- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 167
- 1/48двое суток
- 191
- 1/72трое суток
- 206
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማሳሰቢያ ለወላጆች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም. የተማሪዎች ምዝገባ ቦታ አሲዛችሁ ክፍያ የፈፀማችሁ ወላጆች እስከ ነሀሴ 10/2018 ሶስት(3) የተማሪ ፎቶግራፍ በመያዝ በአካል በመምጣት ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን ። ትምህርት ቤትዎ ፈለገሰብ
без подписи
без подписи
https://oromia6.ministry.et/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAc3J0YwZhcHBfaWQPMjc1MjU0NjkyNTk4Mjc5AAEeHeqBkxD-QQpXJK2UAB8K3gPBVAPV9IC7L3dbVCj1mE5zuKl6TbblPo9QodA_aem_Vaegg4f1o6xOwJKiZ3oGdA#result
ማሳሰቢያ ለወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም. የተማሪዎች ምዝገባ በአሁኑ ጊዜ እየተጠናቀቀ ሲሆን የቀሩትን ጥቂት ቦታዎች ለአዲስ ተማሪዎች እየሰጠን በመሆኑ ነባር ተማሪዎች በተሠጠው ጊዜ ባለመመዝገባቸው ለሚፈጠረው ውጣ ውረድ ሀላፊነት ለመውሰድ የምንቸገር መሆኑን እንገልጻለን ። ስለሆነም እስከ ሀምሌ 25/2018 ቦታ እንዲያሲዙ እናሳስባለን ። ትምህርት ቤትዎ ፈለገሰብ
без подписи
Channel photo updated
без подписи
#Beeksisa Barattoota #Qormaata_Naannoo_Kutaa_8ffaa Bara 2018 Fudhatan Hundaaf ---------- BBO - Adoolessa 14/2018 Qormaatni Naannoo Kutaa 8ffaa Bara 2018 Waxabajjii 11-12/2018 tti kennamaa ture qabxiin/firiin/ isaa guyyaa boruu Adoolessa 15/2018 Waaree Dura Sa'aatii 4:00 -6:00 keessatti kan ibsamu ta'a. Kanaafuu, Fuula FB keenya kanarratti akka nu hordoftan beeksifna. #Hubachiisa:- #Qabxiin_Qormaata_Kutaa_6ffaa guyyoota kudhan booda kan ibsamu ta'uu odeeffannoo argannerraa hubachuun danda'ameera. Obsaan nu eeggadhaa!
#ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል የክልል ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰኔ 11–12 ቀን 2018 ዓ.ም. የተሰጠው የ8ኛ ክፍል የክልል ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ይፋ ይደረጋል። ስለዚህ በዚህ የፌስቡክ (Facebook) ገጻችን ላይ እንድትከታተሉን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ፦ የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ10 ቀናት በኋላ እንደሚገለጽ ከደረሰን መረጃ ተረድተናል። እባካችሁ በትዕግሥት ጠብቁን።
ለምዝገባ መምጣት የማይችሉ ወላጆች ቀድመው በነዚ ስልኮች በመደወል (0912031605/0904594733)በቴሌግራም የባንክ ደረሰኝ በመላክ ማስመዝገብ ይችላሉ፡፡ ደረሰኝ ብቻ መላክ ለምዝገባ ብቁ አያደርግም፡፡
ማሳሰቢያ ለወላጆች በሙሉ ክቡራን ወላጆች፣ የ2019 ዓ.ም. የተማሪዎች ምዝገባ በአሁኑ ጊዜ እየተከናወነ መሆኑን ይታወቃል ። ከሐምሌ 20/2019 ዓ.ም. በኋላ ለምዝገባ የሚመጡ ተማሪዎች፣ የቴሌ ቅርንጫፍ ተማሪዎች ወደ ወለቴ ቅርንጫፍ ስለሚዛወሩ፣ በሚኖረው ክፍት ቦታ መሠረት ብቻ የሚመዘገቡ መሆኑን እንገልጻለን። ቦታ ለማስያዝ እና ለማረጋገጥ እስከ ሐምሌ 20/2019 ዓ.ም. ድረስ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። ትምህርት ቤትዎ ፈለገሰብ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи