የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
описание
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Лучшие посты
за три месяцабез подписи
без подписи
- 3 авг.926 просмотров
без подписи
- 3 авг.925 просмотров
без подписи
አባቶቻችን " ያለ ጸሎት ከሚደረግ አገልግሎት ይልቅ ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት ይሻላል። " ይላሉ ጸሎት ለሁሉም ነገሮች መሰረት ነው። ጸሎት የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንለምንበት ነው። ጸሎት የቅዱሳንን ረድኤት የምናገኝበት ነው። በዚህ በእመቤታችን ጾም ስለ ሕይወታችን፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን፣ ስለ ሀገራችን፣ ስለ አገልግሎታችን እንድንጸልይ ተጠርተናል። የምንችል በሰንበት ት/ቤታችን ተገኝተን፤ በርቀት ምክንያት የማይመቸን ባለንበት ስፍራ በጸሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን። መልካም ሱባኤ! ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወናቸው ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል በጥቂቱ በዚህ ቪዲዮ ለመግለጽ ተሞክሯል። ለዚህ አገልግሎት መሳካት የአባላትና የበጎ አድራጊ ምዕመናን ድርሻ ከፍተኛ ነው። ለሁሉም በጎ አድራጊዎች አምላከ ነዳያን እግዚአብሔር ይስጥልን ማለት እንፈልጋለን። አገልግሎቱ ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንላለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
без подписи
- 3 авг.863 просмотров
без подписи
без подписи
без подписи
- 3 авг.781 просмотров
без подписи
- 3 авг.771 просмотров
без подписи
- 3 авг.768 просмотров
без подписи
የ5ኛ ዙር የተልእኮ ተማሪዎች ጉባኤ
- 3 авг.743 просмотров
без подписи
- 3 авг.739 просмотров
የአገልግሎት ዜና ባሳለፍነው ቅዳሜና እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን ከሕጻናት ክፍል እስከ ባለትዳር ክፍል የተለያዩ አገልግሎቶች የተከናወኑ ሲሆን፤ በዚህም ለአንድ ዓመት በሕጻናት ክፍል የአባልነት ኮርስ ሲከታተተሉ የነበሩ ሕጻናት ወላጆቻቸው በተገኙበት ተመርቀዋል፤ በተጨማሪም የባለትዳር ወርሐዊ ጉባኤ፣ የተልእኮ ት/ት 5ኛ ዙር ተማሪዎች እንዲሁም በተልእኮ ትምህርት ለተመረቁ ተማሪዎች የሚዘጋጀው የዝክረ ቅዱስ ሚናስ የአንድነት ጉባኤ ተከናውኖ ሳምንቱ አልፏል። እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
без подписи
без подписи
- 3 авг.652 просмотров
без подписи
#የነሐሴ_ሰባት_ስንክሳር አንድ አምላክ በሆነ #በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ ስም ነሐሴ ሰባት በዚች ቀን #እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፥ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን #ፅንሰቷንና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኀነትና ተድላ ደስታ እንደሚሆን ነገረው። ይህ ጻድቅ ሰው #ኢያቄምና የከበረች ሚስቱ #ሐና ልጅ ሳይወልዱ ሸመገሉ፤ የከበረች ሐና መካን ሁናለችና ስለዚህም እጅግ ያዝኑ ነበር፤ የእስራኤል ልጆች ልጅ ያልወለደውን #ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው እያሉ ያቃልሉት ነበርና። እነርሱም ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር ፡ ዘወተር ፈጽሞ ይለምኑ ነበር። ከዚህም በኋላ ወንድ ልጅን ወይም ሴት ልጅን ቢወልዱ #ለእግዚአብሔር ቤት፡አገልጋይ ሊያደርጉ ስለትን ተሳሉ፡፡ የክበረ #ኢያቄምም በተራራ ላይ ሳለ ሲጸልይና ሲማልድ እነሆ በላዩ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎት አሸለበ፤ ያን ጊዜ ከእግዚአብሔር የተላከ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተገለጸለት እንዲህም አለው ሚስትህ #ሐና ትፀንሳለች ዓለሙ ሁሉ ደስ የሚሰኝባትን የብዙዎችም ዐይነ ልቡናቸው በእርሷ የሚበራላቸውን በእርሷም ድኅነት የሚሆንባትን ሴት ልጅን ትወልድልሃለች። በነቃ ጊዜም ወደ ቤቱ ሒዶ ለሚስቱ ለቅድስት ሐና ነገራት፤ ራእይዋን እውነት እንደሆነች አመኑዋት ከዚህም በኋላ #ነሐሴ_ሰባት_በዚች_ቀን_የከበረች_ሐና_ፀነሰች፤ ለዓለም ሁሉ መመኪያ የሆነች በሁለት ወገን ድንግል የሆነች የአምላክ እናት እመቤታችንን ማርያምን ወለደቻት። "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።"ኢሳ 1፥9 #ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ኢያቄምና ሐና ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ። የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc