tgindex
EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)

EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)

Статистика
@effrefeСпортанглийский

This is official telegram chanel of Ethiopian football federation refereeing department.

Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Спорт
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 673
−1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 838
21 постов
Вовлечённость
169,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 094
1/48двое суток
1 253
1/72трое суток
1 352

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.7961из EthiopiaFF1

    በትግራይ ፖሊስ ዋልታ እና ጊምቢ ከተማ መካከል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የወንዶች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች

  • 1 авг.1 0592из EthiopiaWFL

    በኢትዮጵያ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረ መካከል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች

  • 23 июл.1 6114из EthiopiaFF1

    የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ይፋዊ መግለጫ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን በማክበር እውቅና ሰጠ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራችን የዳኝነት ሙያ ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ፣ ለፈፀሙት ታላቅ አገልግሎት እና ለሙያው እድገት ላበረከቱት ዘላቂ አሻራ ለሁለት አንጋፋ የቀድሞ የዳኝነት ሙያተኞች ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ እና ኃይለመላክ ተሰማ እውቅና ሰጥቷል። በዳኝነት ሙያ ለብዙ ዓመታት በታማኝነት፣ በሙያዊ ብቃት እና በከፍተኛ ቁርጠኝነት ያገለገሉት እነዚህ አንጋፋ ባለሙያዎች የዳኝነት ሙያን በማሳደግ፣ የተሻለ የዳኝነት ባህል በመገንባት እና ለቀጣዩ ትውልድ አርአያ በመሆን የማይረሱ አስተዋፅኦዎችን አበርክተዋል። የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ እንደሚያምነው፣ ለሙያው ያደሩ እና ታሪካዊ አሻራ ያሳረፉ ባለሙያዎችን ማክበርና እውቅና መስጠት ያለፈውን ትውልድ ለማመስገን ብቻ ሳይሆን፣ አሁን ላሉ ዳኞች እና ወደፊት ወደ ሙያው ለሚመጡ ወጣት ተስፈኞች ትልቅ ተነሳሽነትና ምሳሌ የሚሆን ተግባር ነው። ይህ የእውቅና አሰጣጥ በዳኝነት ሙያ ውስጥ አንጋፋ ባለሙያዎችን የማክበር ባህል በቀጣይም ለሙያው የማይረሳ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን በመለየት ተመሳሳይ የእውቅና መስጠት ሂደት እንደሚቀጥል ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ያስታውቃል። ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ለሁሉም የቀድሞ እና አሁን ያሉ ዳኞች ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋናውን ያቀርባል። የዳኝነት ሙያን በጋራ ጥረት፣ በሙያዊ እሴት እና በተጠያቂነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኝነቱን ይገልጻል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ

  • 21 июл.1 4088из EthiopiaFF1

    የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በስፋት ሲሰራጩ እየተመለከትን እንገኛለን። እነዚህ አሳዛኝ ድርጊቶች በወቅቱ፣ በጥብቅ እና በተቀናጀ መልኩ መቆጣጠር ካልተቻለ በእግር ኳሳችን ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት ከፍተኛ ነው። የጨዋታ አመራሮች የእግር ኳስ ውድድሮች በሕግ፣ በፍትሃዊነት እና በስፖርታዊ ሥነ-ምግባር እንዲመሩ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ባለሙያዎች ናቸው። በመሆኑም ደህንነታቸው አስተማማኝ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ወደ ውድድር እንዳይመደቡ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን ማከናወን እና በእነርሱ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በሕግ አግባብ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው። ይህንን ችግር በጋራ ኃላፊነት እና በተቀናጀ አሰራር ማስቆም ካልቻልን፣ ለወደፊት ተስፋ የሚሆኑ ወጣት የጨዋታ አመራሮችን ለማፍራት የምናደርገውን ጥረት ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ይከተዋል። የጨዋታ አመራሮች የእግር ኳስ ልማት ዋና አካል ናቸው። የእነርሱን ክብር፣ ደህንነት እና መብት መጠበቅ የዛሬን እና የነገን እግር ኳስ መጠበቅ ማለት ነው። በመሆኑም በየደረጃው የምትገኙ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች፣ የዳኞች ኮሚቴዎች እና ሁሉም የእግር ኳስ ቤተሰብ ይህንን ጉዳይ በከፍተኛ አፅንኦት በመያዝ፣ የጨዋታ አመራሮችን ለመጠበቅ የየራሳችንን ኃላፊነት በመወጣት የእግር ኳስ ዳኝነት ሙያን እና የስፖርቱን ዕድገት በጋራ እንድናሳድግ ጥሪ እናቀርባለን። ለዘላቂ የእግር ኳስ ልማት፣ የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት በጋራ እንጠብቅ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ

  • 16 июл.1 7669

    "The best referees are not those who never face pressure; they are those who can manage pressure, control emotions, and make correct decisions when the pressure is highest." Modern refereeing requires more than knowing the Laws of the Game. A referee must be a leader, communicator, decision-maker, and emotionally intelligent professional who can manage both the match and the human emotions within it. Source: ChatGPT.

  • 16 июл.1 79926

    Emotional Intelligence and Refereeing Emotional intelligence (EI) is one of the most important qualities of a modern football referee. While technical knowledge of the Laws of the Game, positioning, fitness, and decision-making are essential, a referee’s ability to understand and manage emotions often determines how effectively they control a match. 1. What is Emotional Intelligence? Emotional intelligence is the ability to: Recognize your own emotions Control emotional reactions Understand the emotions of others Build positive interactions Make balanced decisions under pressure For referees, EI means staying calm, focused, and professional regardless of the intensity of the match. Key Emotional Intelligence Skills for Referees EI CompetencyApplication in RefereeingSelf-awarenessUnderstanding personal reactions, recognizing stress, knowing when emotions may affect decisionsSelf-controlRemaining calm after criticism, protests, mistakes, or difficult incidentsMotivationMaintaining concentration and commitment throughout the matchEmpathyUnderstanding players’ perspectives, emotions, and frustrations without losing authoritySocial skillsCommunicating effectively with players, coaches, assistants, and officials 1. Self-Awareness: Knowing Yourself A referee must understand: How they react under pressure Their communication style Their strengths and weaknesses Their emotional triggers Example: A referee who knows they become defensive when challenged by players can prepare strategies to remain calm and respond professionally. 2. Self-Control: Managing Pressure Football creates emotional situations: A controversial penalty decision A red card incident Players surrounding the referee Crowd pressure A personal mistake A referee with strong emotional control: ✅ Does not react emotionally ✅ Avoids unnecessary confrontation ✅ Takes decisions based on facts, not feelings ✅ Maintains authority through calmness A calm referee is usually a stronger referee. 3. Empathy: Understanding Players Empathy does not mean accepting misconduct. It means understanding emotions while maintaining fairness. For example: A player who just conceded a goal may be frustrated. A captain may be seeking clarification, not confrontation. A young player may need guidance rather than immediate punishment. An emotionally intelligent referee knows when to communicate, when to warn, and when to sanction. 4. Communication Skills Good refereeing is not only about making correct decisions; it is also about making decisions accepted. Effective communication includes: Verbal communication: Clear explanations Respectful tone Appropriate warnings Non-verbal communication: Body language Eye contact Confidence Calm gestures A referee who communicates well can prevent many conflicts before they escalate. 5. Emotional Intelligence During Difficult Moments After a wrong decision: A referee should: Accept the mistake internally Avoid losing confidence Focus on the next decision When players protest: A referee should: Listen briefly Stay composed Communicate clearly Apply the Laws consistently During a high-pressure match: A referee should: Slow down emotionally Increase concentration Trust preparation and teamwork Emotional Intelligence and Match Control A referee with high EI can: ✅ Read the temperature of the match ✅ Identify potential conflicts early ✅ Build respect with players ✅ Reduce unnecessary cards ✅ Make better decisions under pressure ✅ Maintain authority without aggression Developing Emotional Intelligence in Referees Referee development programs should include: Self-reflection after matches What emotions affected my decisions? How did I handle pressure? Video analysis Review body language and communication Scenario training Simulate confrontational situations Psychological preparation Stress management Focus techniques Confidence building Mentoring and feedback Learn from experienced referees Final Message for Referees

  • 16 июл.1 0592

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 июл.1 9064из EthiopiaFF1

    በነገው ዕለት የሚካሄደው የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜን የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች

  • 16 июн.2 8203из EthiopiaFF1

    የሀዘን መግለጫ ! የጨዋታ ታዛቢ (ኮሚሽነር) አበራ ቡፌቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ ውድድሮች በጨዋታ አመራርነት እና ኮሚሽነርነት ለረጅም ጊዜያት በማገልገል አሳልፈዋል። የኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ ሥርዓተ ቀብር በነገው እለት ሰኔ 10 በሺንሺቾ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 7፡00 ይፈፀማል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሸነር አበራ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።

  • 9 июн.4 29931

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 мая3 590из EthiopiaFF1

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

  • 16 мая4 07243

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 мая3 1312из EthiopiaFF1

    የሀዘን መግለጫ ! የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች፣ ዓለም አቀፍ ዳኛ እና አመራር የነበሩት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጌታቸው ገብረማርያም በተጫዋችነት ለኦሜድላ እና ጥጥ ማኅበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫውተው ያሳለፉ ሲሆን በመቀጠል ለረጅም ዘመናት በዓለም አቀፍ ዳኝነት ጭምር በሚታወቁበት የዳኝነት ሙያ አገልግለዋል። ከዳኝነት ከተገለሉ በኋላም በኮምሽነርነት፣ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች በጥቅሉ ከ60 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በማገልገል አሳልፈዋል። የአቶ ጌታቸው ገብረማርያም ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በአማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9፡00 ይፈፀማል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በእኚህ ታላቅ የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።

  • 5 мая2 841из EthiopiaFF1

    ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !

  • 23 апр.4 11614

    ለU20 ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች የተስተካከለ ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን። ለአዲስ ፌደራል ዳኞች እድሜ አንዱ መመዘኛ ነው። 👇👇👇👇👇 “ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን”

  • 12 апр.3 879из EthiopiaFF1

    ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

  • 7 апр.3 4721из EthiopiaFF1

    የሀዘን መግለጫ ! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ለረጅም ጊዜያት በዳኝነት እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ላይ በጨዋታ ታዛቢነት ሲያገለገሉ የቆዩት በቀለ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጨዋታ ታዛቢ በቀለ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።

  • 31 мар.4 20829

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 мар.4 57243

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 мар.4 3551из EthiopiaFF1

    ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት) — tgindex