የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
описание
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
2 730
подписчиков
Охват к подписчикам
29,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,26%
48 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,17%
32
Постов в день
0,3
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12 авг.#የነሐሴ_ሰባት_ስንክሳር አንድ አምላክ በሆነ #በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ ስም ነሐሴ ሰባት በዚች ቀን #እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፥ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን #ፅንሰቷንና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኀነትና ተድላ ደስታ እንደሚሆን ነገረው። ይህ ጻድቅ ሰው #ኢያቄምና የከበረች ሚስቱ #ሐና ልጅ ሳይወልዱ ሸመገሉ፤ የከበረች ሐና መካን ሁናለችና ስለዚህም እጅግ ያዝኑ ነበር፤ የእስራኤል ልጆች ልጅ ያልወለደውን #ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው እያሉ ያቃልሉት ነበርና። እነርሱም ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር ፡ ዘወተር ፈጽሞ ይለምኑ ነበር። ከዚህም በኋላ ወንድ ልጅን ወይም ሴት ልጅን ቢወልዱ #ለእግዚአብሔር ቤት፡አገልጋይ ሊያደርጉ ስለትን ተሳሉ፡፡ የክበረ #ኢያቄምም በተራራ ላይ ሳለ ሲጸልይና ሲማልድ እነሆ በላዩ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎት አሸለበ፤ ያን ጊዜ ከእግዚአብሔር የተላከ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተገለጸለት እንዲህም አለው ሚስትህ #ሐና ትፀንሳለች ዓለሙ ሁሉ ደስ የሚሰኝባትን የብዙዎችም ዐይነ ልቡናቸው በእርሷ የሚበራላቸውን በእርሷም ድኅነት የሚሆንባትን ሴት ልጅን ትወልድልሃለች። በነቃ ጊዜም ወደ ቤቱ ሒዶ ለሚስቱ ለቅድስት ሐና ነገራት፤ ራእይዋን እውነት እንደሆነች አመኑዋት ከዚህም በኋላ #ነሐሴ_ሰባት_በዚች_ቀን_የከበረች_ሐና_ፀነሰች፤ ለዓለም ሁሉ መመኪያ የሆነች በሁለት ወገን ድንግል የሆነች የአምላክ እናት እመቤታችንን ማርያምን ወለደቻት። "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።"ኢሳ 1፥9 #ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ኢያቄምና ሐና ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc1,90%
- 6 авг.без подписи1,45%
- 5 авг.የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወናቸው ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል በጥቂቱ በዚህ ቪዲዮ ለመግለጽ ተሞክሯል። ለዚህ አገልግሎት መሳካት የአባላትና የበጎ አድራጊ ምዕመናን ድርሻ ከፍተኛ ነው። ለሁሉም በጎ አድራጊዎች አምላከ ነዳያን እግዚአብሔር ይስጥልን ማለት እንፈልጋለን። አገልግሎቱ ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንላለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc1,12%
- 6 авг.አባቶቻችን " ያለ ጸሎት ከሚደረግ አገልግሎት ይልቅ ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት ይሻላል። " ይላሉ ጸሎት ለሁሉም ነገሮች መሰረት ነው። ጸሎት የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንለምንበት ነው። ጸሎት የቅዱሳንን ረድኤት የምናገኝበት ነው። በዚህ በእመቤታችን ጾም ስለ ሕይወታችን፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን፣ ስለ ሀገራችን፣ ስለ አገልግሎታችን እንድንጸልይ ተጠርተናል። የምንችል በሰንበት ት/ቤታችን ተገኝተን፤ በርቀት ምክንያት የማይመቸን ባለንበት ስፍራ በጸሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን። መልካም ሱባኤ! ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት0,77%
- 3 авг.የ5ኛ ዙር የተልእኮ ተማሪዎች ጉባኤ0,67%
- 12 авг.без подписи0,00%
- 5 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%