“ መምህር ግርማ ምን አስተማሩ “
Статистика<< ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል >> ወደ ቲቶ 2 ፤ 12-13
- Последний пост
- 4 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZSCbUoSSR
“እግዚአብሔርን፣ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 91፥1-2 ******************************************** ( 📅 ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ) ዛሬ ለእኔ፣ ለአባቷ እና ለቤተሰባችን የደስታ ቀን ነው።የበኩር ልጄ፣ ዓናንኤል፣ የመጀመሪያ የኬጂ 3 ትምህርቷን በሰላምና በድል አጠናቃ፣ ወደ መጀመሪያ ክፍል (Grade 1) ለመሸጋገር ለዚህ ታላቅ ማዕረግ በቅታለች። 🧑🎓 ልጄ ሆይ! ጅማሬሽን የባረከ፣ አዕምሮሽን የከፈተ አምላክ ወደፊትም ከፍታሽን ይባርክ አንቺ የአያትሽን የመልአከ ምንክራት መምህር ግርማ ጽኑ መንፈሳዊ ማንነት፣ የማይናወጥ እምነትና የጸሎት የመንበርከክ ኃይል የተማርሽና የተሸከምሽ የትውልድ አደራ ነሽ።እንኳን ለኬጂ 3 ምርቃትሽ ደስ አለሽ! ይህ ገና የብዙ ስኬቶችሽ መጀመሪያ ነው። የኃያሉ እግዚአብሔር የማይደፈረው መለኮታዊ ጥበቃ እና የአያቶችሽ ለክርስቶስ የዕለት ተዕለት የአምልኮ የሕይወት ጽናት ሁልጊዜ ካንቺ ጋር ይሁን! እግዚአብሔር በፊቱና በሰው ዘንድ ሞገስሽንና ክብርሽን ያብዛው። በአንተ እኮ ነው፣ እግዚአብሔር፣ ከዓለም ቍጣ በሰላምህ ያረፍኩት፣ የጽድቅ ከተማዬን ያገኘሁት፣ ያለፈውን ዘመኔን የረሳሁት፣ ለነገ አዲስ ተስፋ የሰነቅሁት፣ መሥራት በማልችልበት ዘመን ተሠርቶ ያገኘሁት፣ አንተ የድል ጮራ፣ አንተ የፍቅር ዓለም፣ አንተ ከፀሐይ የምታበራ፣ አንተ በጻድቃን ሰውነት የምትላወስ፣ አንተ ስጦታህ የማይነጥፍ፣ አንተ ሁለተኛ ዕድል የምትሰጥ፣ አንተ ፈውስን በክንፎችህ ያዘልህ። ኦ እግዚአብሔር ሆይ፣ ተመስገን። በማን መሠረትነት ላይ ቆሜ ዝም እላለሁ፣ ምሰሶነትህን ተደግፌ እንዴት እዘናጋለሁ፣ ያለ ወገን የምታኮራው ሆይ፣ ተመስገን! ክብርና ምስጋና ዘወትር ለሚጠብቀን፣ በነፋስና በማዕበል መካከል መንገዳችንን በሰላምና በድል ለሚያቀናው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን። ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ከመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ 27/10/2018 ዓ.ም ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ! ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSCbA5vxS
https://vt.tiktok.com/ZSx12JGRo
አንተ የሰው ልጅ ሆይ፦ የሰው ዘመን አልቋል (ሰቆቃው) አውሬነት እንደ ምንጭ - ከሰው ምድር ፈልቋል፤ ፍቅር እንደ ሠማይ - ከሰው ልጅ እርቋል፤ መተማመን ወድቆ - አንዱ አንዱን ነጥቋል፤ በማስመሰል ውሸት - ሰው ሀገሩን ሰርቋል። ብዙ ዓይነት ሱስ - ትውልድ ላይ ወድቋል፤ ሰው በዘር ተቧድኖ - በሴራ ሸምቋል። በአስማትና በሟርት - በመተት ተናንቋል፤ አምላኩን ሲተው - ሰይጣንን ጠይቋል፤ እንደ ባሕር ላይ ሞት - እምነትን ደፋፍቋል፤ ወገን ጠላት ሆኖ - ክህደትን አስፋፍቷል። ውርደትን ለትውልድ - እርግማን ሰንቋል፤ ውስጡ እያሽሟጠጠ - በማስመሰል ፍቋል። እምነትና ወጉን - ታሪኩንም ንቋል፤ ጊዜ እስከሚያገኝ - ሴራውን ደብቋል፤ መንፈሳዊውም አባት - ለጥፋት ተጨንቋል፤ ከውስጡ ተንኮል ለብሶ - በአልባሳት ደምቋል። መኖርም መሞትም - ሁሉንም አሳቋል፤ ለግፍና ሴራ - መንፈሳዊው እረቋል። ጽድቅ ተነጣጥሎ - እርግማኑ ጸድቋል፤ ጣረ ሞት ኃይሎ - ሁሉን አስጨንቋል፤ አንተ የሰው ልጅ ሆይ - የሠው ዘመን አልቋል። /፪/ ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ 05/09/2018 ዓ.ም ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ! ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
https://vt.tiktok.com/ZS9K3NAYH
#ሼር #ሼር #ሼር ይደረግ! https://www.youtube.com/live/i4oODKvGdE4?si=XNwjfW8AKy8CnWmn እግሩን ይዘው ሰገዱለት! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሙሉውን ስብከት YouTube ላይ ገብተዎ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/i4oODKvGdE4?si=XNwjfW8AKy8CnWmn
https://www.tiktok.com/@kesishailemelekot21/photo/7638311749493476626?_r=1
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи