tgindex
Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷

Статистика

" ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇👇  @elroichrist @elroichrist 👇👇👇👇👇👇👇

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 235
0 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
237
21 постов
Вовлечённость
19,2%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
130
1/48двое суток
148
1/72трое суток
160

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ⁵ እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። ⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። ⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። መዝሙር 16 🔥ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በምንካፈለው ቃል መዝሙረኛው እግዚአብሔር ለእኔ ርስቴ ነው እድል ፈንታዬ ነው የወጣልኝ እጣ ነው ይለናል ደሞ በእዛ ነገር እጅግ ተደስቷል ተኝቶ እንኳን የሰውነት ክፍሉ ኩላሊቱ ይገስፀዋል ለእግዚአብሔር ምስጋናን አምጣ ይለዋል 🔥 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን መዝሙረኛው እግዚአብሔርን ለመግለፅ ቃላትን ሲመርጥ እግዚአብሔር ርእስቴ ነው እድል ፈንታዬ ነው ገመዴ ባማረ ስፍራ ወድቃለች እግዚአብሔር ጋር አገናኝታለች እያለ ይናገራል 🔥 ዛሬም እናንተ እግዚአብሔርን ልክ እንደ መዝሙረኛው እጣፈንታዬ ስለሆንክ የወጣህልኝ እጣ ስለሆንክ አመሰግናለሁ እያላች እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ዋሉ ብሩካን ናችሁ 👍👍❤❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 “ሳሙኤልም የዘይቱን ብርሌ ወስዶ በራሱ ላይ አፈሰሰው፥ ሳመውም፥ እንዲህም አለው፦ በርስቱ ላይ አለቃ ትሆን ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶሃል፤ የእግዚአብሔርንም ሕዝብ ትገዛለህ፥ በዙሪያውም ካሉ ጠላቶቻቸው እጅ ታድናቸዋለህ።” 1ኛሳሙኤል 10፥1 🔥 ሻሎም ቅዱሳን እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በምንካፈለው ቃል ነቢዩ ሳሙኤል የእግዚአብሔር ቃል ሰምቶ ከቢንያም ነገድ የሆነውን ሳኦልን ለንግስና እንደቀባው የሚናገር ክፍል ነው 🔥 ቅዱሳን እግዚአብሔር ከመረጠህ መረጠ ነው ከሾመ ሾመ ነው በሰው ዘንድ የተናቀውን ምናምንቴ የሆነውን አህያ ፍለጋ የወጣውን የቢንያም ነገድ የተናቀውን ነገድ ታናሹን እግዚአብሔር ይመርጥና ሃያል ጀግና አድርጎ ህዝቤን ምራ ይለዋል አይ እግዚአብሔር 🔥 እግዚአብሔር ለልዩ አላማ ይፈልጋችሁ እንጂ የትኛውም ነገር እግዚአብሔር በህይወታችሁ ሊሰራ ካቀደው እቅድ ሊያግደው አይችልም ሁሉንም አልፎ በህይወታችሁ ይሰራል ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 " በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።" መዝሙረ 31:21 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በምንካፈለው ቃል መዝሙረኛው እግዚአብሔር ስላበዛለት ምህረት እግዚአብሔርን ያመሰግናል በተከበበ ከተማ የተገለጠለት ምህረት አስገርሞታል 🔥 ቅዱሳን ከሁኔታችሁ በላይ የበዛላችሁን የእግዚአብሔርን ምህረት አስባችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት ተባረኩ ❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ³⁸ ኢየሱስም በራሱ አዝኖ ወደ መቃብሩ መጣ፤ እርሱም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር። ³⁹ ኢየሱስ፦ ድንጋዩን አንሡ አለ። የሞተውም እኅት ማርታ፦ ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል አለችው። ⁴⁰ ኢየሱስ፦ ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት። ⁴¹ ድንጋዩንም አነሡት፦ ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። ⁴² ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ። ⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ። ⁴⁴ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው። ዮሐንስ 11 🔥 ሰላም እንደምን አደራችሁልኝ ቅዱሳን ዛሬ በማለዳ ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ውስጤ የሞላው እግዚአብሔር ይችላል የሚለው ቃል ነው 🔥 እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል አይገርማችሁም ከሞተ አራት ቀን የቆየው ሊበሰብስ የጀመረውን እራሱ በስም ጠርቶ መቀስቀስ ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔርን እመኑት እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው ሁሉን ይችላል ተባረኩ ❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 9 авг.169221

