Demol channel
СтатистикаThis channel were created to address all information related to educational purpose ,and we search and post materials for education.
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 704
- 1/48двое суток
- 806
- 1/72трое суток
- 870
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች 50% ፤ ለአካል ጉዳተኞች ደግሞ 45% መሆኑ ተገልጿል። ከ790 አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች መካከል 111 (14%) ትምህርት ቤቶች ሁሉንም ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፣ 15 (1.8%) ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ ታውቋል። ቢሮው " የፈተና ሂደቱ ጤናማና ከኩረጃ የፀዳ እንዲሆን በተለዩ ክላስተር ጣቢያዎች ፈተናዉ እንዲሰጥ ተደርጓል " ብሏል። https://sidama.ministry.et/#/result ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም
" ከ415 ሺሕ ተፈታኞች ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት " - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) በሰጡን ቃል ውጤቱ ተለቋል ብለው፣ ያለፉት ተፈታኞች 86 በመቶ መሆናቸውን፣ ማለፊው 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ተናግረዋል። ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 61 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አላመጡም። በክልሉ ወደ 415 ሺሕ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና መውሰዳቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹት ቡልቶሳ (ዶ/ር)፣ ከእነዚህ ውስጥ "ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት" ሲሉ ተናግረዋል። ተፈታኞች ውጤታቸውን በአድሚሽን ካርድ ቁጥር መመልከት እንደሚችሉና መመልከቻው "ክፍት" መሆኑን የገልጸዋል። https://oromia.ministry.et/#/ አዲስ አበባ ሃምሌ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
💪🦾 ምናልባት ከሚያስቡት በላይ ቅርብ ሊሆን ይችላል። https://youtube.com/shorts/l_cG3m4v0UE?si=gtBNVm-eAOVCjE87
ተማሪዎች ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ። በ2018 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና 95.85% ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤትን ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ይህንን ማስፈንጠሪያ https://aa.ministry.et/#/result በመጫን መመልከት ይችላሉ። ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም
Good morning family.
Nice let's start. How many of you have Gmail(Email)? or shall I make short video how to open email. by the way one person can open many email in one mobile እንጀምር ጥሩ ነው። ስንትዎቻችሁ Gmail (ኢሜል) አላችሁ? ወይስ ኢሜይል እንዴት እንደሚከፈት አጭር ቪዲዮ ልስራ። በነገራችን ላይ አንድ ሰው በአንድ ሞባይል ብዙ ኢሜይሎችን መክፈት ይችላል።
50 % of our member select Both Amharic and English. Very good now we will continue our communication through Amharic and English sometimes in Afan oromo if necessary because it was voted by many member.
Nice many of our member was student 54% vote
Which language can we use in this channel? Select the best preferable for you to communicate and write.
Which one is describe your jobs
I have plenty of technology education this summer. Before that I want to identify some of your status like your language, your jobs, your grade if you are student. So I am going to prepare poll
ቀለል ያለች ቢዝነስ በ 1 ሰብስክራይብ 5 ብር 5 ጎግል አካውንት ካላችሁ በሁሉም ካደረጋችሁ 25 ብር በ 3 ደቂቃ ከተስማማችሁ ሊንኩን እለቅላቹሃለሁ
How many email account or Google account you have?
Did you know this the "Truth about being rich every person should know" Look the last one it is only 3 minutes video👇👇 https://youtu.be/LDs4yBvfdGY?si=PQnvWRPblpxRS15J
How are you family? How was your day? How was the exam? Now we are going to have summer vacation for two month? What is your plan ?
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи