tgindex
HiTech
@hitech1221английский

HiTech | Learn. Fix. Create. 📱💻🎨 Your Ethiopian tech hub! We teach: ✅ Smartphone Repair ✅ Laptop & Chip-Level Repair ✅ Graphics & Motion Design ✅ Coding & Web Development ✅ Tools, Tips & Tech Reviews Join the HiTech family — grow your skills & build

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
17
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 690
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
268
22 постов
Вовлечённость
15,9%
к подписчикам
Постов в день
2,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
150
1/48двое суток
171
1/72трое суток
185

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኮምፑተር ጥገና አሰልጣኝ ይፈለጋል አድራሻ መገናኛ ማራቶን ህንፃ 0968752100

  • 17 мая1 05576

    🔴 ዲሲ ፓወር ሰፕላይ (DC Power Supply) በኤሌክትሮኒክስ እና በሞባይል ስልክ ጥገና ስራ ላይ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ የምርመራ መሣሪያዎች አንዱ ነው።‼️ ⛔️ ባጭሩ ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ማለት ከግድግዳ የሚመጣውን ተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ኃይል (AC - Alternating Current) ወደ ቋሚና ቁጥጥር ወደሚደረግበት ቀጥተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል (DC - Direct Current) የሚቀይር መሣሪያ ነው። ⛔️ በስልክ ጥገና ላይ ይህ መሣሪያ እንደ " ባትሪ" (Mock Battery) ሆኖ ያገለግላል። ስልኩን ያለ ባትሪ በራሱ በፓወር ሰፕላዩ አማካኝነት በማስነሳት ስልኩ ያለበትን የሃርድዌር ችግር በቀላሉ ለመለየት ያስችላል። 1️⃣ . ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ለምን ይጠቅማል? (ጥቅሞቹ)‼️ 🟠 የስልክ ባትሪን ተክቶ ለማስነሳት፦ ባትሪው ሙሉ በሙሉ የሞተ ወይም የተበላሸ ስልክ ሲመጣልህ፣ ስልኩ ራሱ ይሰራል ወይስ አይሰራም የሚለውን ለማረጋገጥ በፓወር ሰፕላዩ ኃይል በመስጠት ማስነሳት እንችላለን። 🟠 የኤሌክትሪክ ሾርት (Short Circuit) ለመለየት፦ በማዘርቦርዱ ላይ የኤሌክትሪክ መስመር መተላለፍ (ሾርት) ካለ፣ ስልኩን ሳታበራው ገመዱን ስታገናኝ ብቻ ከፍተኛ አምፔር (Current) በመሳብ ሾርት መኖሩን ወዲያውኑ ያሳውቀሃል። 🟠 የስልኩን በሽታ ለመለየት (Diagnosis)፦ ስልኩ ሲበራ የሚስበውን የኤሌክትሪክ መጠን (Ampere Reading) በማየት ችግሩ የፓወር አይሲ (Power IC)፣ የሶፍትዌር (Boot loop) ወይስ የሲፒዩ (CPU) መሆኑን መለየት ይቻላል። 🟠 የሞቱ ባትሪዎችን ለመቀስቀስ (Battery Boosting)፦ ሙሉ በሙሉ ቮልቴጃቸው ወርዶ ቻርጀር እምቢ ያሉ ባትሪዎችን በከፍተኛ ቮልቴጅ በመምታት መልሶ ህይወት ለመስጠት ያገለግላል።

