tgindex
P

Pdf All grade ethiopian or books

Статистика
@gread10pdfКнигианглийский

Reading for great full 🗞 EDUCATIONAL NEWS &INFO 📚 FICTION BOOKS 🌠 📚 STUDENT TEXTBOOK 📚 TEACHER GUIDE 👥 JOIN GROUP 👉 @ABPDF44

Последний пост
28 июл.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
19
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 835
−2 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 243
19 постов
Вовлечённость
220,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 19
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
772
1/48двое суток
884
1/72трое суток
954

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/AWRALEARN

  • без подписи

  • Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች 50% ፤ ለአካል ጉዳተኞች ደግሞ 45% መሆኑ ተገልጿል። ከ790 አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች መካከል 111 (14%) ትምህርት ቤቶች ሁሉንም ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፣ 15 (1.8%) ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ ታውቋል። ቢሮው " የፈተና ሂደቱ ጤናማና ከኩረጃ የፀዳ እንዲሆን በተለዩ ክላስተር ጣቢያዎች ፈተናዉ እንዲሰጥ ተደርጓል " ብሏል። https://sidama.ministry.et/#/result ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም @gread10pdf

  • 25 апр.2 7241511

    የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። @gread10pdf

  • ይህ ዌብሳይት ለሁላችሁም በጣም ይጠቅማል :: Textbook Coc Ministry Entrance... አና ሌሎችንም የዛዘ ሳይት ነው :: https://fetena.net/ ተመቻቹ 👍 @gread10pdf

  • без подписи

  • #MoE ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ፈተና ለመፈተን እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰማ። ትምህርት ሚኒስቴር፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስተምሩ መምህራንን ብቃት ለመመዘን ፈተና ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። በሚኒስቴሩ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑት እዮብ አየነው(ዶ/ር ) ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ በሰጡት ቃል ፥ " የመምህራን ፈተና ከዚህ በፊት በአንደኛ ደረጃ በሚያስተምሩት ላይ ተሞክሮ ነበረ በመሆኑም አልተጀመረም ማለት አይቻልም " ብለዋል። አሁን ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል። ዝግጅቱ እንዳለቀ በዚህ ዓመት ወይም በቀጣዩ 2018 ዓመት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መመህራን ፈተና መሰጠት ይጀምራል ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው ገልጸዋል። @gread10pdf

  • ጀማሪ Content creator ከሆናችሁ ይህ website ይጠቅማችኋል። lalal ai ይባላይ ያለ ምንም ተጨማሪ ማይክ ከጀርባ ያሉ ጫጫታዎች እና አላስፈላጊ ድምፆችን የሚያጠፋ ai ነው። ዌብሳይቱ ዋናውን ድምፅም ሆነ የተወገደውን ድምፅ ለየብቻ አድርጎ ይሰጠናል። ለመጠቀምም ከታች ያለውን ሊንግ በመንካት መጀመሪያ ላይ የምታገኙትን Select Files የሚለውን በመንካታ የቀዳችሁትን add ማድረግ። ሞክሩት! ሊንክ: https://www.lalal.ai @gread10pdf

  • #የዌብሳይት_ጥቆማ 📌https://www.wolframalpha.com/ ለተማሪዎች🎓 ✅የትኘውንም የትምህርት አይነት ስትጠይቁት መልሱን #ከነአሰራሩ ይሰጣችኋል።👏 #ሞክሩት።❤️                   🦋#Share🦋        @gread10pdf

  • ምደባ! የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን Website: https://placement.ethernet.edu.et  Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። @gread10pdf

  • የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል። በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች👇 🔗lWEBSITE: https://placement.ethernet.edu.et ⭐ TELEGRAM https://t.me/moestudentbot Via_atc Share & join @gread10pdf @gread10pdf

  • SHARE and JOIN🙏 @gread10pdf @gread10pdf

  • SHARE and JOIN🙏 @gread10pdf @gread10pdf

  • SHARE and JOIN🙏 @gread10pdf @gread10pdf

  • SHARE and JOIN🙏 @gread10pdf @gread10pdf

  • ቱርከኛን በቀላሉ አቀላጥፈው ይናገሩ 🎊🎊እንኳን ደስ አላችሁ🎊🎊 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቱርከኛ ቋንቋ ኮርስ በኢትዮቱርኪሽ እና በሀገረ ቱርክ ከሚገኝ ቋንቋ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር ተዘጋጀ። 📚 ኮርሱ በውስጡ ምን ምን አካቷል ✅የቱርክኛ መማሪያ መፅሀፍ ✅በአማርኛ የተዘጋጁ ቪዲዮዎች ✅ልዩ  ልዩ አጫጭር መፅሀፍት ✅ሰርተፍኬት   ⚡️እንዲሁም ሌሎች ጥቅመ ብዙ ትምርቶችን አካቷል ይህን ኮርስ በትክክል የወሰደ የትኛውም ሰው ያለ ምንም ጥርጥር በቱርክኛ መግባባት ይችላል!!!💯😲 በግል ስልጠና ለሚፈልጉ  ልዩ ቦታ አለን። ኮርሱ ላይ ለመመዝገብ በቴሌግራም በእነዚህ አካውንቶች ያናግሩን 👤  https://t.me/ethioturkish_support 👤  https://t.me/EthioturkishSupporter ቀድመው በመግዛት የቅናሹ ተቋዳሽ ይሁኑ🎁🎁🎁

  • https://ye-buna.com/Ethioturkish?ref=product_detail&product=66a7fa9b7fd5f_Ethioturkish

  • Eid Al Adha እንኳን ለዒድ  አል-አድሃ (አረፋ)  አደረሳችሁ ! ዕለቱ የሰላም እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው። ዒድ  ሙባረክ!

  • #Update የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ፣ በዕለቱ ይሰጥ የነበረው ፈተና ሰኔ 11/2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ @gread10pdf