GATstudy: Graduate Admission Test companion
описание
GATstudy - Your Ultimate Graduate Admission Test Prep Companion. Helps you to prepare for the AAU GAT and NGAT exams. Support team contact : @gatstudy1
15 400
подписчиков
Охват к подписчикам
23,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,16%
491 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,46%
1 448
Постов в день
3,7
всего 94
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 15 авг.#AAU #GAT #Postgraduate 👉የGAT ውጤታችሁን በዚህ Link ማየት እና ማውረድ ትችላላችሁ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ለዚህ ዓመት ባትጠቀሙበት እንኳን አውርዳችሁ አስቀምጡት ከተወሰነ ቀን ቡኋላ Online ላታገኙት ትችላላችሁ። 👉የGAT ውጤታችሁን ያያችሁ ተፈታኞች አሁን ላይ AAU ለድህረ ምረቃ ትምህርታችሁ በOnline ማመልከት ትችላላችሁ።ለማመልከት👇 https://admission.aau.edu.et/announcementforapply/graduate አስፈላጊ መረጃዎችን የGAT ውጤትን ጨምሮ በPdf Format ማያያዝ ይኖርባችኋል። Online ያመለከታችሁ በHard Copy 6 ኪሎ ለሚገኘው ዋናው ሬጅስትራል Document Print አድርጋችሁ ካላስገባችሁ Approve አያደርጉም። 👉የድፓርትመንት መግቢያ ፈተና ሊኖር ስለሚችል GAT ያለፋችሁ ለድፓርትመንት ፈተናም ተዘጋጁ ትምህርት ክፍሉ ስለሚያሳውቅ የውስጥ ማስታወቂያ እና Email በየጊዜው ቼክ አድርጉ። 👉የተለያዩ የስኮላርሽፕ አማራጭ ስላሉ Female Scholarship, Mastercard(AHC) እና ሌሎችም መስፈርቱን የምታሟሉ ሞክሯቸው። 👉የAAU ዋናው ሬ ጅስትራል PO box 1176 ነው ኦፊሻል በዚህ ማስላክ ትችላላችሁ። NB: የማመልከቻ ጊዜው ከሀምሌ 23- ነሀሴ 12 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ የሚጠየቁትን መረጃ በትክክል በማስገባት ጊዜው ሳያልፍባችሁ ማመልከት ይኖርባችኋል። Source: @GATExamAAU @GatStudy0,88%
- 10:24📌 በAAU GAT እና NGAT ፈተናዎች ላይ የሚመጡ ዋና ዋና ርዕሶች ለድህረ-ምረቃ ፈተና የሚዘጋጁ ተማሪዎች ሊያጠኗቸው የሚገቡ ዋና ዋና ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፦ 📕 Verbal Reasoning: Reading Comprehension, Analogies, Vocabulary, Sentence Completion 📔 Quantitative Reasoning: Geometry, Arithmetic, Algebra, Statistics & Probability 📗 Analytical Reasoning: Critical Reasoning, Problem-Solving, Puzzles & Arrangements Research Methodology: በ2025 NGAT ፈተና ላይ የሪሰርች ሜቶዶሎጂ ጥያቄዎች ተካተው ነበር ! 🚀 ለእነዚህ ሁሉ ርዕሶች የተዘጋጁ የጥናት ማስታወሻዎችን (Notes) እና መለማመጃ ጥያቄዎችን በGATstudy መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ። 📥 የመተግበሪያው(app) ማውረጃ ሊንክ፦ ➡️ GATstudy ለአንድሮይድ ስልኮች (v4.1.apk) ➡️ GATstudy ለኮምፒውተር/PC (v1.02.exe) 💬 ለማንኛውም ጥያቄ፦ @GATStudy1 @GATstudy0,71%
- 15:13💠 GATStudy App for android New update Jun 25 2026 📶 Offline mode available ➡️ 2500+ GAT questions from AAU, NGAT and model previous exams (includes 2025 & 2026 NGAT) 📚 Course Notes with Quizzes for active learning 🔤 Vocab Builder to strengthen verbal reasoning skills 📐 Formula Collection for quick quantitative revision https://t.me/GATStudy0,44%
- 11 авг.без подписи0,40%
- 11 авг.💬 በ AAU GAT እና በ NGAT መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው❓ 🔹 NGAT (National Graduate Admission Test / ሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና) ● ይህ በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ ፈተና ነው። ● በመላው ኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ቀን ይሰጣል። ● ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለማስተርስ እና ለፒኤችዲ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ለመቀበል የ NGAT ውጤት ይጠይቃሉ። 🔹 AAU GAT (Addis Ababa University Graduate Admission Test / የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና) ● ይህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ብቻ የሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው የራሱ ፈተና ነው። ● ይህንን ፈተና የሚወስዱት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ናቸው። ● የNGAT ውጤት ለሁለት አመት ያገለግላል። 🔸 ሁለቱ ፈተናዎች የተለያዩ ቢሆኑም፣ የፈተና ይዘታቸው በጣም ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም verbal, quantitative, and analytical reasoning ጥያቄዎችን ያካትታሉ። Follow us @GATstudy0,35%
- 23 мар.без подписи0,33%
- 31 июл.без подписи0,32%
- 7 февр.без подписи0,30%
- 9 авг.📘 How to Prepare for the NGAT or AAU GAT Exam Using the GATstudy App Not sure where to start with your NGAT preparation? This article gives you a step-by-step guide on how to use the GATstudy app effectively — from practicing past questions to reviewing notes, formulas, and vocabulary. 📌 Learn how to: ✅ Use Study Mode to focus on weak areas ✅ Practice with real exam questions in Exam Mode ✅ Review well-organized notes and formula tables ✅ Save time and boost your score! 👉 Read the full guide here0,30%
- 10 авг.💠 GATStudy App for android New update Jun 25 2026 📶 Offline mode available ➡️ 2500+ GAT questions from AAU, NGAT and model previous exams (includes 2025 & 2026 NGAT) 📚 Course Notes with Quizzes for active learning 🔤 Vocab Builder to strengthen verbal reasoning skills 📐 Formula Collection for quick quantitative revision https://t.me/GATStudy0,29%
- 9 февр.без подписи0,29%
- 12 авг.🌟 Good Luck to All AAU GAT Takers! Wishing you success on tomorrow’s AAU Graduate Admission Test and on all the subsequent exam days ahead. 🙏 Thank you for using GATstudy during your preparation. From GATstudy Team @GATstudy0,26%