GATstudy: Graduate Admission Test companion
описание
GATstudy - Your Ultimate Graduate Admission Test Prep Companion. Helps you to prepare for the AAU GAT and NGAT exams. Support team contact : @gatstudy1
Лучшие посты
за три месяцабез подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
📌 ለNGAT እና AAU GAT ተፈታኞች በሙሉ!! ለብሔራዊ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT/GAT) ራሳችሁን በሚገባ እንድታዘጋጁ እና ብቃታችሁን እንድትመዝኑ ልዩ የሳምንታዊ ውድድር ጥያቄዎች (Weekly Competition Quiz) አዘጋጅተናል። ⏰ የሚጀመርበት ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት (8:00 PM) ጥብቅ ይበሉ! 💵 መግቢያ፦ 100% በነፃ (Free) 🎁 ሽልማት፦ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ልዩ ሽልማት አዘጋጅተናል! እንዴት መሳተፍ ይቻላል? 👉 1፦ ይህንን ሊንክ በመጫን ቻናላችንን Join ያድርጉ፦ https://t.me/gatstudy 👉 2፦ እዚህ በመግባት የGATstudy አፕሊኬሽንን ያውርዱ (Install)፦ https://t.me/gatstudy/906 👉 3፦ አፑን ከፍተው በኢሜይል አድራሻችሁ በመመዝገብ (Sign Up) ለውድድሩ ዝግጁ ይሁኑ! አሁኑኑ ተዘጋጁ! ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ ሁላችሁም በውድድሩ ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል። ለሌሎች ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ መልካም ዕድል ለሁሉም! 🎯
💬 በ AAU GAT እና በ NGAT መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው❓ 🔹 NGAT (National Graduate Admission Test / ሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና) ● ይህ በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ ፈተና ነው። ● በመላው ኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ቀን ይሰጣል። ● ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለማስተርስ እና ለፒኤችዲ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ለመቀበል የ NGAT ውጤት ይጠይቃሉ። 🔹 AAU GAT (Addis Ababa University Graduate Admission Test / የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና) ● ይህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ብቻ የሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው የራሱ ፈተና ነው። ● ይህንን ፈተና የሚወስዱት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ናቸው። ● የNGAT ውጤት ለሁለት አመት ያገለግላል። 🔸 ሁለቱ ፈተናዎች የተለያዩ ቢሆኑም፣ የፈተና ይዘታቸው በጣም ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም verbal, quantitative, and analytical reasoning ጥያቄዎችን ያካትታሉ። Follow us @GATstudy
⏰ 30 Minutes Left! The Weekly NGAT Competition Quiz containing 50 questions starts in 30 minutes! 📅 Start Time: Today at 8:00 PM Get ready, make sure you're logged in, and join the quiz on time. Compete with other NGAT candidates 🏆🎁 Good luck! 🚀
без подписи
🏆 GATstudy Weekly Competition Quiz Winners! 🎉 The current Weekly Competition Quiz has ended. Congratulations to the participants who achieved the highest scores! 🥇 1st Place: Abeye Worke Ambachew 🥈 2nd Place: Masreshaw Wale 🥉 3rd Place: Temesgen Zelalem Asefa 🎁 Winners should contact GATstudy App Support on Telegram via inbox @gatstudy1 to claim their prizes. @GatStudy
📘 How to Prepare for the NGAT or AAU GAT Exam Using the GATstudy App Not sure where to start with your NGAT preparation? This article gives you a step-by-step guide on how to use the GATstudy app effectively — from practicing past questions to reviewing notes, formulas, and vocabulary. 📌 Learn how to: ✅ Use Study Mode to focus on weak areas ✅ Practice with real exam questions in Exam Mode ✅ Review well-organized notes and formula tables ✅ Save time and boost your score! 👉 Read the full guide here
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። Source: @tikvahuniversity @GatStudy
без подписи
➡️ How to start the Quiz competition After you signed up and opened the app. Inorder to open and start the quiz, click the instructions button.