tgindex
eTemari
@etemari_netанглийский

This is the official channel of etemari EDUTECH PLC.

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 468
−10 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 221
29 постов
Вовлечённость
27,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 29
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
620
1/48двое суток
710
1/72трое суток
766

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Can you spot these three mistakes before looking at the answers?🤔 Learning a little every day makes a big difference. Follow eTemari for more simple English tips and start speaking with confidence. 💬 Which mistake have you made before? Tell us in the comments! @etemari_net | TikTok| Website #EnglishTips #CommonMistakes

  • 🌍 ከዓለም ድረ-ገጾች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በእንግሊዝኛ ናቸው ይህ ማለት የበለጠ መረጃ፣ የበለጠ ዕድል እና የበለጠ ትምህርት ማግኘት የምትችሉት እንግሊዘኛ ስትችሉ ነው ማለት ነው! በeTemari እንግሊዝኛን ደረጃ በደረጃ በመማር ራስዎን ለተሻለ ደረጃ ያዘጋጁ ጊዜ ቆሞ አይጠብቃችሁም፣ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ትምህርታችሁን ዛሬውኑ ለመጀመር etemari.net ይጎብኙ! @etemari_net | TikTok| Website

  • እንግሊዝኛ መቻል ዛሬ ከመቼውም በላይ አስፈላጊ ሆኗል! ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለጉዞ ወይም ለዕለታዊ ግንኙነት፤ እንግሊዝኛ እድሎችን ይከፍታል። በeTemari የእንግሊዝኛ ኮርስ በደረጃ በደረጃ ተምረው በራስ መተማመን መናገር ይጀምሩ! Text A ➜ 9429 10 ብር = 75 ሜ.ባ (ለ1 ቀን) Text B ➜ 9429 50 ብር = 500 ሜ.ባ (ለ1 ሳምንት) 📩 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ማሳሰቢያ፦ የተሰጦት ነፃ የኢንተርኔት ጥቅል ለትምህርት ድረ-ገጻችን ብቻ የሚያገለግል ነው። ለተጨማሪ መረጃ etemari.net ይጎብኙ! @etemari_net | TikTok| Website

  • One summer can change your future! Spend this summer learning English instead of just passing the time. Join eTemari's Summer English Course and gain a skill you'll use for years to come. Every fluent speaker started with one lesson. Your turn starts today.🔥 👉Visit: www.etemari.net @etemari_net | TikTok| Website

  • በአእምሮህ እንግሊዝኛህ ፍጹም ነው... ስትናገር ግን ቃላት ይጠፋብሃል? 😅 ብቻህን አይደለህም፣ ብዙ ሰዎች የሚያስቡትን በእንግሊዝኛ መናገር ይከብዳቸዋል በeTemari ግን እንግሊዝኛን ደረጃ በደረጃ ተምረህ በራስ መተማመን መናገር ትጀምራለህ 📩 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የእንግሊዝኛ ጉዞዎን ይጀምሩ! @etemari_net | TikTok| Website

  • Do you speak English? Learn step by step with eTemari and build the confidence to speak English every day. Text A to 9429 to get 75 MB for 10 ETB (Daily package), or text B to 9429 to get 500 MB for 50 ETB (Weekly package). Your English journey starts with one message. Register today and start learning! 👉Visit: www.etemari.net #eTemari #LearnEnglish #SpeakEnglish #EnglishCourse

  • 9 июл.1 13411

    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? ነገር ግን ወደ ተቋማት ሄዶ ለመማር ጊዜና በቂ ገንዘብ አጡ? በራሶ ጊዜና ፍላጎት የሚማሩበትን ምርጥ የኦንላይን የእንግሊዘኛ ኮርስ ይዘንላችሁ መጥተናል። አሁኑኑ 9429 ላይ A ወይም B ብለው ይላኩና የወደፊት ህይወትዎን ይለውጡ! ማሳሰቢያ፦ የተሰጦት ነፃ የኢንተርኔት ጥቅል ለትምህርት ድረ-ገጻችን ብቻ የሚያገለግል ነው። ለተጨማሪ መረጃ etemari.net ይጎብኙ! @etemari_net | TikTok| Website

  • 1 июл.1 28842

    የ AI ዘመንን በበላይነት ለመቀላቀል ቋንቋው መሰናክል ሊሆንባችሁ አይገባም! ቴክኖሎጂ እና AI አለምን በፍጥነት እየቀየሩት ነው። ወደዳችሁም ጠላችሁም፣ የወደፊቱን አለም ለመምራት እና አዳዲስ እድሎችን ለመጠቀም የምንነጋገርበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነው—እንግሊዘኛ። በማንኛውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ብትሆኑ (ከBeginner እስከ Advanced)፣ በእራስዎ ፍጥነትና ሰዓት እንግሊዘኛዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያሻሽሉበትን ልዩ ኮርስ አዘጋጅተናል። 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ወደ ዌብሳይታችን በመግባት ወይም በቀጥታ በስልክ መስመሮቻችን በመደወል መመዝገብ እና መረጃ ማግኘት ትችላላትሁ! ድረ-ገጽ: www.etemari.net ቴሌግራም: @etemari_sales ለበለጠ መረጃ: +251-950-308-934 +251-903-474-959 +251-950-384-546

  • 29 июн.1 27552

    እንግሊዘኛን በቀላሉ መናገር እና መጻፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ eTemari መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል! ነጋዴ፣ ቢሮ ሰራተኛ፣ የጤና ባለሙያ ወይስ ወላጅ? እድሜዎም ሆነ ስራዎ ምንም ይሁን ምን፣ በስራዎ ስኬታማ ለመሆንና የልጆችዎን ትምህርት በልበ ሙሉነት ለመደገፍ የእንግሊዘኛ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበት ወርቃማ እድል አሁን ነው! 🏡 በቤትዎ በኦንላይን ወይም መጥተው በአካል (Face-to-Face) ይማሩ! ለጀማሪዎች ማብራሪያው በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የተደገፈ ነው። የትምህርት ጥቅሎች (Packages) 💻 Self-paced online: በራስዎ (ለ1 ዓመት) — 1,500 ETB 🤝 Blended (with Teacher Support): ኦንላይን ከመምህር ድጋፍ ጋር (በክረምት ብቻ) — 2,500 ETB 🏫 Face-to-face blended: በአካል ተገኝቶ መማር (በክረምት ብቻ) — 3,500 ETB 👉ኮሚሽን የምታገኙበትን ልዩ Referral Link ለማግኘት፣ ዛሬውኑ etemari.net ላይ ተመዝግበው ይክፈሉ! @etemari_net | TikTok| Website

  • 1 июн.1 69761

    ⏱️ ፈተና ላይ ሰዓት ያጥርሃል/ሻል? ብዙ ተማሪዎች በትምህርቱ ጎበዝ ቢሆኑም፣ ፈተና ላይ ግን “ሰዓት አልበቃኝም” በሚል ምክንያት ውጤታቸው ይቀንሳል። እውነታው ግን ፈተና የእውቀትህ ብቻ ሳይሆን የፍጥነትህም መመዘኛ ነው! 🚀ታዲያ ይህንን የፍጥነት ችግር ለመፍታት ለምን በ eTemari ማጥናት አለብህ/ሽ? ⏳ የእውነተኛ ፈተና ድባብ፦ በመተግበሪያው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስትሰሩ ሰዓት ስለሚቆጥርባችሁ፣ ፍጥነታችሁን እንድታስተካክሉ ያደርጋችኋል። ⚡️ ፈጣን ማጠቃለያዎች፦ በ eTemari ላይ ያሉትን አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes) በማንበብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ምዕራፎችን ትከልሳላችሁ። 📝 ስልታዊ ልምምድ፦ የድሮ የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎችን (Past Exams) ደጋግማችሁ በመስራት፣ ጥያቄዎችን በፍጥነት የመለየት ብቃት ታዳብራላችሁ። ዛሬውኑ በ eTemari ማጥናት ጀምርና ፍጥነትህን አሳድግ! 🔥🚀 @etemari_net | TikTok| Website

