Grade 12 Results | Ministry of education®
Статистика#Welcome ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር #ትክክለኛ መረጃዎች እዚ ይገኛሉ‼️
- Последний пост
- 16 окт. 2023 г.
- Последнее чтение
- 16 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ጥቆማ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በሦስት የመጀመሪያ ዲግሪ መስኮች እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል። ➭ BSc in Aircraft Maintenance Engineering ➭ BSc in Aeronautical Engineering ➭ BSc in Aviation Management and Operation (Airport/Airlines) ለማመልከት ➤ https://eau.edu.et ለበለጠ መረጃ፦ 0115174600 etauinfo@ethiopianairlines.com 🙏Share share🙏 👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
ዘንድሮ ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚታቀፉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል። የኢቢሲ ብርቱ ወግ ፕሮግራም እንግዳ የነበሩት ሚኒስትሩ፤ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች በTVET ተቋማት እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል። ከ1,200 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት በሀገሪቱ እንዳሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፍ ያልቻሉት ተማሪዎች ወደእነዚህ የስልጠና ተቋማት ገብተው የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ ይደረጋል ብለዋል። በሌላ በኩል ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም የሚታቀፉ መሆናቸውን ተናግረዋል። እነዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ የሚያዘጋጃቸውን የማጠናከሪያ ትምህርት ለአንድ ዓመት እንደሚወስዱ ገልጸዋል። ባለፈው ዓመት በሬሜዲያል ፕሮግራም ታቅፈው የነበሩ ተማሪዎች ላይ በተሠራ የማብቃት ሥራ የመልቀቂያ ፈተና በድጋሜ ከወሰዱ ተማሪዎች 70 ከመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ አስታውሰዋል። https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
"መንግሥት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባውን ተማሪ ቁጥር ሆን ብሎ የመቀነስ ምንም ፍላጎት የለውም።" -የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) መንግሥት በትምህርት ዘርፍ እየወሰዳቸው ስላሉ ማሻሻያዎችና የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክተው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያው ጋር ቆይታ አድርገዋል። መንግሥት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባውን ተማሪ ቁጥር ሆን ብሎ የመቀነስ ምንም ፍላጎት እንደሌለው ሚኒስትሩ ተናግረዋል። "ችሎታ ያላቸው ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ነው የሚጠበቀው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ መማር የሚችሉ ወጣቶችን ለማፍራት እየተሠራ ነው ብለዋል። ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችል አቅም የሌላቸው ተማሪዎች ህብረተሰቡን በማገልገል ራሳቸው የሚጠቀሙባቸው ሌሎች ሥራዎች ላይ የሚሰማሩበት ዕድል መኖሩን ጠቁመዋል። በዚህም የTVET ተቋማትን በማስፋፋት ወጣቶቹ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ የሚደረግ መሆኑን ገልጸዋል። "በጣም የተወሳሰበና በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ዓለም እየተፈጠረ ነው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ "ብዙ የተማሩና ብዙ ክህሎት ያላቸው ወጣቶች ቢኖሩ የመንግሥት ፍላጎት ነው" ብለዋል። "ተማሪዎች እንዲያልፉ ነው የምንፈልገው። ተማሪዎች በመውደቃቸው የሚገኝ ምንም ጥቅም የለም። እየሆነ ያለው ያሳዝናል። ነገር ግን የሰጠናቸው ፈተናዎች ያለብንን የትምህርት ጥራት ጉድለት፣ የበሽታችንን ጥግ አሳይተውናል።" https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
без подписи
#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) መስጠት ሊጀምር ነው። ህዳር 15/2016 ዓ.ም ለሚሰጠው የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) #የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ በኢሜይል ለመመዝገብ ➧ ielts@hu.edu.et ለበለጠ መረጃ ➧ 0925629589 / 0913297419 ስለፈተናው ክፍያና ሌሎች መረጃዎች በተከታዩ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦ https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations 🙏Share share🙏 👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
#ጥቆማ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የቀረበ የስልጠና ዕድል የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) "አዲስ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ትውልድ" ስልጠና በአዲስ አበባ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አዘጋጅቷል። ስልጠናው በሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችነት ለማደግ ፍላጎቱ ላላቸው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የተመቻቸ ሲሆን ወጣቶች ቀጣይ የሰብዓዊ መብቶች ውጤታማ ተሟጋች እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ግንዛቤና ክህሎት ለማስጨበት ያለመ ነው። ለመመዝገብ በተከታዩ ሊንክ የተያያዘውን ቅፅ መሙላት ይጠበቅባችኋል፦ https://tinyurl.com/38x4cs7u ምዝገባው የሚያበቃው➧እሑድ ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም 🙏Share share🙏 👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
без подписи
#BuleHoraUniversity ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የሁሉም የነባር ቅድመ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። (የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡) 🙏Share share🙏 👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
без подписи
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙ ካሳለፉ አምስት ትምህርት ቤቶች ሦስቱ በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው። ሦስቱ ትምህርት ቤቶች፦ - ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት፣ - ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት፣ - ባሕር ዳር ስቴም ትምህርት ቤት ናቸው። በሀገር አቀፍ ደረጃ በማኅበራዊ ሳይንስ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪም የሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። እንደ አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ መረጃ በሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት እና በደሴ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት በድምሩ 32 ተማሪዎች 600 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ አማራ ክልል በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ክልሎች ባለፉት ዓመታት በሰላም እጦት ክፉኛ እየተጎዳ ቢሆንም መሰል ውጤቶች መመዝገባቸው ለቀጣይ ተስፋ ሰጪ ነው ብሏል። የአማራ ክልል ተማሪዎች የጥይት ድምጽ እየሰሙ ተምረዋል፤ የጥይት ድምጽ እየሰሙ ተፈትነዋል፡፡ አብዘኛዎቹ የክልሉ ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት በወደሙ እና በተዘረፉ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተገደዋል፡፡ በፈተና ወቅት በተፈጠረ አለመረጋጋት ፈተናውን አቋርጠው የወጡ ተማሪዎች እንደነበሩ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በአዳሪ ትምህርት ቤቶች እየተመዘገበ ያለው ውጤት ትምህርት ሰጭ መሆኑን የገለጸው ቢሮው፤ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ማስፋት ያስፈጋል ብሏል። #አሚኮ 🙏Share share🙏 👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አዳማ የሚገኘው ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ይፋ አድርጓል ትልቁ የትምህርት ቤቱ ውጤት 637 ሲሆን ከተፈተኑት 144 ተማሪዎች 143 ተማሪዎች አልፏል። 600 እና ከዛ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብዛት 20 ተማሪ ሲሆኑ ቀሪው 550 - 599 43 ተማሪ 500 - 549 39 ተማሪ 400 - 499 41 ተማሪ <350 1 ተማሪ Max Result: Male= 637 F= 635 https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results https://t.me/grade12_results