Debark University Registrar
СтатистикаIt is the official telegram channel of Debark University Registrar and Alumni Directorate.
- Последний пост
- 13:33
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 786
- 1/48двое суток
- 2 046
- 1/72трое суток
- 2 207
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እስከ 13/12/2018 ዓ/ም ያልተመዘገበ ተማሪ ሲስተም ላይ ውጤት የማይገባላቸው ስለሆነ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ሲስተም ላይ በተመዘገቡት መሰረት Attendance እንድትይዙ እንዲሁም ያልተመዘገቡትን እንዲመዘገቡ እንድታደርጉ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
Remind
без подписи
Dear all Universies, this is an announcement about the upcoming NGAT examination: 1. The exam will be held on August 26 & 27 (ነሀሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) 2. All registered and eligible candidates should follow their E-mail to get their user name and pass word while the system admins are going to generate it. NB: We will get you back after a while with the detail. It is simply reminding you regarding our current status. Thank you.
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። @moe_info2025
Updated
без подписи
без подписи
የማጠቃለያ ወጭ መጋራት ስምምነት እና የትምህርት ማስረጃ ሰርትፍኬት የሚዘጋጅበት ፎቶ ግራፍ ስለሆነ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመስራት ያመች ዘንድ እስከተገለፀው ቀን ብቻ እንድታመጡ!!!
без подписи
#ማስታወቂያ በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የምትወስዱ ተማሪዎችን ይመለከታል ። የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከሰኔ 4 - 12/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በ2018 አካዳሚክ ዓመት በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ መውጫ ፈተና (Exit Exam) የምትወስዱ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው የፈተና ፕሮግራም መሰረት በየተመደባችሁበት የፈተና መሰጫ ክፍል በሰአት በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳስባለን ። ደባርቅ ዩኒቨርስቲ ። ሰኔ 3/2018 ዓ/ም
ለተመራቂ @ኤክስቴንሽን__ ማናጅመንት፣አካውንቲንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ @ክረምት__ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ እና ኮምፒውተር ሳይንስ @መደበኛ__ህግ፣ነርሲንግ እና ሚድዋይፈሪ
без подписи