  • 25 мая1 84553

    ⚠️ ከላይ ድምፅ የሰጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይህንን አስተውሉ! 'ገና ይቀረኛል' ወይም 'በጣም ጨንቆኛል' የሚለውን የመረጣችሁ ተማሪዎች... የቀረው ጊዜ 30 ቀናት ብቻ መሆኑን አትርሱ። አሁን ሙሉ መጽሐፍ ገልጦ ለማንበብ ጊዜ የላችሁም፤ ነገር ግን ብልጥ ሆኖ ማጥናት ሙሉ በሙሉ ውጤታችሁን ይቀይረዋል። በዚህ 1 ወር ውስጥ eTemari እንዴት ይታደጋችኋል? ✅ ያለፉ የብሔራዊ ፈተናዎች (Past Exams): ከነሙሉ ማብራሪያቸው በመስራት የፈተናውን አወጣጥ ትረዳላችሁ። ✅ አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes): ሰፊውን ሲላበስ በአጭር ጊዜ እንድትከለሱ ያደርጋችኋል። ✅አጫጭር የቪዲዮ tutorial: Informative Videos በመጠቀም ዋና ዋና ነጥቦችን በደቂቃዎች ውስጥ ጨርሱ። 🎒 ጊዜው እየበረረ ነው...ሰኔ 23 በራስ መተማመን ወደ ፈተና ክፍል ለመግባት ዛሬውኑ ውሳኔ ወስኑ! 👉 አሁኑኑ ተመዝግበው የ30 ቀን የቪአይፒ ስልታችሁን ይጀምሩ፡ www.etemari.net ለክፍል ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ከጭንቀት አውጧቸው! @etemari_net | TikTok| Website

  • 25 мая1 56341

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мая1 78151

    You must understand this law! 🧠Parkinson's Law ፎቶው ላይ የምትመለከቱት ተማሪ ስሜት አጋጥሟችሁ ያውቃል? “ገና ጊዜ አለኝ” ብሎ ራስን ማታለል። ለምን እንደሆነ ታውቃለህ/ሽ? Here is the theory⏳ "ስራ የተሰጠውን ጊዜ ያህል ይለጠጣል።" ለአንድ ምዕራፍ 1 ወር ካለህ 1 ወር ይፈጅብሃል፤ 1 ቀን ብቻ ከተሰጠህ ግን በ1 ቀን ውስጥ ትጨርሰዋለህ። ችግሩ 🛑 “ጊዜ አለኝ” ስንል አእምሯችን ሰነፍ ይሆናል፤ በመጨረሻም ለከፍተኛ ጭንቀትና ድንጋጤ (Panic) እንጋለጣለን። 💡 መፍትሄው 🎯 1 ,የራስህን ቀነ-ገደብ ስጥ (Set Fake Deadlines) ⏱️ “ይህን ክፍል ዛሬ ማታ እጨርሳለሁ” ብለህ ለአእምሮህ አጭር ጊዜ ስጠው። 2, ጊዜን አጣብብ ⚡️ ጊዜው ሲያጥር አእምሮህ በከፍተኛ ፍጥነት ትኩረት ያደርጋል። 3, በ eTemari 📚 በአጭር ጊዜ በፍጥነት ለመዘጋጀት የሚረዱ አጫጭር ማስታወሻዎችን (Short Notes) እና ቪዲዮዎችን ተጠቀም/ሚ። እዛው ስልካችሁ ላይ www.etemari.net ላይ በመግባት መመዝገብ እና ጥናታችሁን መጀመር ትችላላችሁ! @etemari_net | TikTok| Website

  • eTemari pinned «eTemari ላይ እንዴት ነው ለፈተና መዘጋጀት መጀመር የምችለው? 📲 ለመጀመር በቀላሉ A ወይም B ወደ 9429 ላኩ እና ወደ ዌብሳይታችን የሚያስገባ ቀጥተኛ ሊንክ ይደርሳቹሃል ። 🔹 ወደ 9429 A ብላችሁ ስትልኩ፦ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል:: 🔹 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ፦ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari…»

  • 13 мая1 87131

    💡 ለምን eTemari? - ለመረዳት ቀላል የሆኑ የትምህርት ቪዲዮዎች - በየትምህርቱ Objective ላይ ተመስርተው የተዘጋጁ አጫጭር ማስታወሻዎች ፟- የድሮ ፈተናዎችን (Past Exams) ከነመልሳቸው እና Explanation የሚያገኙበት - በየትኛውም ጊዘና ቦታ ለመጠቀም አመቺ ለጓደኞቻችሁም በማጋራት አብረው ስኬታማ ይሁኑ! @etemari_net | TikTok| Website

