tgindex
𝔼𝕋ℍ𝕀𝕆 ℕ𝔸𝕋𝕀𝕆ℕ𝔸𝕃 𝕊ℂℍ𝕆𝕆𝕃 (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

𝔼𝕋ℍ𝕀𝕆 ℕ𝔸𝕋𝕀𝕆ℕ𝔸𝕃 𝕊ℂℍ𝕆𝕆𝕃 (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Статистика

Center for Excellence!! A K-12 school since 1991 E.C

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 882
+12 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15,6 тыс
23 постов
Вовлечённость
112,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
12 335
1/48двое суток
14 135
1/72трое суток
15 246

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.5 6147746

    без подписи

  • 7 авг.9 2971729

    👉የተማሪዎች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የምትፈልጉ ወላጆች ከላይ በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ ቁጥር በልጅዎ እድሜ፣ የክፍል ደረጃና የልብስ አይነት የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በተማሪው/ተማሪዋ ስም ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ 👉የትምህርት ቤት መከፈቻ ጊዜ እየተቃረበ በመሆኑ ትእዛዝዎን የምንቀበለው እስከ አርብ ነሐሴ 8፣ 2018ዓ.ም ድረስ ይሆናል፡፡ 👉የታዘዙ ልብሶችን ትእዛዝ መቀበያ ቀኑ ከተጠናቀቀበት እለት አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ የምናስረክብ ይሆናል፡፡

  • 7 авг.11,3 тыс25

    без подписи

  • 7 авг.11,3 тыс20

    без подписи

  • 7 авг.11 тыс1719

    ሚሚስ ጋርመንት ጥራት ያላቸው የተማሪዎች ዩኒፎርም/የደንብ ልብስ በማቅረብ ይታወቃል፡፡ ለ2019ዓ.ም ለኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የተስማማ መሆንን እየገለፅን የደንብ ልብስ ማሰፋት የምትፈልጉ ወላጆች በተቋሙ ቅጥር ግቢ በአካል በመቅረብ ማነጋገር እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

  • 1 авг.14,1 тыс52127

    የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለ2019ዓ.ም የተማሪ መማሪያ መፃሕፍትን በማዘጋጀት ለተማሪዎች እንድናሰራጭ የመፃሕፍቱን ዋጋ በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን ዝርዝር ዋጋው ከዚህ ማሳሰቢያ ጋር ተያይዟል፡፡ በመሆኑም ለ2019ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መፃሕፍት ለመግዛት ክፍያውን በብርሃን ባንክ ዘለቀና አመለወርቅ ኢንተርፕራይዝ የሂሳብ ቁጥር 2500040004307 በየክፍል ደረጃው የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን እስከ ነሐሴ 8፣ 2018ዓ.ም ብቻ በመፈፀም የመማሪያ መፅሐፍት ግዢ እንዲፈፅሙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ 👉 ክፍያ ሲፈፅሙ በተማሪውን ሙሉ ስም ሆኖ የክፍል ደረጃውን/ዋን ያስገቡ 👉 የ1ኛ ክፍል ሒሳብ እና እንግሊዝኛ የ2ኛ ክፍል ሒሳብ መጽሐፍት ለሽያጭ ያልተዘጋጁ መሆኑን እናሳውቃለ። 👉 የመፃህፍት ግዢው በወቅቱና በአንድ ጊዜ የሚፈፀም በመሆኑ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ ለሚከፈሉ ክፍያዎች ግዢ መፈፀም አይቻልም፡፡ 👉 የቅድመ አንደኛ/ኬጂ ተማሪዎች የመፃህፍት ክፍያ ቀድሞ የተፈፀመ በመሆኑ ግዢው እንደተፈፀመ ስርጭት የሚጀመርበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

  • 31 июл.13,4 тыс3160

    без подписи

  • 24 июл.20,6 тыс3141

    New Auditorium, Addis Ababa Science and Technology University https://maps.app.goo.gl/LGb6AkHmFEe6LRhh7?g_st=atm

  • 24 июл.19,1 тыс2617

    без подписи

  • 24 июл.16,9 тыс2412

    без подписи

  • 24 июл.15,5 тыс387

    без подписи

  • 24 июл.15,9 тыс267

    без подписи

  • 24 июл.18,1 тыс19

    без подписи

  • 24 июл.17,6 тыс18

    без подписи

  • 24 июл.12,1 тыс3120

    без подписи

  • 23 июл.13,7 тыс3215

    без подписи

  • 18 июл.20,5 тыс311

    ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት Your Favorite Summer Camp is Back at ENS ተማሪዎች በጉጉት የሚጠብቁት ሰመር ካምፕ (Summer Camp) ከሀምሌ 13 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል፡፡ ስለ ሰመር ካምፕ አጭር ማብራሪያ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ 👉እያንዳንዱ ተማሪ በሰመር ካምፕ ላይ የሚኖረው ቆይታ ለ5 ተከታታይ ሳምንታት ይሆናል፡፡ 👉ሰዓት፡- 2፡20 የመግቢያ ሰዓት ሲሆን 6፡20 የመውጫ ሰዓት ይሆናል፡፡ 👉ተማሪዎች የደንብ ልብስ (Uniform) መልበስ አይጠበቅባቸውም፡፡ 👉ፕሮግራሙ /መርሀ ግብሩ/ የሁለቱንም ቅርንጫፍ ተማሪዎችን ያካትታል፡፡ 👉የዕድሜ ሁኔታ፡-  የተማሪዎቹ ዕድሜ ከ6 - 15 ዓመት ድረስ መሆን አለበት፡፡ 👉ተማሪዎች በመርሀ ግብሩ ያካበቱትን ክህሎት በ5ኛው ሳምንት ላይ በመጨረሻው ቀን ለወላጆቻቸው በተግባር ያቀርባሉ፡፡ 👉ለስልጠናው የሚያስፈልገው ቁሳቁሶች፡- 👉1 Drawing exercise Book 👉2 ባለ50 ቅጠል ደብተር 👉በመርሀ ግብሩ የሚሰጡ ስልጠናዎች · Fun game · Mental Math · Sport (Taekwondo, football, volleyball, and basketball) · Music (Drum, Keyboard, lead guitar and bass guitar) · Basic Art and Drawing · Spoken English and Creative writing · STEAM Activity and Crafting ማሳሰቢያ ውድ ወላጆች ክፍያዎን በብርሃን ባንክ አካውንት ቁጥር 2500040004307 (ዘለቀና አመለወርቅ ኢንተርፕራይዝ) ከከፈሉ በኋላ የከፈሉበትን ደረሰኝ ወደ ዋናው ግቢ በአካል በማቅረብ ከ1ኛ- 4ኛ ትምህርት ክፍል ርዕሰ መምህር ቢሮ በመገኘት ልጆዎትን ያስመዝግቡ፡፡  የብር መጠን፡- 2500 ብር

  • 17 июл.18,3 тыс28

    без подписи

  • 14 июл.23,3 тыс2128

    без подписи

  • 13 июл.23,8 тыс68245

    без подписи