HASSET ACADEMY ሐሴት ት/ቤት
Статистика- Последний пост
- 27 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 295
- 1/48двое суток
- 1 484
- 1/72трое суток
- 1 600
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የትምህርት ቤት ክፍያ በቴሌ ብር! ውድ ደንበኞቻችን ብርሃን ባንክ ከዚህ ቀደም በብርሃን ሞባይል እና ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፎቻችን ስንሰጥ የነበረውን የብርሃን ስኩል ፔይ ክፍያ የበለጠ ተደራሽ በማድረግ ከቴሌ ብር ሂሳብዎ የተማሪውን መለያ ቁጥር ወይም ስልክ ቁጥር በመጠቀም በቀጥታ መክፈል የሚችሉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በቴሌ ብር ለመክፈል የቴሌ ብር መተግበሪያ ከከፈቱ በኋላ የሚከተለውን ቅደም ተከተል ይከተሉ፡፡ ክፍያ------የትምህርት ክፍያ-----ብርሃን ስኩል-ፔይ / Payment-----Education Fee-----Berhan Schoolpay ብርሃን ባንክ እንደስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
без подписи
без подписи
የተከበራችሁ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ልጆቻችሁን በእነዚህ ሁለት ቀናት ማለትም ግንቦት 25 እና ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ፎቶ አስነስታችሁ እንድትጨርሱ እናሳስባለን።
без подписи
የተከበራችሁ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ልጆቻችሁን ፎቶ ለማስነሳት ስትሄዱ ነጭ ካኔቴራ (ቲሸርት) አንገቱ ክብ የሆነ አልብሳችሁ እንድትወስዷቸው በአክብሮት እናሳውቃለን።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
без подписи