  • 11 мая1 79251

    የዛሬው የጥናት ዘዴ! 💡 የተሳሳተ ግንዛቤ❌ "ሁሉንም ነገር በቃሌ አውቀዋለሁ፤ በሚገባ ገብቶኛል።" 📚 እውነታው✅ መረዳት ማለት መሸምደድ አይደለም፤ መረዳት ማለት መተንተን መቻል ነው። ይህ ውጤታማ የጥናት ዘዴ The Feynman Technique ይባላል። አንድን ሃሳብ በሚገባ መረዳታችሁን የምታረጋግጡት፣ ለሌላ ሰው በቀላል ቋንቋ ማስረዳት ስትችሉ ብቻ ነው። 🚀 The Feynman Technique፦ አንብቡ 📖 → አስረዱ 🗣 → ክፍተታችሁን ለዩ 🔍 → ድገሙ 🔄 ዛሬ ያጠናችሁትን ርዕስ ለጓደኛችሁ እንደምታብራሩት አድርጋችሁ ድምፃችሁን አውጥታችሁ ሞክሩት! በትክክል የገባችሁንና የትኛው ጋር እርዳታ እንደሚያስፈልጋችሁ በቀላሉ ትለያላችሁ። ✅ እኛ ደግሞ እናንተን ለመርዳት ሁሌም ቢሆን ዝግጁ ነን! ✨ @etemari_net | TikTok| Website

  • 9 мая1 54637

    ለስኬታማ ጥናት 5ቱ ቀላል ዘዴዎች! 1.አክቲቭ ሪኮል (Active Recall): ያነበባችሁትን መጽሐፍ ዘግታችሁ በጭንቅላታችሁ ለማስታወስ ሞክሩ። 🧠 2.ስፔስድ ሪፒቲሽን (Spaced Repetition): ትላንት ያጠናችሁትን ዛሬ፣ ዛሬ ያጠናችሁትን በሚቀጥለው ሳምንት ደግማችሁ ክለሱ። 🔄 3.ኢንተርሊቪንግ (Interleaving): የተለያየ አይነት ትምህርቶችን እያቀያየራችሁ በማጥናት አእምሮን በንቃት ይያዙ። 📚 4.በቂ እንቅልፍ ማግኘት: አእምሮ የተማረውን ነገር መዝግቦ እንዲይዝ እንቅልፍ ወሳኝ ነው። 😴 5.ጥያቄዎችን መስራት: ከመፈተናችሁ በፊት እራሳችሁን በፈተና መርምሩ። 📝 እነዚህን ዘዴዎች በ eTemari በሚቀርቡት አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes)፣ የድሮ ፈተናዎች (Past Exams)፣ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች (Informative Videos)፣ እና አጫጭር ፈተናዎች (Quizzes) ይተግብሩ። @etemari_net | TikTok| Website

  • 8 мая1 25451

    እንዲህ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? 💭 “ለረጅም ሰዓታት ሳልነሳ አከታትዬ ካነበብኩ ብዙ ነገር እረዳለሁ።” ካላችሁ... ተሳስታችኋል! ❌ ለምን መሰላችሁ? የ Pomodoro Technique እንደሚነግረን፣ አእምሯችን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ መስራት የሚችለው ለተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ነው። እረፍት የሌለው የረጅም ሰዓት ጥናት አእምሮን ያደክማል እንጂ መረጃን እንዲቀበል አያደርገውም። እኛ ለዚህ ዝግጁ ነን! ትኩረታችሁ ሳይበተን፣ ጥናታችሁን ውጤታማ በሆኑ ደቂቃዎች እንድትከፋፍሉ እንረዳችኋለን። አሁኑኑ ጀምሩ፦ 🚀 eTemari ላይ ገብታችሁ አጫጭር ማስታወሻዎችን (Short Notes) እና የድሮ ፈተናዎችን (Past Exams) መለማመድ ጀምሩ።✅ @etemari_net | TikTok| Website

  • 8 мая1 2903

    ትክክለኛው መልስ! ተመሳሳይ ተጨማሪ ጥያቄዎችን ለመሥራትና የጥናት ክህሎታችሁን ለማዳበር ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ! @etemari_net | TikTok| Website

  • 7 мая1 68442

    видео или голосовое, без подписи