tgindex
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media

ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media

Статистика

ይህ ቻናል የደብረ ዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት የመረጃ ሚዲያ እና ህዝብ ግንኙነት ክፍል ሲሆን ይህ ቻናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆኑ አስተምህሮቶች በየእለቱ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ቻናላችን ስለተቀላቀሉ በእግዚአብሔር ፅኑ ፍቅር እናመሰግናለን ። #የፈለገ_ጥበብ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የመረጃ_ሚዲያ_እና_ህዝብ_ግንኙነት_ክፍል #FTM

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
51
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 144
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
222
40 постов
Вовлечённость
19,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 51
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
120
1/48двое суток
137
1/72трое суток
148

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ከቀሩ የሚቆጩበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በቢሾፍቱ( ደብረዘይት)ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ከነሀሴ 10-12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ። እርሶም ይህንን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ለወዳጅ ለዘመዶ በማጋራት ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። #FTM #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቢሾፍቱ ከተማና አካባቢዎች ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ "እግዚአብሔር የሥራችሁንና ስለ ስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም።" (ዕብራውያን ፮፥፲) የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ የ4ኛና 8ኛ ክፍል የሰንበት ትምህርት ቤቶች ምዘና ዛሬ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቢሾፍቱ ከተማና አካባቢዎች ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። በዚህም ምዘና ከ600 በላይ ተማሪዎች በሥነ ሥርዓትና በሰላም ተሳትፈው ፈተናቸውን ወስደዋል። በመላው ሀገራችን በተካሄደው በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ አገልግሎት ፈተናው በሰላምና በተሳካ ሁኔታ እንዲፈጸም በቸርነቱ ለረዳን ልዑል እግዚአብሔርን በመጀመሪያ ምስጋና፣ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ እናቀርባለን። በተጨማሪም ይህ ታላቅ አገልግሎት በተሳካ ሁኔታ እንዲፈጸም በጸሎት፣ በጊዜ፣ በጉልበት፣ በምክር፣ በሐሳብና በተግባር ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። በተለይም፦ ለምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሥራ አመራሮች፤ ለቢሾፍቱ ከተማና አካባቢዎች የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሥራ አመራሮች፤ ለሁሉም የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራሮች፣ መምህራን፣ አባላትና ወላጆች፤ እንዲሁም ለቢሾፍቱ ማዕከል ማህበረ ቅዱሳን፤ በዚህ ክቡር አገልግሎት ላይ ላበረከታችሁት ከፍተኛና የማይተካ አስተዋጽኦ በእግዚአብሔርና በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም ከልብ እናመሰግናለን። የምታከናውኑት አገልግሎት የዛሬን ፈተና በማስፈጸም ብቻ የሚገደብ ሳይሆን፣ የነገውን የቤተ ክርስቲያንና የሀገር ተረካቢ ትውልድ በእምነት፣ በዕውቀት፣ በሥነ ምግባርና በአገልግሎት መንፈስ የማነጽ ቅዱስ ተልዕኮ ነው። ይህም በእግዚአብሔር ፊት ታላቅ ዋጋና ክብር ያለው አገልግሎት ነው። ልዑል እግዚአብሔር የእያንዳንዳችሁን ድካም በበረከት ይተካ፤ አገልግሎታችሁን ያሳድግ፤ አንድነታችሁን ያጽና፤ በመንፈሳዊ ጥበብና በጸጋ ያበልጽጋችሁ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ የምታበሩትን የእምነት ብርሃን ይበልጥ ያብራ። የቢሾፍቱ ከተማና አካባቢዎች የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጽ/ቤት #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media — tgindex