tgindex
ቃሉን እንማር

ቃሉን እንማር

Статистика
@endashaw_negashВидеоанглийский

ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እና ስብከት የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቃሉን በመፈለግ በመኖር እና በማስተማር እንትጋ! Find me on my YouTube Channel: https://www.youtube.com/channel/UCNz7MqCOz-nl0B5SITmKMHQ/featured

Последний пост
05:35
Последнее чтение
00:40
Постов за неделю
10
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 558
−1 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
387
26 постов
Вовлечённость
10,9%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
225
1/48двое суток
257
1/72трое суток
278

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1ኛ ተሰሎንቄ 1-5

  • ቆላስይስ 1-4

  • https://youtu.be/E8xcUVyhMgk?si=dXGKzA-tldz3J_xs

  • без подписи

  • የዛሬው የንባብ ክፍል: ፊልጵስዩስ 1-4

  • የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ኤፌሶን 4-6

  • የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ኤፌሶን 1-3

  • የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ገላትያ 4-6

  • без подписи

  • የትላንትናው ንባብ 2ኛ ቆሮንቶስ 10-13 እና የዛሬው ንባብ ገላትያ 1-3

  • 2ኛ ቆሮንቶስ 7-9

  • የንባብ ክፍል፡- 2ኛ ቆሮንቶስ 4፣ 5 እና 6 ዋና ዋና ነጥቦች፡- 2ኛ ቆሮንቶስ 4፤ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ይህ አገልግሎት ስላለን ተስፋ አንቆርጥም፤ የእግዚአብሔርን ቃል ከሐሰት ጋር አንቀላቅልም፤ እውነትን በግልጽ እንናገራለን፤ ወንጌል የተከደነው ለሚጠፉት ነው፤ የከበረ ነገር በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤ ልዩ ልዩ ችግሮች ቢገጥመንም አንጠፋም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል፤ ዐይናችን የሚያተኩረው በሚታየው ጊዜያዊ ነገር ላይ ሳይሆን በማይታየው ዘላለማዊ ነገር ላይ ነው!   2ኛ ቆሮንቶስ 5፤ መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ አለን። ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው። እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀን፤ የማስታረቅንም አገልግሎት ሰጠን፤ ስለዚህ እኛ የክርስቶስ እንደ ራሴዎች ነን!   2ኛ ቆሮንቶስ 6፤ ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ጸጋ ከንቱ እንዳያደርጉ ዐደራ በማለት ይጀምራል። በመቀጠልም የተቀበለውን መከራ ይዘረዝራል። በመጨረሻም ከማያምኑ ሰዎች ጋር አግባብ ባልሆነ መንገድ መጠመድ ወይም መተባበር እንደማይገባ ይገልጻል።   ከተማርኩት፡-  ·         ስለዚህ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ይህ አገልግሎት ስላለን ተስፋ አንቆርጥም! ·         ስውርና አሳፋሪ ነገሮችን ትተናል፤ አናታልልም፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ከሐሰት ጋር አንቀላቅልም፤ ይልቅስ እውነትን በግልጽ እየተናገርን በሰው ሁሉ ኅሊና ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረን ራሳችንን በእግዚብሔር ፊት እናቀርባለን! ·         ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነው ለሚጠፊት ነው፤ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን ሰዎች ልቡና አሳውሮታል! ·         እኛ የምንሰብከው ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን እንጂ ራሳችንን አይደለም! ·         ስለዚህ ተስፋ አንቆርጥም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል! ·         ዐይናችን የሚያተኩረው በሚታየው፣ በጊዜያዊው ነገር ላይ ሳይሆን በማይታየው፣ በዘላለማዊው ነገር ላይ ነው። ·         በሰው እጅ ያልተሠራ ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ አለን! ·         በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። ·         ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው አልፏል፤ እነሆ አዲስ ሆኖአል! ·         እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀን፤ የማስታረቅንም አገልግሎት ሰጠን፤ እኛ የክርስቶስ እንደ ራሴዎች ነን! ·         እኛ በእርሱ በኩል ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው። ·         ሐዘንተኞች ስንሆን ሁል ጊዜ ደስተኞች ነን፤ ድኾች ስንሆን ብዙዎች ባለጠጎች እናደርጋለን፤ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው። ·         ከማያምኑ ሰዎች ጋር አግባብ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ግንኙነት አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? እኛ የሕያው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን!   ቃሉን እንጸልይ፡- ·         ከማያምኑ ሰዎች ጋር አግባብ ባልሆነ መንገድ ተጠምደን እንደ ሆነ በጸሎት ራሳችንን እንይ። ·         ለራሳችን ሳይሆን ለጌታ መኖር እንድንችል እንጸልይ። ·         የማስታረቅ አገልግሎት የሰጠንን ጌታን እያመሰገንን የተሰጠንን ኀላፊነት እንድንወጣ ጸጋ እንጠይቅ።   ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን ልንሰብክ አልተጠራንም! ጸጋው ይብዛልን!

  • 2ኛ ቆሮንቶስ 1-3

  • 1ኛ ቆሮንቶስ 13-16

  • 1ኛ ቆሮንቶስ 10-12

  • 1ኛ ቆሮንቶስ 7-9

  • ለአዲስ ዓመት መጻሕፍት ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ እንደ አንድ አማራጭ የቀረበ:- 👉 የኪዳን ታሪክ፤ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ዋና ዋና ጭብጦች - 400 ብር 👉 የኪዳን ፍጻሜ፤ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ዋና ዋና ጭብጦች - 400ብር 👉 365 ቀናት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየዕለቱ - 800 ብር (በተለይ መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ ዓመት ለማንበብ ለምትፈልጉ ይህ መጽሐፍ ጠቃሚ እንደ ሆነ ብዙዎች ምስክሮች ናቸው) ከደራሲው የመጻሕፍት መደብር ማግኘት ትችላላችሁ! 👉 ስልክ ቁጥር:- 0115578767 👉 ለተጨማሪ መረጃ 0911133396

  • 1ኛ ቆሮንቶስ 4-6

  • የንባብ ክፍል:- 1ኛ ቆሮንቶስ 1-3

  • የዕለቱ የንባብ ክፍል:- ሮሜ 13-16