፈጽሞ ሊበልጥ አይችልም ። እንዲሁም ሊቨርፑል ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርገው ፍልሚያ ከሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ፍልሚያ ፈጽሞ አይበልጥም። "ይህ ፈጽሞ ሊሆን አይችልም፣ መሆንም አይችልም። በታሪክ ደረጃ፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህች ሀገር ሁልጊዜም ትልቁ ሁለት ክለቦች ይሆናሉ። ያ ፈጽሞ ይለወጣል ብዬ አላስብም።" SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 12 нояб.2 17361

    ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር የሚቀራረቡ አንዳንድ ሰዎች እንደተናገሩት የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ ጋርዲዮላ በኢትሃድ  10ኛ አመቱን ካጠናቀቀ በኋላ በሚቀጥለው ክረምት ከኃላፊነቱ ሊለቅ እንደሚችል ያምናሉ። ማንቸስተር ሲቲ ጋርዲዮላን ለመተካት ከወዲሁ  የእጩዎች ዝርዝር አዘጋጅቷል እና በአሁኑ ጊዜ የሚከተለው ይመስላል፡- 🔸 ቪንሰንት ኮምፓኒ — ባየርን ሙኒክ 🔸 ሮቤርቶ ዲዜርቢ — ማርሴይ 🔸 አንድዶኒ ኢራኦላ — ቦርንማውዝ [ ዘ ታይምስ] SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ ቀጣይ የሚያደርጋቸው አምስት ጨዋታዎች ከሌሎች ክለባች አንፃር ቀላል ተጋጣሚ ደርሶታል ሲል ኦፕታ ሱፐር ኮምፒተር ተናግሯል  ፡ ▪️ ኤቨርተን (በሜዳው ) ▪️ ክሪስታል ፓላስ (ከሜዳው ዉጪ ) ▪️ ዌስትሃም ዩናይትድ (በሜዳው) ▪️ ዎልቭስ (ከሜዳው ዉጪ) ▪️ ቦርንማውዝ (በሜዳው) ምናልባት በመጨረሻ ያ ደጋፊ ፀጉሩን ይቆረጠው ይሆን??? SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • የፍላሚንጎው ተጫዋች ሊዮ ፔሬራ የኤደር ሚሊታኦን የቀድሞ ሚስት አግብቶ የልጁ የእንጀራ አባት ሆኗል... ነገር ግን የሪያል ማድሪዱ ተጫዋችም ኤደር ሚሊታኦም ይህንን ነገር ዝም ብሎ መመልከት አልፈለገም እሱም የሊዮ ፔሬራን የቀድሞ ሚስት በማግባት አሁን የልጁ የእንጀራ አባት በመሆን በቀሉን ተወቷል። SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • ሊቨርፑል አርኔ ስሎት ለስራው ትክክለኛው ሰው ነው ፣ አሁን ያለውን ሁኔታ ለማስተካከል ትክክለኛው ሰው ነው እና ይህ ቡድን አፈጻጸሙ እና ውጤቱ እንዲያምር  የሚረዳ ትክክለኛ አሰልጣኝ ነው ብለው ያስባሉ። [FabrizioRomano]

  • Home 🏠 SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • ፍራንክ ላምፓርድ ኮቨንትሪ ሲቲ በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒዮንሺፕ ውድድር በአሰልጣኝነት እየመራ፡ 📈 በደረጃ ሰንጠረዡ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል - 10 ጨዋታ አሸንፏል ፣ 4 አቻ ውጤቶች፣ 1 ሽንፈት ⚽ 40 ጎሎች አስቆጥረው ⛔ 13 ጎሎችን አስተናግደዋል SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 🦁 የአስቶን ቪላ የመጨረሻዎቹ 5 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች በሙሉ ከቦክስ ክልል ውጪ የተቆጠሩ ግቦች ናቸው፦ 🚀⚽ አማዱ ኦናና 🚀⚽ ኤሚ ቡየንዲያ 🚀⚽ ማቲ ካሽ 🚀⚽ ኤሚ ቡየንዲያ 🚀⚽ ሞርጋን ሮጀርስ SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • без подписи

  • ✨️ ንጉሱ ሜሲ ትናንት ምሽት ወደ ነገሰበት ቤት ባርሴሎና በመመለስ አዲሱን ካምፕ ኑ ስታድየምን ጎብኝቷል !❤️💙 SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • UNBELIEVABLE CAREER 💀 🐐🌄 SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 🇪🇸 ላሚን ያማል በላሊጋ የሙያ ህይወቱ 40 የጎል አስተዋፅኦ ደርሷል ፦ ⚽️ 18 ጎሎች 🎯 22 አሲስቶች 💨 264 የተሳኩ ድሪብሎች 😮 117 ቁልፍ የሆኑ ቅብብሎች 😳 44 ትላልቅ የግብ ዕድሎች 🏆 2 የላሊጋ ዋንጫ Reliable! ❤️ SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 🇵🇱 ሌዋንዶውስኪ በሀንሲ ፍሊክ ስር 😳 👕 135 ጨዋታዎች ⚽️ 132 ግቦች 🎯 26 አሲስቶች Wow! 👏 SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • እንግሊዛዊው ማርከስ ራሽፎርድ በባርሲሎና  በሁሉም ውድድሮች ስድስት ጎሎች፣ ስምንት አሲስቶች። SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 🚨 ሃንሲ ፍሊክ፡- “ራፊና እና ጆአን ጋርሲያ ለቀጣዩ ጨዋታ ተመልሰው ይመጣሉ ብዬ አስባለሁ።” “ምናልባት ፔድሪም እንዲሁ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15

  • 📊 የሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ተከታታይ ጎል የማስቆጠሩ ሪከርድ ዛሬ 44 ላይ ተገቷል ! ይህንን ተከትሎ ሪከርዱ በአርሰናል 55 ተከታታይ ጨዋታዎች የጎል ማስቆጠር ሪከርድ አሁንም እንደቀጠለ ሁኗል! ◉ 55 ጨዋታዎች - አርሰናል (2001-2002) ◎ 44 ጨዋታዎች - ሊቨርፑል (2024-2025) SHARE  @fetan15 SHARE  @fetan15