የሐረሪ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ⚽️ HFF
СтатистикаIt is our channel to discuss and provide information on the development of football in the Harari region
- Последний пост
- 21 янв.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Спорт
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
የተተኪ ስፖርተኞች ልማትን በማጠናከር የአሸናፊ አገርን ግብ ለማሳካትና ስኬቱን ለማስቀጠል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች በሚፈለገው መጠን ውጤታማ ለማድረግ ይቻል ዘንድ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት በመስጠትና በተለየ አግባብ (Intervention)በመውሰድ የተተኪ ስፖርተኞች ልማት ስራን በተለይም በእግር ኳስ ስፖርት በአገሪቷ ያለውን የህዝቡን ፍላጎት እና ኢትዮጵያን የሚመጥን ውጤት በአህጉራዊ እና አለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ ለማስመዝገብ በህርሳቸው ተነሳሽነት (Initiative) ልዩ ስልት በመቀየስ ከመላ አገሪቱ በተወጣጡ ልዩ እምቅ አቅም (Talent)ያላቸውን ታዳጊዎች አሳታፊ በሆነ መንገድ በስፋት በመመልመል ልዩ ስልጠና በመስጠት አሸናፊ ብሔራዊ ቡድን መፍጠርን ያለመ ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህም መሰረት ልዩና ትልቅ አላማን ያነገበ ፕሮግራም ለማሳካት ያስችል ዘንድ በክልላችን ርዕሰ መስተዳደር ክቡር ኦርዳን በድሪ ልዩ ትኩረት ተሰጥቷት እየተመራ የሚገኝ ሲሆን በክልላችን ስር ተመዝግበው የሚገኙ ዕድሜያቸው ከ 15 ዓመት በታች የሆኑትን የታዳጊ ወጣቶች ቡድኖች መካከል ልዩ ተሰጦ ያላቸውን ለመመልመል ጥር 9/2018 ዓ/ም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በአሚር ሀቦባ ስቴዲየም በባለሞያዎች ምልመላው ይካሄዳል፡፡
без подписи
የ2018 ዓ/ም የሐረሪ ክልል 1ኛ ሊግ እግር ኳስ ውድድር፤👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
без подписи
የጀማሪ የእግር ኳስ ዳኝነት ስልጠና ጥሪ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи