የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ⚽️🏟🏆
Статистика- Последний пост
- 16 сент. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የተስተካከለው
አጠቃላይ የጨዋታ መርሐግብር
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ አጓጊነቱ እንደቀጠለ ነው ማክሰኞ ሁለት ጨዋታ ሲካሔድ ተጠባቂው የታዳጊዎች የፍፃሜ ጨዋታ እንዲሁም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ትልቅ ፉክክር። NEAR Mobile & Electronics የ2016 አ.ም የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ እግር ኳስ ውድድር ስፖንሰር መሆናችንን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል !!!! 🎪 ከ NEAR Mobile & Electronics የተለያዩ…
የተስተካከለ 4:30
видео или голосовое, без подписи
የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ አጓጊነቱ እንደቀጠለ ነው ማክሰኞ ሁለት ጨዋታ ሲካሔድ ተጠባቂው የታዳጊዎች የፍፃሜ ጨዋታ እንዲሁም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ትልቅ ፉክክር። NEAR Mobile & Electronics የ2016 አ.ም የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ እግር ኳስ ውድድር ስፖንሰር መሆናችንን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል !!!! 🎪 ከ NEAR Mobile & Electronics የተለያዩ ኦሪጅናል 🏵️ Samsung phones 🏵️ iPhone phones 🏵️ power banks 🏵️. EarPods 🏵️. Joysticks 🏵️. Smart watches ……. በተመጣጣኝ ዋጋ የምታገኙበት መሆኑን እየገለፅን ለተወዳዳሪ ቡድኖች መልካም እድልን እንመኛለን አድራሻ: ሀረር ራስ ሆቴል ጋዜቦ ካፌ አጠገብ # NEAR Mobile & Electronics
видео или голосовое, без подписи
የጤና ዝውውርን በተመለከተ ቀደም ሲል ዝውውርን በተመለከተ የተላለፈው ውሳኔ ተሳታፊ ክለቦች ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ወደነበረበት የዝውውር ህግ የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን ዝውውሩም እስከ ሐሙስ 30/12/16 U-18 ውጪ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- የፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ተሳታፊ ቡድን አባላት ሐሳብ አስተያየታችሁን በነፃነት መግለፅ ትችላላችሁ ነገር ግን አላስፈላጊ ቃላት የምትጠቀሙ አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
የጤና ዝውውርን በተመለከተ ዛሬ በተደረገው አጠቃላይ ስብሰባ በመነሳት ዝውውርን በተመለከተ በተነሳው ስብሰባ ሁሉም ክለቦች በቡድናቸው ውስጥ ከሚያዘዋውሯቸው ሶስት ተጨዋቾች ውስጥ የውድድሩን እና የዝውውር ህጉን በጠበቀ መልኩ አንድ የክለብ ወይም አንድ የወረዳ ተጫዋች ማካተት ይችላሉ
✍️በጉጉት የሚጠበቀዉ የ2016 የታዳጊዎች U-18 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 🏆የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ጨዋታ 1 🔴 11ኛው ብርጌድ 🆚 ደከር ሲቲ የጨዋታ ቀን :- እሮብ 29/12/2016 ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ጠዋት 2:30 ጨዋታ 2 🔴 ማህዲጃ 🆚 ኦ ቲ ኤፍ ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ከሰዓት 4:30 🏟 የጨዋታ ቦታ :- ፖሊስ ሜዳ መልካም ጨዋታ ከስፖርታዊ ስነምግባር ጋር !❤️
видео или голосовое, без подписи
✍️በጉጉት የሚጠበቀዉ የ2016 የታዳጊዎች U-18 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 🏆የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ጨዋታ 1 🔴 ምስራቅ ተስፋ 🆚 ከዘይኑን አብዲ የጨዋታ ቀን :- ማክሰኞ 28/12/2016 ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ጠዋት 2:30 ጨዋታ 2 🔴 ሐረር ጀጎል 🆚 ጂ ኤም ጂ ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ከሰዓት 4:30 🏟 የጨዋታ ቦታ :- ፖሊስ ሜዳ መልካም ጨዋታ ከስፖርታዊ ስነምግባር ጋር !❤️
ሰላም ለሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ተሳታፊዎች ነገ ሰኞ 27/12/16 የደም ልገሳ መርሀ ግብር ስላለን ሁሉም ተሳታፊዎች እንድትሳተፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፉለን። የእርሶ ደም መለገስ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ያድናል !! ደም የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው ? 🩸በወሊድ ወቅት ደም የሚፈሳቸው እናቶች 🩸ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ሕክምና ለሚያስፈልጋቸው 🩸በተለያየ የጤና ችግሮች ሳብያ እንደተወለዱ ደም የሚያስፈልጋቸው ሕፃናት 🩸በከባድ አደጋ ምክንያት ደም የሚፈልጉ ታካሚዎች። '' ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ደም መለገስ ነው ''። በእርሶ ደም ህይወት ይታደጉ
ከቀን 24/12/2016 - 30/12/2016ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የስራ አጥ ወጣቶች ምዝገባ በሸንኮር ወረዳ አንድ መዕከል ስላለ መታችሁ አሻራችሁን በመስጠት እንድትመዘገቡ ስል አሳውቃለሁ ።
ኮሚኒኬ ቁጥር 18
ኮሚኒኬ ቁጥር 17