tgindex
M

Ministry of Education🇪🇹

Статистика
@Ministiryofeducationанглийский

👉For high school 👉university, 👉all books,guides,notes

Последний пост
6 июн. 2024 г.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 764
+3 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 646
20 постов
Вовлечённость
263,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • You can earn up to 50,000 ETB per month online just by using your phone or computer at home. When you invite 1 person to Mela Events bot using the Mela Events Bot invite link, 30 Birr will be added to your Mela bot account. When you invite 95 users to Mela Events bot  you can withdraw  2700 birr. Your invitation link https://t.me/MelaEvents_Bot?start=r08715309194

  • https://moneyeasilyixq.buzz/93109291555407 Gizew sayalk siru real new

  • Tap tap bemadreg kifya 14 ken kertotal Linkun techanut ena birrachun be tolo siru

  • https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6964062766 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

  • #BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። የምዝገባ ጊዜ፦ ➤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም ➤ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች)፦ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም Note: ➭ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል። ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ➭ በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች የምትገቡበት ባች በሚመዘገቡበት ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። @ministiryofeducation

  • #HaramayaUniversity በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ሪፖርት ማድረጊያ ቦታ፦ ሐረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ስቴሽን ካምፓስ (Station Campus) ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ➭ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ ➭ የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ እንዳትዘነጉ ተብሏል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተያያዘውን የጥሪ ማስታወቂያ ትክክለኛነት ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር አረጋግጧል፡፡ @ministiryofeducation

  • #AdigratUniversity በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከጥር 7 እስከ 9/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍልትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት 4×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @ministiryofeducation

  • без подписи

  • #WoldiaUniversity ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ➢ ነባር የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ ➢ በ2015 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ➢ በ2014 ዓ.ም እና በ2015 ዓ.ም በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም ➢ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡ Note: ትምህርት ጥር 8/2016 ዓ.ም ይጀምራል የተባለ ሲሆን፤ በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ጥሪ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድጠብቁ ተጠይቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @ministiryofeducation

  • без подписи

  • #BoranaUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ስምንት 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @ministiryofeducation

  • без подписи

  • #MoE በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። በሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የማካካሻ ትምህርት ለሚሰጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከው ደብዳቤ ፤ የማካካሻ ትምህርቱ ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ያዛል። በዚህም ተቋማቱ ከጥር 1 ጀምሮ በቀሩት ወራት ትምህርቱን ውጤታማ በሆነ መንገድ መስጠት እንዳለባቸው ተገልጿል። @ministiryofeducation

  • #RayaUniversity ራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 4 እና 5/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥር 6/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ ➭ የስፖርት ትጥቅ። @ministiryofeducation

  • без подписи

  • #DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2016 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥር 2 እና 3/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለአንደኛ ዓመት እና ለሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ እሰከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ ከላይ የተያያዘው የተቋሙ ጥሪ ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አረጋግጧል፡፡ ጥሪው ታህሳስ 25 እና 26/2016 ዓ.ም ምሽት በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ የሚተላለፍ መሆኑንም ሰምተናል፡፡ @ministiryofeducation

  • #ጥቆማ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር፣ ልምድ ለመለዋወጥ እና የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ሥራ መግባቱን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ኢራስመስ / Erasmus የተሰኘው ፕሮግራሙ፤ በአውሮጳ ኅብረት እና በትምህርት ሚኒስቴር በጋራ የሚከወን ነው። በኢትዮጵያ የሚገኙ የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አውሮጳ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ ዩኒቨርሲቲዎች የልምድ እና የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ ፕሮጀክቱ ያግዛቸዋል ተብሏል። ፕሮጀክቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በጋራ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎችና ግለሰቦች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አማካኝነት ፕሮጀክቶችን ነድፈው አሸናፊ መሆን ይጠበቅባቸዋል ብለዋል ። ቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ጨምሮ የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተጠቃሚ የሚያደርገው ፕሮጀክቱ እስከ የካቲት ወር ክፍት ሆኖ ይቆያል። #ShegerFM @ministiryofeducation

  • ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል። በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ውል የወሰዱ የምግብ አቅራቢዎች (በተለይ የጤፍ) ማቅረብ ባለመቻላቸው ለተማሪዎች ጥሪ ሳይደረግ መቆየቱን ዩኒቨርሲቲው አመላክቷል፡፡ አማራጭ የተማሪ ምግብ ግብዓት አቅራቢዎችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ለተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል። በማስታወቂያ ጥሪ እስከሚደረግ ተማሪዎች በያሉበት በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። @ministiryofeducation

  • ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥር ወር ለሚጀምረው የመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል። የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው ጥር አንድና ሁለት ተማሪዎችን ለመቀበል ተዘጋጅቷል። በተማሪዎች አገልግሎት በኩል የክሊኒክ፣ የመኝታ ክፍል፣ የመዝናኛ እና የቤተ መጽሐፍ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ የምግብ አገልግሎት ግብዓት ማግኘት ፈታኝ ቢሆንም የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት በቂ ዝግጅት ተደርጓል ነው ያሉት። ዩኒቨርሲቲው ባለፈው አመት በካምፓሱ ውጤታቸውን ያሻሻሉ 3 ሺህ 400 ተማሪዎች በዘንድሮው አመት የመግቢያ ውጤት ያመጡ 600 ተማሪዎች በጥቅሉ 4 ሺህ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል ተብሏል፡፡ በዘንድሮው አመትም 3 ሺህ 600 የሪሜዲያል ተማሪዎች እንደሚማሩ ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡ 🔥🔥join and share🔥🔥 👉 @ministiryofeducation 👉 @ministiryofeducation 👉 @ministiryofeducation

  • በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ “Winter In-service” ፕሮግራም የምትማሩ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 01 እና 02/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ጥር 03/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለበለጠ መረጃ፦ www.mwu.edu.et @ministiryofeducation