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። ሮሜ 12፥1 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በማለዳው የፀሎት እርስ ነው የምሰጣችሁ ሁላችንም በህይወታችን እግዚአብሔርን ማስደሰት እንፈልጋለን ለዚህ ደግሞ ቃሉ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መስዋት አድርጋችሁ አቅርቡት ይላል 🔥 ቅዱሳን በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር የሚቀርብ መስዋት እንስሳ ከሆነ የተመረጠ ንፁህ የሆነ ወንድ በኩር አንካሳ ያልሆነ ምርጡን ነው ለእግዚአብሔር የሚያቀርቡት በአዲስ ኪዳን ደግሞ ሰውነታችሁን እያለ ይናገራል ይሄ የእኛ ሰውነት የእኛ አይደለም የእግዚአብሔር ነው ሊቀደስ ንፁህ ሊሆን ለእግዚአብሔር የሚመች መሆን አለበት 🔥 እግዚአብሔር በዚህ ይከብራል ዛሬ በማለዳው ይሄን ሳምንት በእድሜያችን ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ ሰውነቴን ህያውና አንተን ደስ የሚያሰኝ መስዋት አድርጌ እንዳቀርብ እርዳኝ በሉት ቅዱሱ መንፈስህ ያግዘኝ ፀጋህ ይብዛልኝ በሉት አሜን ተባረኩ ❤❤❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም እለተ ሰንበት"

  • 8 авг.177221

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 " ተራሮች ይፈልሳሉ፥ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፤ ቸርነቴ ግን ከአንቺ ዘንድ አይፈልስም የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፥ ይላል መሐሪሽ እግዚአብሔር።" ኢሳይያስ 54:10 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በምንካፈለው ቃል ነቢዩ ኢሳያስ ትንቢትን ይናገራል የሚታየው የተፈጥሮ ነባራዊ ሁኔታ ሊለዋወጥ ሊፈልስ ይችላል የእግዚአብሔር ኪዳን ግን አይለዋወጥም ይላል ሃሌሉያ 🔥 ዛሬም ይህን አስቡ እግዚአብሔር ለእናንተ የገባው ኪዳን መሃሪው እግዚአብሔር የገባው የሰላም ኪዳን አይለወጥም ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 7 авг.247234

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 36፤ ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው። 37፤ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን። መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ 38፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው። ማቲ 9 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ዛሬ በማለዳ እንድትፀልዩበት ነው ይሄን ቃል የማካፍላችሁ ጌታችን ኢየሱስ መከሩ ብዙ ነው ሰራተኛው ግን ጥቂት ነው አለ እውነት ነው መከሩ ብዙ ነው በምድራችን በኢትዮጵያ ብዙ ወንጌል ያልሰሙ አሉ በዛኑ ልክ ደግሞ በብዙ የአጋንንት የጥንቆላ የሱስ እስራት ውስጥ በጭንቅ እና በመከራ ውስጥ ያሉ ብዘሐዎች አሉ እነሱ በወንጌሉ ሊደረሱ ያስፈልጋል 🔥 ስለዚህ ፀልዩ እኔን ላከኝ አስነሳኝ ስለመከሩ ግድ የሚላቸውን ለምድሪቱ እረፍት የሚሆኑ አገልጋዮችን አስነሳ ብላችሁ በእግዚአብሔር ፊት ፀልዩ ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 6 авг.263213

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 11፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች የእስራኤል ቤት ሁሉ ናቸው፤ እነሆ። አጥንቶቻችን ደርቀዋል ተስፋችንም ጠፍቶአል ፈጽመንም ተቈርጠናል ብለዋል። 12፤ ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ። 13፤ ሕዝቤ ሆይ፥ መቃብራችሁን በከፈትሁ ጊዜ ከመቃብራችሁም ባወጣኋችሁ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። 14፤ መንፈሴንም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፥ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፥ በገዛ ምድራችሁም አኖራችኋለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ተናገርሁ እንዳደረግሁም ታውቃላችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ህዝ 37 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ዛሬ በማለዳ የምላችሁ ነገር በእግዚአብሔር አለም የማይቻል ነገር የለም የሞተ የበሰበሰ በአጥንት የቀረ ነገር ብሩቱ ሰራዊት መሆን ይችላል 🔥 ስለዚህ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ተስፋ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔርን እመኑት ደግሞ መንፈስ ቅዱስን ወደ ህይወታችሁ ጥሩት ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ የእሱ ጥገኛ ሁኑ እሱ ደግሞ የሞተውን ቀስቅሶ ያበቃለትን ነገር አስቀጥሎ ተአምራቱን ያሳያችዋል ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 5 авг.246232

