tgindex
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
19 540
+17 за 4 дн.
Сутки
+6
+0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 805
25 постов
Вовлечённость
29,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 457
1/48двое суток
6 253
1/72трое суток
6 744

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 10 авг.4 8304

    የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ  የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት  መዘራት ተጀመረ። ========================== ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ  ውስጥ የ2018/19 የመኸር እርሻ የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት መዘራት ተጀምሯል። በዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ተወካይ ክንዴ ብርሃን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲዉ ከሚሰጣቸው የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች አንዱ ለምግብነትና ለዘር ብዜት አገልግሎት የሚውል የዳቦ ስንዴ ምርት አምርቶ ለአርሶ አደሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ እንደሆነ ገልፀው በዘንድሮ የ2018/19 የመኸር እርሻ ሰብልም ደንደኣ እና ሰከላ የተባሉ ሁለት አይነት የስንዴ ምርጥ ዘር ዝርያዎችን በግቢ ውስጥ በሚገኘው 20 ሄክታር የእርሻ መሬት ላይ ዘር የመዝራት ስራ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ዲን የሆኑት ሀብታሙ አድማስ (ዶ/ር) በበኩላቸው  በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የስንዴ ምርጥ ዘር  መዘራት ከጀመረ  ሁለት ሶስት አመታትን ያስቆጠረ መሆኑን አስታውሰው በዘንድሮው የመኸር የስንዴ ዘር የማስጀመር መርሃ ግብር ዩኒቨርሲቲው በግቢው ወስጥ ከግንባታ ሳይት ነፃ የሆኑ የእርሻ መሬቶችን በሳይንሳዊ የአጠቃቀም ዘዴ  የአፈር አሲዲማነትን መቋቋም የሚችሉ የስንዴ ዝርያዎችን በ20 ሄክታር መሬት ላይ በመዘራትና ምርምሮችን በማካሄድ በሚቀጥለው ዓመት የተሻለ ምርት አምርቶ  ለአርሶ-አደሩ  ለማሰራጨት ሰፊ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። የዩኒቨርሲቲው የስንዴና ገብስ ምርጥ ዘር ብዜት ተመራማሪና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ የሆኑት አቸነፍ ጥጋቡ (ዶ/ር ) እንደገለፁት  ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ባለፈ በርካታ ሀላፊነቶችን እየተወጣ የሚገኝ ተቋም መሆኑን ጠቅሰው በ2018/19 የምርት ዘመን የተሻሉ ግብዓቶችን ተጠቅሞ ልዩ ልዩ ምርምሮችን በማካሄድ ጥራቱን የጠበቀ በቂ የዳቦ ስንዴ ምርጥ ዘር አምርቶ ለአርሶ-አደሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ ፕሮጀክቱ ትኩረት አድርጎ አየሰራ ነው ብለዋል። ፕሮግራሙ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የግብርና ኮሌጅ ተመራማሪዎችና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች በተገኙበት ተጀምሯል። ያለህን እምቅ አቅም ለይተህ ተጠቀም!

  • 8 авг.6 6633

    без подписи

  • 8 авг.6 4925

    без подписи

  • 8 авг.6 4214

    без подписи

  • 8 авг.6 4145

    без подписи

  • 8 авг.6 4445

    без подписи

  • 8 авг.6 3003

    без подписи

  • 8 авг.6 1533

    без подписи

  • 8 авг.6 5167

    ለሀገር በቀል ዕውቀት(Indigenous Knowledge) ተመራማሪዎች   የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ========================== ነሃሴ 2/2018 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ሀገር በቀል ዕውቀት ዙሪያ ምርምር እየሰሩ ለሚገኙ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ  ተመራማሪዎች  በአይነታዊ መረጃ ትንተና (Qualitative Data Analysis) ዙሪያ  የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ እና የምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ተወካይ ክንዴ ብርሃን (ዶ/ር) እንደተናገሩት ዩኒቨርቲው ከትምህርት ሚኒስተር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ  በሀገር በቀል ዕውቀት ያተኮሩ ምርምሮችን በመስራት እና ሰነድ በማዘጋጀት ላይ መሆኑን ጠቅሰው የዛሬው ስልጠናም በሀገር በቀል ዕውቀት ላይ ምርምር እየሰሩ የሚገኙ ተመራማሪዎችን አቅም ለማሳደግ የሚያግዝ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ስልጠናው ተመራማሪዎች  ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች የሰበሰቡትን  የሀገር በቀል ዕውቀት መረጃ የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ለመተንተን  እና ሳይንሳዊ የሆነ የምርምር ሰነድ እንዲያዘጋጁ የሚያስችል መሆኑን የገለፁት ዶ/ር ክንዴ ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙትን ዕውቀት እና ልምድ በአግባቡ ተጠቅመው ምርምሮቻቸውን እንዲያከናውኑ አሳስበዋል ፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ምርምር፣ ህትመት እና ሥነ-ምግባር ስርጸት ዳይሬክተር ተሰራ ቢተው (ዶ/ር) በበኩላቸው ዩኒቨርቲው በሀገር በቀል ዕውቀት ላይ ሰፊ ፕሮጀክት ቀርጾ እየሠራ እንደሚገኝ ገልፀው ለተመራማሪዎችም የተለያዩ ምሁራንን በመጋበዝ በአይነታዊ ጥናት (Qualitative research) MAXQDA software እና ሌሎች  የመረጃ ትንንተና ዘዴዎች ላይ ያተኮረ ስልጠና መሰጠቱን ተናግረዋል፡፡ ስልጠናው በዋናነት መረጃ ትንተና (Qualitative Data Analysis) ማለትም Foundation, መረጃ ማዘጋጀት (Data Preparation) Coding, Codebook, Themes ,Interpretation  reporting ላይ በማተኮር የሀገር በቀል ዕውቀት ላይ ለሚሰሩ 16 ተመራማሪዎች  ለሁለት ቀናት የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ጤና (Public Health) መምህር የሆኑት  ህይወት ተስፋ ናቸው፡፡ ያለህን እምቅ አቅም ለይተህ ተቀም!

  • 6 авг.8 4581

    без подписи

  • 6 авг.8 7161

    без подписи