tgindex
Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

Статистика

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!! This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University. Join Us Now!🙏

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
90
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
30 106
+6 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 518
40 постов
Вовлечённость
31,6%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 90
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 141
1/48двое суток
4 745
1/72трое суток
5 118

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.4 7544

    без подписи

  • 14 авг.4 7524

    без подписи

  • 14 авг.4 7374

    без подписи

  • 14 авг.4 6674

    без подписи

  • 14 авг.4 6724

    без подписи

  • 14 авг.4 6664

    без подписи

  • 14 авг.4 6634

    без подписи

  • 14 авг.4 6674

    без подписи

  • 14 авг.4 615394

    የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለተመረጡ የኮሌጅ እና ተቋማት ዌብ አድሚኖች በድረ-ገጽ ዜና ዘገባ አጻጻፍ ዙሪያ ስልጠና ሠጠ። የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ከየኮሌጆችእና ተቋማት ለተመረጡ ዌብ አድሚኖች በድረ-ገጽ ዜና ዘገባ አጻጻፍ ዙሪያና ድረ-ገፁን መጠቀም በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ስልጠናተሰጥቷል። የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በዕውቀት ሲሳይ እንዳሉትየስልጠናው ዋና ዓላማ ኮሌጆች እና ተቋማት ዩኒቨርሲቲው ባሰራው አዲስ ድረ ገጽ ላይ የተጓደሉ መረጃዎች ለመጫን እንዲችሉና በኮሌጅ ደረጃ የሚሰሩ ስራዎችንና መረጃዎችን ተከታትሎ በማደራጀትና በማጠናቀር በበቂ ሁኔታ አሟልቶ በድረ ገጹ ላይ በመጫን ስለ ዩኒቨርሲቲው ሌሎች አካላት መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ገልፀዋል። ስልጠናውን የሰጡት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኦፊሰር ደመቀ ጣሰው (ዶ/ር) ሲሆኑ በስልጠናው ላይ ትኩረት የተደረገባቸውን ዜናዎች እና መረጃዎችን ስናዘጋጅ መቼ፣ እንዴት፣ ማንና ምንየሚሉትን ሀሳቦች በትኩረት በመከተል ላይ ያተኮረ እንዲሆን አስገንዝበዋል። በተጨማሪም ዜናዎች ግልፅ፣ ወቅታዊና በአጫጭር አረፍተነገሮች የሚገለፁ መሆን እንዳለባቸውና የአጻጻፍ ዘይቤውም ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆን እንደሚገባው ተጠቁሟል። ዋና ዋና የዜና መረጃ ምንጮችን በተመለከተም የትምህርትና ምርምር ዜና፣ ይፍዊ ማስታወቂያዎች፣ የተለያዩ ዝግጅቶች፣ ኮንፈረንሶች፣ የማህበረሰብ ተሳትፎ፣ የኮሌጅና ተቋማት ስኬቶች መሆናቸው ተገልጿል። ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም

  • 11 авг.8 47142

    የችግኝ ተከላ ዘመቻ! ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 በጤና ካምፓስ ታላቅ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በመሆኑም ሁሉም የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በጤና ካምፓስ አጥር ግቢ በመገኘት የበኩለዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን፡፡ “ዛሬ በመትከል ነገን እናለምልም”

  • 7 авг.13,1 тыс6924

    Notice to All NGAT Examinee Candidates Dear NGAT Examinee Candidates, We would like to inform all candidates that all Ethiopian universities are eligible to serve as NGAT examination centers. You may select any Ethiopian university that is available in the examination system as your preferred exam center during registration. Please also note that your NGAT admission ticket and examination credentials will be made available on your dashboard approximately two or three days before your scheduled examination date. We kindly ask you to check your dashboard regularly for updates. Thank you for your patience and cooperation. We wish you the very best in your upcoming NGAT examination. A Message from NGAT Administration Team

  • 6 авг.12,3 тыс2

    без подписи

  • 6 авг.8 7883

    без подписи

  • 6 авг.8 497662

    በህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሄደ። የህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ አመራሮች፣ መምህራን፣ የአስተደተደር ሰራተኞች እንዲሁም የተማሪዎች ህብረት አባላት በጋራ በመሆን የግቢውን ውበት ለመጠበቅ እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል የሚያስችሉ ከ2000 በላይ የሚሆኑ ችግኞችን በካምፓሱ  ውስጥ ተክለዋል፡፡ በህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ አቶ አዲሱ በዛብህ ከዚሕ በፊት የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ ችግኞች ተተክለው እያደጉ መሆናቸውን ገልፀው ዛሬ የተተከሉት ደግሞ ከግቢው ማህበረሰብ አልፈው ለአካባቢው ማህበረሰብ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብለዋል፡፡ አያይዘውም ግቢው አዲስ በመሆኑ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ምንም አይነት ሳርም ሆነ ዛፍ የሌላቸው በመሆናቸው ለጎርፍ ተጋላጭ ናቸው፤ ዛሬ የተተከሉት ችግኞችም ለአፈር ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸውን እና ቅጠላቸውም ለመሬት ጉዳት የማያስከትሉ ሀገር በቀል የሆኑ ዋንዛ፣ ድግጣ፣ አርዘሊባኖስ፣ ጃካራንዳ የመሳሰሉ ችግኞች መተከላቸውን ገልፀዋል፡፡ባጠቃላይ ከ2000 በላይ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን ለወደፊትም የዋናው ግቢ ሰራተኞችን ያካተተና ግቢውን በስፋት የሚያዳርስ መርሀ ግብር እንደሚኖር ገልፀው ሁሉም የካምፓሱ ማህበረሰብ ተጨማሪ ችግኞችን በመትከል እና የተተከሉትን በመንከባከብ የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡ የተማሪዎች ህብረት ዋና ሰብሳቢ ተማሪ ግዛቸው አያልሰው በበኩሉ ዕፅዋት የግቢያችንን ውበት ከመጠበቅ ባለፈ ለህይወታችንም እጅግ አስፈላጊ በመሆናቸው በጋራ በመትከል እና በመንከባከብ "ግቢያችንን እናልማ፤ መንፈሳችንን እናድስ" የሚል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

  • 4 авг.10,3 тыс344

    Call for Manuscripts

  • 2 авг.13,8 тыс4959

    #ማስታወቂያ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሀምሌ 29 /2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et

  • 2 авг.15,1 тыс8056

    #ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ከመስከረም 2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር-ማስተማር ሥራውን ከቅድመ-መደበኛ እስከ አራተኛ ክፍል ተማሪዎችን በመቀበል ይጀምራል፡፡ ስለሆነም:- ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክና አስተዳድር ሰራተኞች፡- 👉ለትምህርት ክፍያ - 600 ብር በወር 👉ለትራንስፖርት ክፍያ - 400 ብር በወር 👉ለምዝገባ - 100 ብር #ለአካባቢዉ_ማህበረሰብ 👉ለትምህርት ክፍያ - 750 ብር በወር 👉ለትራንፖርት ክፍያ - 450 ብር በወር 👉ለምዝገባ - 100 ብር #ማሳሰቢያ የዩኒቨርሲቲዉ ሰራተኞች ለማመልከት ስትመጡ ከዩኒቨርሲቲው የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ የስራ ልምዳችሁን፤ የትምህርት ማዕረጋችሁን እና የሃላፊነት ልምዳችሁን የሚገለጽ ማሰረጃ እንዲሁም የልጆቻችሁን የልደት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል። ✍️ከአካባቢው ማህበረሰብ የምትመጡ አመልካቾች የወላጅ የቀበሌ መታወቂያ እና የተማሪው/ዋ የልደት ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ✍️የመመዝገቢያ ቀን ከሐምሌ 27 ቀን እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን ✍️የመመዝገቢያ ቦት፡ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 07 (1ኛ ፎቅ) ቢሮ ቁጥር 03 ነው። የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ! ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ሀምሌ26/2018 ዓ.ም

  • 30 июл.18,2 тыс1

    без подписи

  • 30 июл.21,4 тыс1

    без подписи

  • 30 июл.18,3 тыс1

    без подписи