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 " በትንሽ ነገር የታመነ ሰው በትልቅ ነገርም የታመነ ይሆናል፤ በትንሽ ነገር የማይታመን ሰው ግን በትልቅ ነገርም አይታመንም።" ሉቃስ 6፥10 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በማለዳው የምላችሁ ታማኞች ሁኑ ነው እግዚአብሔር በሰጣችሁ በየትኛውም ጥቅት ነገር ታማኝ ትጉህ ሁኑ እግዚአብሔር በጥቂቱ ታማኝ ስትሆኑለት በብዙ ይሾማችዋል ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን"

  • 4 авг.278243

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 1፤ እንዲህም ሆነ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 2፤ ባሪያዬ ሙሴ ሞቶአል፤ አሁንም አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ። 3፤ ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ። ኢያሱ 1 🔥 ሻሎም እንደምን አደራችሁ ዛሬ በማለዳ የምላችሁ አገልግሎት የሚቆም ነገር አይደለም ሙሴ እግዚአብሔርን አገልግሎ ጨረሰ ወደ አምላኩ ሄደ አገልግሎቱ ግን አልቆመም ኢያሱን እግዚአብሔር አስነስቶ አገልግሎት የእግዚአብሔር ቤት ስራ ቀጠለ 🔥 በእኛም ዘመን የጌታ ቤት ስራ አገልግሎት በሰው አይቆምም ይቀጥላል ትልቁ ባይኖር ትንሹ ያስቀጥለዋል ከእኛ የሚጠበቀው እግዚአብሔር ሆይ በምድሪቱ ላይ ልሰራ ያሰብከውን ስራ በእኔ ስራ እንበለው ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 3 авг.273203

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 11፤ እንዲህም አለ። አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። 12፤ ከእነርሱም ታናሹ አባቱን። አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው። 13፤ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገዘቡን በተነ። 14፤ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር። 15፤ ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው። 16፤ እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም። 17፤ ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ። እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ። 18፤ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ 19፤ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ። 20፤ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው። 21፤ ልጁም። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። 22፤ አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ። ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ 23፤ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤ 24፤ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር። ሉቃ 15 🔥 ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን እንደምን አደራችሁ ዛሬ የምንካፈለው ቃል እግዚአብሔር ምን አይነት አባታችን እንደሆነ የሚያሳይን የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍል ነወሰ 🔥 ቅዱሳን እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጂ የሚጠላው ሀጥያተኛውን አይጠላም ሁሌም በምህረት አይኑ ያየዋል እግዚአብሔር ልጆቼ ከጉያዬ ወጡ መቼ ወደ እኔ ይመለሳሉ ብሎ ይጠብቃል ሲመለሱ ደግሞ ይቀበላቸዋል ፊቱን አያጠቁርባቸውም 🔥 ዛሬ በተለያዩ ምክንያቶች ከእግዚአብሔር ተለይታቹ በሀዘን እና በጭንቀት በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላላቹ ሰዎች የምስራች አለኝ ኢየሱስ ዛሬም ይወዳችዋል ወስናቹ ዛሬ ወደ እርሱ ብትመለሱ በምህረቱ አቅፎ ይቀበላችዋል ኢየሱስ ይወዳችዋል ተባረኩ ❤❤❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 2 авг.272254