  • 2️⃣ . ዲሲ ፓወር ሰፕላይን እንዴት እንጠቀምበታለን? (ደረጃ በደረጃ)‼️ ↗️አንድን የጠፋ (Dead) ስልክ ለመፈተሽ በሚከተለው መመሪያ መሠረት መጠቀም ትችላለህ፦ ደረጃ 1️⃣ ፦ ቮልቴጅ እና አምፔርን ማስተካከል (Settings)‼️ ↗️ ማንኛውንም ስልክ ከማገናኘትህ በፊት መሣሪያው ላይ ያለውን ቮልቴጅ ለስልኩ በሚስማማ መልኩ ማስተካከል አለብህ። ⬛️ ቮልቴጅ (Voltage): በአብዛኛው ከ 3.7V እስከ 4.2V ላይ አስተካክለው። (ይህ መደበኛ የሞባይል ባትሪ የሚሰራበት የቮልቴጅ መጠን ነው)። ⬛️ አምፔር (Current/Amps): ወደ 2.0 A ወይም 3.0A ላይ አስተካክለው። ደረጃ 2️⃣፦ ኬብሎችን ማዘጋጀት‼️ ✔️ የፓወር ሰፕላዩን ቀይ ገመድ (Positive/+) እና ጥቁር ገመድ (Negative/-) አዘጋጅ። ✔️ ለስልክ ጥገና የሚሆኑ ልዩ የፓወር ሰፕላይ ኬብሎች (Boot Cables) ካሉህ የስልኩን የባትሪ ማገናኛ (Battery Connector) ቅርጽ የሚመስለውን መርጠህ ማያያዝ እንችላለን። ደረጃ 33️⃣፦ ከስልኩ ማዘርቦርድ ጋር ማገናኘት‼️ 🆗 ቀዩን ገመድ (+): በማዘርቦርዱ ላይ ባለው የባትሪ ማገናኛ (Positive) እግር ላይ አያይዝ። 🆗 ጥቁሩን ገመድ (-): በማዘርቦርዱ ላይ ባለው (Negative) እግር ወይም በማዘርቦርዱ ብረት (GND/Ground) ላይ አያይዝ። ደረጃ 4️⃣፦ የስልኩን ፓወር በተን (Power Button) መጫን እና ንባቡን ማየት‼️ ⛔️ ገመዶቹን አያይዘህ የስልኩን ፓወር በተን ስትጫን የፓወር ሰፕላዩ ስክሪን ላይ ያለውን የአምፔር (A) መለኪያ በጥንቃቄ መመልከት፦ 1️⃣ ፓወር ስትጫን አምፔሩ ምንም ካላሳየ (0.00A): የፓወር በተኑ ተበላሽቷል ወይም ወደ ፓወር አይሲው የሚሄደው መስመር ተቋርጧል። 2️⃣ ፓወር ሳትጫን ገመዱን ስታገናኝ ብቻ አምፔሩ ወደ ላይ ከወጣ (1.00A } ወይም ከዚያ በላይ): ስልኩ ውስጥ Short Circuit (የኤሌክትሪክ ሾርት) አለ ማለት ነው። 3️⃣ ፓወር ስትጫን አምፔሩ ተነሥቶ አነስተኛ ቦታ ላይ ከቆመ (ለምሳሌ 0.05A ላይ ቆሞ ከቀረ): አብዛኛውን ጊዜ የሶፍትዌር (Flashing) ችግር ወይም የክሪስታል ኦሲሌተር ችግር ሊሆን ይችላል። 4️⃣ አምፔሩ መደበኛ የክትትል መስመር አሳይቶ ስልኩ ከበራ: ስልኩ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ነው ማለት ነው። ⚠️ ዋና ዋና ጥንቃቄዎች ‼️ ⁉️ ቮልቴጅ እንዳይሳሳት፦ የአንድሮይድ ወይም የአይፎን ስልክ ለመፈተሽ በጭራሽ ከ 5V በላይ እንዳታደርግ። ከፍተኛ ቮልቴጅ ዋና ዋና አይሲዎችን ወዲያውኑ ያቃጥላል። ⁉️ የፖላሪቲ (Positive/Negative) ጥንቃቄ፦ ቀዩንና ጥቁሩን ገመድ አቀያይሮ ማገናኘት ማዘርቦርዱን ለአደጋ ያጋልጣል፤ ስለዚህ ከመገጣጠማችን በፊት ፕላስ እና ማይነሱን በደንብ እናረጋግጥ።

HiTech — tgindex