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 11፤ እርሱም። ውጣ፥ በተራራውም ላይ በእግዚአብሔር ፊት ቁም አለ። እነሆም፥ እግዚአብሔር አለፈ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ተራሮቹን ሰነጠቀ ዓለቶቹንም ሰባበረ፥ እግዚአብሔር ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱም በኋላ የምድር መናወጥ ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በምድር መናወጥ ውስጥ አልነበረም። 12፤ ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ። 13፤ ኤልያስም ያን በሰማ ጊዜ ፊቱን በመጐናጸፊያው ሸፈነ፥ ወጥቶም በዋሻው ደጃፍ ቆመ። እነሆ። ኤልያስ ሆይ፥ በዚህ ምን ታደርጋለህ? የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ። ነገስት 19 🔥 ዛሬ የማካፍላችሁ ቃል ነቢዩ ኤልያስ ሃሰተኛ ነቢያቶችን ካስገደለ በዋላ ይሄን የሰማች ኤልዛቤል እነሰደምትገለው ከዛተችበት በኋላ እሷን ሽሽት ተደብቆ በነበረበት ሰአት የተገለጠለትን የእግዚአብሔር ድምፅ ነው 🔥 እግዚአብሔር ለሰዎች በብዙ መልኩ ይገለጣል በዚህ ክፍል እግዚአብሔር እራሱን በዝምታ ውስጥ ውስጥ ሲገልጥ እንመለከተሠለን እግዚአብሔር በዝምታው እንኳን ሲገለጥ ሃል አለው ሞገስ አለው ክብር ለእሱ ይሁን 🔥 የዛሬው መልእክታችሁ እግዚአብሔር በዝምታ ውስጥ እራሱ እግዚአብሔር አለ ይሰራል ይረዳል ይደግፋል ማዳኑን ያሳያል ድንገት ዝምታ ስለሆነ ፈርታችሁ ይሆናል እግዚአብሔር ግን በዝምታውም ውስጥ አለ አሜን " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም እለተ ሰንበት" 👍❤

  • 1 авг.273193

    🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። 15፤ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። 16፤ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። መዝሙር 91 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ በእግዚአብሔር መታመን ለህይወታችን የስኬቶች ሁሉ ምንጭ ነው በእግዚአብሔር ስንታመን በእግዚአብሔር ቃል የተፃፉት በረከቶች ሁሉ ህይወታችን ላይ ይሆናሉ በእግዚአብሔር መታመን ይብዛልን አሜንንንን " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 16፤ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17፤ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18፤ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19፤ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20፤ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። 23፤ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። 24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። 25፤ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። 26፤ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ። ገላትያ 5 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን በዚህ ክፍል ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች ስለ ስጋ ፍሬ እና ስለ መንፈስ ፍሬ ዘርዝሮ ይነግራቸዋል 🔥 እግዚአብሔር በህይወታችን የመንፈስ ፍሬን ስናፈራለት ይደሰታል በህይወታችንም ኢየሱስ ይከብራል ከሰዎችም ጋር ጥሩ ህይወት ይኖረናል እንዳነበብነው ቃል በመንፈስ ፍሬ በማፍራት እግዚአብሔር ህይወታችንን ይባርክ ብሩካን ናችሁ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷  ¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤ ¹⁶ በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፥ ስለዚህም በከንቱ እንዳልሮጥሁ በከንቱም እንዳልደከምሁ በክርስቶስ ቀን የምመካበት ይሆንልኛል። ፊሊ 2 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ዛሬ በእግዚአብሔር ፊት በዚህ ቃል እንፀልይ በመጥፎ እና በጠማማ ትውልድ መሃል እኔን እርዳኝ እግዚአብሔርን የማስከብር ክርስቶስን በህይወቴ የምገልጥ አድርገኝ ፀጋህ ይብዛልን ብለን እንፀልይ ተባረኩ "ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን"

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 14፤ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። 15፤ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብ 4 🔥 ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ ሊረዳችሁ የሚችል ሊያግዛችሁ የሚችል በነገር ሁሉ የተፈተ የምታልፉበት ሁሉ ለእርሱ ቀላል የሆነ ሊቀ ካህን አላችሁ ይራራላችዋል ይወዳችዋል ያግዛችዋል ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ነው ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው? ² እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። ኢሳ 66፥1-2 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በማለዳ በምንካፈለው ቃል ነብዩ እግዚአብሔር የሚናገረው ለህዝቡ ይናገራል እግዚአብሔር ምን አይነት ቤት ነው ምትሰሩልኝ ምን ላይ ነው ምታሳርፉኝ ብሎ ይጠይቃል ቀጥሎ ደግሞ እናንተ እንሰራለን የምትሉኝ እኔ የፈጠርኩት ነው ይልና ለእኔ ግን ማረፊያ የሚሆነኝ የምመለከተው ትሁቱን መንፈሱ የተሰበረውን በቃሌ ወደ ሚንቀጠቀጥው እመለከታለሁ ምቾት ይሰጠኛል ይላል 🔥 ቅዱሳን የእግዚአብሔር የሁሌም ፍላጎት ከፈጠራቸው ሰዎች ጋር ህብረት ማድረግ ነው እግዚአብሔር አባታችን ነው እኛ ልጆች ነን እግዚአብሔር ደግሞ ከእኛ ጋር ህብረት እንዲያደርግ ምቾት የሚሰጠው ነገር ደግሞ ትህትና በተሰበረ መንፈስ ወደእግዚአብሔር የሚቀርብ ልብ እና በቃሉ የሚንቀጠቀጥ ለቃሉ ክብርን የሚሰጥ ቃሉን የሚታዘዝ ስንሆን እግዚአብሔር እኛ ጋር ለመሆን ሁሌም ከጎናችን ይሆናል ስለዚህ ዛሬ እራሳችንን በዚህ ቃል እንይ እና እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን"

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 1፤ ዳዊትም እግዚአብሔር ከሳኦል እጅና ከጠላቶቹ እጅ ሁሉ ባዳነው ቀን የዚህን ቅኔ ቃል ለእግዚአብሔር ተናገረ። 2፤ እንዲህም አለ። እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ 3፤ እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። 2ተኛ ሳሙ22 👉 ንጉሱ ዳዊት ልዩ ህይወት አለው ጌታ ሲያደርግለት ያመሰግነዋል ሃጥያትን ሰርቶ ጌታን ሲበድል ደግሞ ንስሃ ገብቶ የጌታን ፊት ይፈልጋል ደግሞ እንጨት እና ውሃ በሌለበት በምድረ በዳ የጌታን ህልውና ይናፍቃል ለዛ የመስለኛል እግዚአብሔር ዳዊትን እንደልቤ ያለው 🔥 ዛሬም እግዚአብሔር አቅም የሆነለት ሰው ጌታ ጉልበት የሆነለት ሰው አላልፈውም ብሎ ተስፋ ቆርጦ የነበረበትን ጌታ ያሳለፈው ሰው ያመሰግናል ስለዚህ ዛሬ ጌታን እያመሰገናችሁ እየባረካችሁ ዋሉ 👍❤ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን👍❤

  • 🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ²³ ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ ያማረ ሕፃን መሆኑን አይተው በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት የንጉሥንም አዋጅ አልፈሩም። ²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ²⁷ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና። ²⁸ አጥፊው የበኵሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨትን በእምነት አደረገ። ²⁹ በደረቅ ምድር እንደሚያልፉ በኤርትራ ባሕር በእምነት ተሻገሩ፥ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ። እብራ 11 🔥 ሻሎም ሻሎም እንደምን አደራችሁ ቅዱሳን ዛሬ በማለዳ በምንካፈለው ቃል የእብራዊያን ፀሃፊ ሙሴ የእምነት አባት ተብለው ከሚጠሩት ከእነ አብረሃም ጋር ስሙ እንዲጠራ የእምነት አባት ያስባለውን ውሳኔውን ያሳየናል 🔥 ሙሴ ትኩር ብሎ የእግዚአብሔርን ሃሳብ ተመልክቶ በግብፅ ምድር ንጉስ ከመሆን ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራን መቀበል ስደትን መረጠ የጌታውን ቃል ሰምቶ የእግዚአብሔር ህዝብን ነፃ አወጣ የእምነት አባት ተባለ 🔥 ዛሬ እግዚአብሔር ብድራታችንን ትኩር ብለን የምንመለከትበትን እና ወስነን የምንወጣበትን ለእግዚአብሔር እና እግዚአብሔር በህይወታችን ላቀደው አላማ ቆራጦች እንድንሆን መንፈስ ቅዱስ ይርዳን አግዘኝ መንፈስ ቅዱስን እንለምነው አጥብቀን እንፀልይ ቆራጦች እንሁን ፀጋው ይብዛልን ተባረኩ " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም እለተ ሰንበት" 👍❤

Elroi Christian Fellowship 🇪🇹🇪🇷 — tgindex